Последние посты

ዜና አርሰናል
22 сент., 18:16
❤️@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
22 сент., 18:09
ማስታገሻ ከፈለጋችሁ የሴቶቹ ቻምፒየንስ ሊግ አለ።✅4:00⌚️@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
22 сент., 17:38
አርሰናልን ለማየት 18 ቀናት ይቀራሉ። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
22 сент., 16:35
ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ቤት አዲስ የረጅም ግዜ ውል ለመፈረም ተስማምቷል። በቀጣይ መደበኛ ሂደቶች የሚከተሉ ይሆናል።🔜 ስምምነቱ የክፍያ ጭማሪን ያካተተ ሲሆን ሚኬል አርቴታም ዝውውሮችን እና ሌሎች ወሳኝ ነገሮችን ለማዋቀር ቁልፍ ሰው ሆኖ ይቀጥላል።🔑 በቃል ደረጃ ከስምምነት ተደርሷል። [Fabrizio Romano] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
22 сент., 16:15
አርሰናልን ለማየት 18 ቀናት ይቀራሉ።@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
22 сент., 14:54
ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ዋና አሰልጣኝነት360 ጨዋታዎች 224 ድል 60 አቻ 76 ሽንፈት 5 ዋንጫዎች@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
22 сент., 14:23
ዴክላን ራይስ ቢያንስ እስከ 2031 ክረምት ድረስ በአርሰናል ያለውን ውል ለማራዘም ተዘጋጅቷል።🔜✍️ [Alex Crook] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
22 сент., 14:16
ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ቤት አዲስ የረጅም ግዜ ውል ለመፈረም ተስማምቷል። በቀጣይ መደበኛ ሂደቶች የሚከተሉ ይሆናል።🔜 ስምምነቱ የክፍያ ጭማሪን ያካተተ ሲሆን ሚኬል አርቴታም ዝውውሮችን እና ሌሎች ወሳኝ ነገሮችን ለማዋቀር ቁልፍ ሰው ሆኖ ይቀጥላል።🔑 በቃል ደረጃ ከስምምነት ተደርሷል። [Fabrizio Romano] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
22 сент., 14:10
ያኩብ ኪዊዮር ወደ ፖርቶ ስለመሄዱ"ወደ ፖርቶ መምጣት በጣም እፈልግ ነበር እናም ፖርቶ እንደሚፈልገኝ ሳውቅ ወዲያውኑ ‘እሺ’ አልኩ ምክንያቱም እዚህ ብዙ የመጫወቻ እድል እንደማገኝ አውቄ ነበር፤ ፖርቶም ትልቅ ክለብ ነው።በየሳምንቱ መጫወት እንድታድግ በጣም ይረዳል። በሜዳ ላይ ብዙ ጊዜ ማሳለፍ ከእያንዳንዱ ጨዋታ ጋር እንድታድግ ያደርግሃል። ወደዚህ በመምጣቴ 100% ደስተኛ ነኝ።"@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
22 сент., 14:10
🎲 ኬኖ ሁልጊዜ ጥሩ ምርጫ ነው! በMelbet በእያንዳንዱ ዕጣ ፈጣንና አስደሳች ልምድን ይዝናኑ። 🚀🎮 ዕድለኛ ቁጥሮችዎን ይምረጡ እና ፈጣን እና አስደሳች ዙሮችን ያጣጥሙ። 🍀 እያንዳንዱ ጨዋታ ትልቅ ሽልማት የማሸነፍ አዲስ ዕድል ነው። 🎁 ከጨዋታዎ የበለጠ ለማግኘት ቦነሶችዎን ያስጀምሩ።🔥 አሁኑኑ Keno ይጫወቱ እና ዕድልዎን ይፈትሹ!
