Последние посты

መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06

መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @zemarian ፠መስከረም 1/01/2012ዓ.ም፠ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ።ዲያቆን፦ 2ኛ ቆሮ 6÷1 ንፍቅ ደያቆን፦ ያዕ 5÷8 ንፍቅ ካህን፦ ግብረ ሐዋርያት:- 5÷12 ምስባክ፦ መዝ 64÷11 ወትባርክ አክሊለ አመተ ምህረትከ ወይፀግቡ ጠላተ ገዳም ወይረውዩ አድባረ በድውወንጌል ፦ ማቴ 11÷1 ቅዳሴ ፦ ዘወልደ ነጎድጓድ @zemarian '''፠፠፠ @zemarian፠፠፠'''
መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06

መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06
በመጨረሻምአልቦ ዘየአብዮ ለዮሐንስ (3) አልቦ ዘየከብዮ ለዮሐንስ (3)❗️በሶስተኛው ቸብቸቦ አስገባ እኛ እንድትረዱት ብለን ቁጥር ሰጠን እንጂ የለውም በቤተክርስቲያን 3ትጊዜ በል ብሎ የለም መልስ እንጂ ❗️ ቸብቸቦው በአንድ ቅጅ @zemarian 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06

መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06
እስመ ለዓለምበመንፈስ የሐውር ወበኃይለ ኤልያስ አልቦ ዘየአብዮ ለዮሐንስ@zemarian
መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06

መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06
አራተኛ ቸብቸቦ ወረቡ ከላይ ያለው ነው።የአራተኛው ዜማ በወረቡ አንሽ ይወሰናልአብያተ ዘውቅሮ (3) መኒነከ (2) አብያተ ዘውቅሮ@zemarian
መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06

መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06
ወረብአብያተ ዘውቅሮ (2) መኒነከ(2) ፍጹመ መኒነከ ዮሐንስ ልብው (2)@zemarian
መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06

መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06
ሶስተኛ ቸብቸቦ ወረቡ ከላይ ያለው ነው።የሶስተኛው ዜማ በወረቡ አንሽ ይወሰናል ።ወላዴ መጥቅዕ ወአበቅቴ ወላዴ መጥቅዕ /2/ @zemarian
መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06

መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06
ወረብርእሰ አውድ አመት ዮሐንስ (2) ወላዴ መጥቅዕ (2) ወላዴ መጥቅዕ ወአበቅቴ (2)@zemarian
መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06

መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06
የሁለተኛው ቸብቸቦ ደም@zemarian 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06

መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06
ወረብወአንተኒ ህጻን ነቢየ ልዑል (2)/2/ ዓርኩ ለመርዓዊ ትሰመይ (2) ነቢየ ልዑል ትሰመይ /2/@zemarian
መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06

መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል
10 сент., 19:06
የመጀሪያው ቸብቸቦ ወረቡ ከላይ ያለው ሲሆን ቸብቸቦ ደሞ ይህ ነው።ሁለተኛ ዜማ ድርሰት በወረቡ አንሽ ይወሰናል። በዲ/ን ሃ/ሚካኤልለባርኮ አውድ አመት ምስለ ራጉኤል መልአክ (2) ንዒ ማርያም (2) እመ አምላክ /2/@zemarian
