gram news
Аватар канала 90 ደቂቃ SPORT

90 ደቂቃ SPORT

@zetena_dekika_sport

Также @bisrat_sport_mensur

90' ደቂቃ Sport™! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች Promotion: @Marketing_Team90 Feedback: @TammeJr @Matiwosalaye Fair use videos for news & commentary.

ПроектыENСпорт

306,899подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 19:18

    ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 19:16

    የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 19:06

    🗣️ቲጃኒ ሬይንደርስ ለገንዘብ ወደ ሳውዲ ስለ መዘዋወሩ:-"የዚህን ያህል ከፍተኛ ደሞዝ ሲቀርብልህ አይሆንም ማለት አትችልም።""ሁሉም ሰው የሞራል የበላይነትን በመያዝ ‘እኔ በፍጹም አልስማማም ነበር’ ሊል ይችላል፤ ነገር ግን አብዛኛው ሰው እንደሚቀበለው እርግጠኛ ነኝ።""እንዲያውም አብዛኛው ሰው አሁን ባሉበት ሥራ ላይ የደረጃ ዕድገት ቢሰጣቸው እንኳ የሚቀበሉት ይመስለኛል።""በማንቸስተር ሲቲ በጣም ጥሩ ደሞዝ ይከፈለኝ ነበር። ነገር ግን በሳውዲ አረቢያ እምቢ ለማለት ፈጽሞ የማይቻል ገንዘብ አለ።"@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
    2,130265321Открыть в Telegram
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 18:49

    🚨ሊዮኔል ሜሲ 'The Messi Cup' ከኦክቶበር 25 እስከ ኖቬምበር 1 2026 ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ማያሚ እንደሚመለስ አረጋገጠ።በሊዮ ሜሲ በተመሰረተው በዚህ ዓለም አቀፍ የወጣቶች እግር ኳስ ውድድር ላይ አንዳንድ የዓለማችን ታዋቂ የሆኑ ከ16 ዓመት በታች (U-16) አካዳሚዎች ይሳተፋሉ።🗣️“የሜሲ ካፕ የተፈጠረው ታዳጊዎቹ በእድገታቸው በጣም ወሳኝ በሆነ ደረጃ ላይ ልዩ ልምድን በሜዳ ላይም ሆነ ከሜዳ ውጪ እንዲያገኙ እና በከፍተኛ ዓለም አቀፍ ደረጃ መወዳደር ምን ማለት እንደሆነ መረዳት እንዲጀምሩ ለማድረግ ነው።"“ውድድሩ ማደጉን በመቀጠሉ እና በዓለም ዙሪያ ካሉ በርካታ ታላላቅ ክለቦች የተውጣጡ ተጫዋቾችን ማገናኘት በመቻላችን በጣም ደስተኞች ነን፤ ይህም እንዲወዳደሩ፣ ልምድ እንዲለዋወጡ እና ከሁሉም በላይ ደግሞ በእግር ኳስ እንዲደሰቱ ያደርጋቸዋል።"[Fabrizio Romano]🎖️@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 17:56изменён

    የስፔን ዳኞች ኮሚቴ፣ ዋናው ዳኛ ካንግ-ኢን ሊ በፌዴ ቫልቨርዴ ላይ በሰራው ጥፋት ቀይ ካርድ ባለመስጠቱ "ግልጽ እና ግልጽ የሆነ ስህተት" መሥራቱን በይፋ አታውቋል።እንዲሁም VAR ለዋናው ዳኛ ስህተቱን ባለማሳወቁ ስህተት መሥራቱን ገልጸዋል።@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
    3,7301775Открыть в Telegram
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 17:12изменён

    ኪልያን ምባፔ🗣:-ክርስቲያኖ የኔ አይዶል ነው፤አሁን ጓደኛዬም ጭምር ነው.......ከ እሱ ጋር ጊዜ ማሳለፍን እወዳለሁ።@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
    4,24047132Открыть в Telegram
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 16:59

    ኩቲ ሮሜሮ 🗣️አንተ አልቃሻ ህፃን በደንብ አልቅስ አዎ ከዛች ቀን ጀምሮ እስካሁን ድረስ እያለቀስክ ነዉ !@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
    4,3606092Открыть в Telegram
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 16:57