ዜና አርሰናል
22 сент., 14:10
переслано из @jenenugames
🏆🌟🌟🔥ዕድልና ደስታ በአንድ ቦታ! Multi Hot 5 ይጫወቱ እና ይንበሽበሹ።✅💰አሁኑኑ በመመዝገብ መጫወት ይጀምሩ🌐 ዌብሳይት፦ https://jenenugames.com 📱 ቴሌግራም ቦት - @jenenugames_bot🌐ቻናላችን🤫 ለማንኛውም ጥያቄ በ @jenenugames_support ይፃፉልን12,300Открыть в Telegram
ዜና አርሰናል
22 сент., 14:10
переслано из @mezobets
🐤ዶሮዋን ያሻግሯት፣ በሽልማት ይንበሽበሹ! ✨📌ዌብሳይታችንን ለመጠቀም VPN ማብራቶን ያስታውሱ!Deposit አደራረግ ለማየት ⬇️ https://t.me/mezobets/415ለማንኛውም ጥያቄ በ+393508980720 ይደውሉልን ወይም በWhatsapp ያነጋግሩን! ወይም ደግሞ በ @mezzobetsupport ያነጋግሩን!✈️ Mezzo.bet 📱 Telegram
ዜና አርሰናል
22 сент., 14:10
переслано из @zenabets
🏆 የ 300,000 ብር ታላቅ ቱርናመንት — ይጫወቱ፣ ነጥብ ይሰብስቡ፣ ያሸንፉ! 🔥በየ 10 ቀኑ 100,000 ETB በድምሩ 300,000 ብር የሚያፍሱበት አጓጊ የቱርናመንት ውድድር በዘና ቤት ቀጥሏል!• ✈️ Aviator & JetX• 🎱 Fast Keno & Keno• 🚀 Crash X & Plinko• 🎰 Hit Slot, Hot to Burn, Ultra Hold & Spinየተመረጡትን ጨዋታዎች በመጫወት ከፍተኛ ነጥብ ያስመዝግቡና የትልቁ ገንዘብ ሽልማት ባለቤት ይሁኑ! 🚀🌐 ድረ ገፃችን፦ http://Zenabets.bet🤖 ቴሌግራም ቦት፦ @Zenabetbot✅ ቴሌግራም ቻናል፦ @Zenabets
ዜና አርሰናል
22 сент., 14:01
የክለባችን የቀድሞው አጥቂ ዤርሚ አሊአዲዬ ስለ ቪክቶር ዮክሬሽ🎙አርሰናል ለእሱ የሚስማማውን የጨዋታ ስልት እየተከተሉ አይደለም ብዬ አስባለሁ፤ እናም ዋናው ስጋቴ እሱ ነው። ሚኬል ሁልጊዜም ቢሆን ወደ ሀቨርትዝ የሚመለስ ይመስላል።ሀቨርትዝ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ከራቀ በኋላ እንኳ ለእኛ አጨዋወትና የጨዋታ ስልት የሚመች በመሆኑ ሚኬል በትልልቅ ጨዋታዎች ላይ እንደገና ተጠቅሞበታል✅@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
22 сент., 13:42
ሚኬል አርቴታ አዲስ የረጅም ግዜ ውል ለመፈረም ከአርሰናል ጋር ሙሉ በሙሉ ከስምምነት ደርሷል።✅✍️ [Sami Mokbel -BBC] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
22 сент., 12:07
ሚኬል አርቴታ አዲስ የረጅም ግዜ ውል ለመፈረም ከአርሰናል ጋር ሙሉ በሙሉ ከስምምነት ደርሷል።✅✍️ [Sami Mokbel -BBC] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
22 сент., 12:04
ሚኬል አርቴታ አዲስ የረጅም ግዜ ውል ለመፈረም ከአርሰናል ጋር ሙሉ በሙሉ ከስምምነት ደርሷል።✅✍️[Sami Mokbel -BBC]@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
22 сент., 11:40
ዴክላን ራይስ ቢያንስ እስከ 2031 ክረምት ድረስ በአርሰናል ያለውን ውል ለማራዘም ተዘጋጅቷል።🔜✍️[Alex Crook]@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
22 сент., 10:50
ማክስ ዶውማን በውሰት ይለቅ ይሆን?ከ12 በላይ ክለቦች የአርሰናሉን ተጫዋች ማክስ ዶውማንን በጥር ወር በውሰት ለማስፈረም ፍላጎታቸውን ለአርሰናል አሳውቀዋል ተብሏል።ሚኬል አርቴታ ዶውማን መደበኛ የመጀመሪያ ቡድን የመጫወት እድል ማግኘት ካልቻለ በውሰት እንዲሄድ ክፍት ነው። ሆኖም አርሰናል ውሳኔ ከመስጠቱ በፊት የሚሄድበትን ክለብ የእግር ኳስ ደረጃ፣ የአሰልጣኝነት አካባቢ እና የሚያገኘውን የጨዋታ ጊዜ ይገመግማል።ፍላጎት ካሳዩት ክለቦች መካከል ኮቨንትሪ፣ በርንሌ፣ ኖርዊች፣ ዎልቭስ እና ሉተን ይገኙበታል። በተጨማሪም ሴልቲክ እና ሬንጀርስ ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተሉ ነው።ዶውማን በጥር ወር 17 ዓመት ይሞላዋል። ይህም በጥር የዝውውር መስኮት ሲከፈት በውሰት እንዲሄድ ብቁ ያደርገዋል።[TEAMtalk]@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
22 сент., 10:39
ለሀገራት ጨዋታ ከየሀገሮቻቸው ጥሪ የደረሳቸው የክለባችን ተጫዋቾች።📞🌍🏴 ቡካዮ ሳካ ፣ ኤቤሬቺ ኤዜ ፣ ኤዝሪ ኮንሳ እና ማይልስ ሊዊስ ስኬሊ🇧🇷 ጋቢ ማጋላሄስ እና ብሩኖ ጊማሬሽ🇪🇸 ዳቪድ ራያ ፣ ሚኬል ሜሪኖ እና ማርቲን ዙቢሜንዲ🇩🇪 ካይ ሀቨርትዝ🇮🇹 ሪካርዶ ካላፊዮሪ🇳🇱 ዩሪየን ቲምበር🇳🇴 ማርቲን ኦዴጋርድ🇸🇪 ቪክቶር ዮክሬሽ🇬🇷 ክሪስቶስ ዞሊስ
Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.
Как это работает →