    переслано из @ethiopokerofficial

    ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️የ500,000 ብር የስፖርት ውድድር ➖ ከመስከረም 14 እስከ ጥቅምት 15 500,000 ብር በጥሬ ገንዘብ - 100 አሸናፊዎች 🥇 1ኛ ደረጃ፡ 45,000 ብር 🥈 2ኛ ደረጃ፡ 32,000ብር 🥉 3ኛ ደረጃ፡ 23,000ብር ...... እስከ 100ኛ ድረስ ለእያንዳንዱ ለውርርድ የሚያውሉት 1 ብር 1 ነጥብ ያስገኝልዎታል። ቢያሸንፉም ሆነ ቢሸነፉ፣ ውርርዱ ለውድድሩ ይቆጠራል።⚠️ውርርድ የሚቆጠረው የሚከተሉትን መስፈርቶች ሲያሟላ ነው፡ 👉 መደብ 20 ብር ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 አጠቃላይ (odds) 1.30 ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 ከላይ ከተጠቀሱት ውድድሮች ቢያንስ አንድ ምርጫ ሲካተትበት።በአጠቃላይ 200 ብር የሚደርስ መጫወት ያስፈልግዎታል። ሽልማቶች በቀጥታ ወደ ሂሳብዎ (balance) በጥሬ
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 16:40изменён

    ጁድ ቤሊንጋም 🗣️|"ሜሲ አጠገብህ ሲሆን ሲሆን ከመጠን በላይ ትለፈልፋለህ ያለ ሜሲ ግን ዜሮ እና ባዶ ነህ"!@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 16:40

    переслано из @anbesagames

    🎰💰 25% CASHBACK! 💰🎰 🔥 ጨዋታህን አጫውት፣ ተጨማሪ ጥቅምህን ውሰድ! 🦁 ANBESA GAMES — ለአንበሶቹ! 🌐 ANBESA.GAMES 🤖 @ANBESAGAMES_BOT 🎧 @ANBESAGAMESSUPPORT
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 16:40

    переслано из @terogamess

    🏇🔥 DASHING DERBY 🔥🏇 🐎💨 ፈጣን ፈረሶች፣ ከፍተኛ ውድድር እና የድል ስሜት! 🏆 🎯 ፈረስህን ምረጥ ⚡️ ውድድሩን ተከታተል 🔥 የመጨረሻውን ደረጃ ማን ይይዛል? 👀 💰 የዕድልህን ጉዞ አሁኑኑ ጀምር! 👑 DASHING DERBY — ፍጥነት እና ድል በአንድ መድረክ! 🏇🏆 🔥🏇 ውድድሩ ይጀምር! የድሉ ጊዜ አሁን ነው! 🏆🔥ቴሌግራም ቦት》 @terogamesbot 🔗 ዌብሳይት 》https://tero.games 📢 ቻናላችን 》https://t.me/terogamess 👥 Support 》@Terogames_support
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 16:15изменён

    🚨 𝗦𝗧𝗔𝗧: ከፒኤስጂ በ€140 የተገዛው ብራድሊ ባርኮላ እስካሁን ለሊቨርፑል ባደረጋቸው 5 ጨዋታዎች ምንም የጎል ተሳትፎ ማረግ አልቻለም ! 😮 👕 5 games ⚽️ 0 goals 🅰️ 0 assists
    4,410296222Открыть в Telegram
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 16:09

    ✨ ከአንድ አመት በፊት በዛሬዋ ቀን ኦስማን ዴምቤሌ የባሎን ዶርን አሸነፈ! 🇫🇷💫@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 16:01изменён

    🚨 𝗦𝗧𝗔𝗧: ከፒኤስጂ በ€140 የተገዛው ብራድሊ ባርኮላ እስካሁን ለሊቨርፑል ባደረጋቸው 5 ጨዋታዎች ምንም የጎል ተሳትፎ ማረግ አልቻለም ! 😮👕 5 games ⚽️ 0 goals 🅰️ 0 assists
    4,34033143Открыть в Telegram
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 15:53

    🚨📊 በዓለም ላይ ያሉ 10 ምርጥ ሊጎች።@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
    4,62016821Открыть в Telegram
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 15:48изменён

    የ Nations League የመንከፍተኛ ግብ አስቆጥሪዎች።@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
    4,3902531Открыть в Telegram
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 15:35

    በዚህ የውድድር ዘመን ብዙ ኳሶችን ያዳኑ ግብ ጠባቂዎች ።Squawka@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 15:34

    ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 15:34

    የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
  • 90 ደቂቃ SPORT

    22 сент., 15:29изменён

    🚨📊 ከክፍት ጨዋታ 13 የግብ እድሎችን ፈጥሯል። 🪄በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ውስጥ እንደ ማርከስ ራሽፎርድ ከክፍት ጨዋታ ብዙ የግብ እድሎችን የፈጠረ ተጫዋች የለም 🔥[footballontnt]@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
    3,7701976Открыть в Telegram
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота