Latest posts

AAU Students Platform
22 Sept, 17:41
የትምህርት ሚኒስቴር በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባና ዝውውር በአንድ ወጥ፣ ግልጽ፣ ፍትሐዊና ተጠያቂነት ባለው አሠራር እንዲፈጸም አቅጣጫ ሰጠ።ሚኒስቴሩ በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች በተመሳሳይ የአሠራር መርህ እንዲስተናገዱ በማስቀመጠው ሰርኩላር፣ ዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባና የዝውውር ሂደቶችን በተቀመጡ መስፈርቶች መሠረት ብቻ እንዲያከናውኑ አሳስቧል።1. የተማሪዎች ቅበላበሰርኩላሩ መሠረት ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርት ሚኒስቴር በይፋ የተመደቡላቸውን ተማሪዎች የምደባ መረጃና አስፈላጊ ማስረጃዎችን ካጣሩ በኋላ በወቅቱ መቀበልና መመዝገብ አለባቸው።ዩኒቨርሲቲዎች ከሚኒስቴሩ ከተላለፈው የምደባ ውጤት ውጭ በራሳቸው ተነሳሽነት ተማሪ መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደሌለባቸውም ተገልጿል።የመግቢያ ፈተና እንዲሰጡ የተፈቀደላቸው ተቋማትም ቅበላውን በተቀመጠው መስፈርትና ግልጽ በሆነ የውጤት አያያዝ ሥርዓት ማከናወን ይኖርባቸዋል።2. የትምህርት መስክ ምደባየትምህርት መስክ ምደባ ሲከናወን የሀገሪቱን የሰው ኃይል ፍላጎት፣ በኢኮኖሚ ሽግግሩ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን መስኮች፣ የተማሪውን ውጤትና ምርጫ እንዲሁም የተቋሙን የቅበላ አቅም ታሳቢ እንዲደረግ ተደንግጓል።ምደባውም በግልጽ፣ ቀድሞ በሚታወቅና ለሁሉም ተማሪዎች በወጥነት በሚተገበር መስፈርት መፈጸም እንዳለበት ሰርኩላሩ ያስቀምጣል።በምደባው ወቅት ፦ - የተማሪው የመጀመሪያ ዓመት ወይም የዓመቱ አማካይ ውጤት፣
AAU Students Platform
22 Sept, 17:40
#FYI



AAU Students Platform
22 Sept, 11:04
ለ2019 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተወዳድራችሁ በመደበኛው መርሃ - ግብር ቅበላ ላላገኛችሁ አመልካቾች በሙሉ: የዩኒቨርሲቲውን መግቢያ ፈተና (UAT) 50 እና ከዚያ በላይ ያገኛችሁ በተከታታይ ትምህርት (Extension) ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ: ህልሞን ያሳኩ:: ©አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር @AAU_PLATFORM
AAU Students Platform
22 Sept, 06:57
👆👆👆 Freshman Class Schedule_CTBE - Tentative Updated Both campus (5 Kilo and Lideta)
AAU Students Platform
22 Sept, 06:56
#School_of_Commerce Cost sharing @AAU_PLATFORM
1,790Open in Telegram
AAU Students Platform
21 Sept, 17:56
🌱 EYGN × Green Land Foundation | SCHOLARSHIP OPPORTUNITYAre you a young person passionate about environmental stewardship, personal growth, and creating positive change?Ethiopian Youth Global Network (EYGN), in partnership with Green Land Foundation, is opening Cohort 1 of an impactful learning experience focused on:🌿 Environment Stewardship 🧠 Mind Transformation🎓 Scholarship opportunity available for ONLY a few selected individuals.Selected participants will join the session online or in person and receive a Certificate of Participation.📅 September 23, 2026 📍 Online & In Person ⏳ Limited scholarship spaces available 🔥 Only a few will be selected. Don’t miss your chance.🔗 Register now: https://forms.gle/ahUsQd24Gne9uisXA


AAU Students Platform
21 Sept, 13:29
For freshman CELS students u can check ur section and classes at Forum building@AAU_PLATFORM
2,020Open in Telegram
AAU Students Platform
21 Sept, 10:43
#Opportunity Volunteer With Us! 🌟 Are you passionate about community service, teamwork, and making a positive impact? Join the Col. John C. Robinson American Corner as a volunteer. We are looking for motivated and responsible individuals who are available to volunteer 2 days per week and are willing to contribute to their community.Application Deadline: October 5th Registration link: https://forms.gle/pFKs3hAZDsuNAgg88@AAU_PLATFORM


AAU Students Platform
21 Sept, 10:41
#News የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ1978 ዓ.ም. የመካኒካል ምህንድስና ምሩቃን 40ኛ የምረቃ ዓመታቸውን አከበሩ።የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ፋካልቲ ኮሌጅ የ1978 ዓ.ም. የመካኒካል ምህንድስና ምሩቃን ከ40 ዓመታት በኋላ በድጋሚ ተገናኝተው ትዝታቸውን ያደሱበትና ቀጣይ ትብብራቸውን የመከሩበት ልዩ መርሐ ግብር ተካሄደ።በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ የእንኳን ደኅና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈው፣ ምሩቃኑ ባለፉት ዓመታት ያካበቱትን የሙያና የሕይወት ተሞክሮ ለተማሪዎች እንዲያጋሩና ለዩኒቨርሲቲው የልማት ጥረቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።በውይይቱም የምሩቃኑን ልምድ ከዩኒቨርሲቲው የለውጥ ሂደት ጋር ማስተሳሰር፣ በምርምር፣ በፈጠራ፣ በዩኒቨርሲቲና ኢንዱስትሪ ትስስር እንዲሁም በተማሪዎች የሙያ እድገት የሚኖራቸውን ሚና ማጠናከር በዋናነት ተነስተዋል።መርሐ ግብሩ ምሩቃኑ በዩኒቨርሲቲው የተከናወኑ አዳዲስ ሥራዎችንና ዋናውን ግቢ በመጎብኘት ተጠናቋል። @AAU_PLATFORM


AAU Students Platform
21 Sept, 10:40
Registration Link for Dormitory https://isims2.aau.edu.et#Commerce @AAU_PLATFORM
2,050Open in Telegram
AAU Students Platform
21 Sept, 07:51
📢 Dear Academic Staff, don’t miss this opportunity! Join us for the inaugural public lecture on the future of money and national financial infrastructure. 📌 Topic: BARTER / COIN / CREDIT / CODE — The Evolution of Money & Economic Sovereignty 🎙 Speaker: Dr. Naoll Addisu (Sr. Technology Advisor, National Bank of Ethiopia) 📅 Date: Tuesday, September 22, 2026 ⏰ Time: 9:00 AM 📍 Venue: Eshetu Chole Building, AAU-FBE Campus ⚠️ Seats are limited! Reserve your spot here: 🔗 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe3jgT2CFeRq6NlWbk8VTox3tvADHBWj2LQ8EW3Tx9nKuaLKQ/viewform


AAU Students Platform
19 Sept, 09:32
✅ 2026/27 A.Y. (2019 E.C.) Postgraduate 2nd Year & above, 1st Semester Regular & Extension Student Registration Schedule.


AAU Students Platform
18 Sept, 13:48
#For_Freshman@AAU_PLATFORM


AAU Students Platform
18 Sept, 10:11
እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓🎉 ፍሬሽማን ወደ ዩኒቨርሲቲ ህይወት ለተሸጋገራችሁ አዲስ ተማሪዎች፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከኮካ ኮላ ጋር በመተባበር ታላቅ የእንኳን ደህና መጣችሁ ኮንሰርት አዘጋጅቷል። ዛሬ መስከረም 8 ከቀኑ 10:00 LT … (6 ኪሎ) ዋናው ግቢ ባህል ማዕከል አጠገብ እንገናኝ! ምርጥ ሙዚቃ፣ ደማቅ ድባብ እና ቀዝቃዛ ኮካ ኮላ ይጠብቃችኋል። ከጓደኞቻችሁ ጋር በመሆን ዘና በሉ፣ ተዝናኑ እና አዲሱን ምዕራፍ በደስታ ጀምሩ። መልካም የዩኒቨርሲቲ ቆይታ! #AAUWelcomeConcert #CocaColaMoment #FreshmanFest #AAU


AAU Students Platform
17 Sept, 17:38
#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር፣ የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምርጫ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ።ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫቸውን እስከ መስከረም 11/2019 ዓ.ም ድረስ እንዲያደርጉ ነው ያሳወቀው።የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመምረጥ 👇 https://student.ethernet.edu.et/preferences@AAU_PLATFORM


AAU Students Platform
17 Sept, 15:08
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ኮሚዩኒቲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት ሥራ ጀመረ:: ለ75 ዓመታት በከፍተኛ ትምህርት፣ በምርምርና በሀገራዊ አገልግሎት የተገነባውን ልምድ፣ ዕውቀትና ኃላፊነት ከታዳጊው ትውልድ ጋር ለማገናኘት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንድ አዲስ በር ከፍቷል። ለበርካታ ጊዜያት ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርግበት የቆየውን ዘመናዊ ሞዴል ኮሚዩኒቲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ተማሪዎች እና ወላጆች በተገኙበት ዛሬ መስከረም 7 ቀን 2018 ዓ.ም. በታላቅ ሥነ-ሥርዓት መርቆ ሥራ አስጀምሯል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ በምረቃ መርሃ-ግብሩ ላይ እንደገለጹት፣ የትምህርት ቤቱ መመረቅ የዩኒቨርሲቲው የረጅም ጊዜ እቅድ ፍሬ ያፈራበት ታሪካዊ ዕለት ነው ብለዋል። አክለውም ትምህርት ቤቱ የዘመኑን ቴክኖሎጂ የዋጁ የላቦራቶሪ ክፍሎችን፣ የስፖርት ማዕከላትን፣ ደረጃቸውን የጠበቁ የመማሪያ ክፍሎችን እና ምቹ ከባቢን ያካተተ በመሆኑ የሀገራችንን የቀጣይ ዘመን ተስፋዎች የሚቀርጹ ውጤታማ ተማሪዎችን ለማፍራት ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ገልጸዋል።በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ምክትል ሃላፊ እና የቢሮው ተወካይ አቶ ሳምሶን መለሰ በበኩላቸው ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ብቻ ሳይወሰን የመጀመሪያ ደረጃ ሞዴል ትምህርት ቤት መክፈቱ ትውልድን በእውቀት ለመቅረጽ ያለውን ቁርጠኝነት እንደሚያሳይ ተናግረዋል። በተጨማሪም ይህ የማህበረሰብ ትምህርት ቤት የዩኒቨርሲቲው አካል በመሆኑ




AAU Students Platform
17 Sept, 15:05
👆👆👆🚨 IMPORTANT MESSAGE – URGENTTo all students registered to sit for the Architecture Entrance Exam:Please find below the exam information detailing exam materials, exam center, and timeOnline ExamStart Time: 9:00 AM, Morning, Sep 18, 2026 Exam Center: Computer Lab Rooms at Library Building, 5 Kilo Campus, CTBE Lab rooms: Lab 1, Lab 2, Lab 3, Lab 4, Lab 5, Lab 6, Lab 8, Lab 11, Lab 12 and Cisco LabPractical ExamStart Time: 12:30 PM, Sep 18, 2026 Exam Center: Library Building, 5 Kilo Campus Required Materials for Practical Exam: A3 Paper, Pencil, and Sketching Board
AAU Students Platform
17 Sept, 14:06
#Dear_Applicants, As previously announced, the application period for admission to graduate programs for the 2026/27 (2019 E.C.) academic year, first semester, including Master’s programs (Regular and Extension) and PhD programs, was scheduled to close on September 17, 2026, at 5:30 p.m. However, due to technical issues, some applicants were unable to generate their GAT results and, consequently, were unable to complete the registration process. We are pleased to inform you that applicants can now generate their digital GAT certificates through the following portal: https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus Applicants who were affected by the technical issues can complete their graduate program application on September 18, 2026, until 5:30 p.m. We sincerely apologize for any inconvenience you may have experienced and appreciate your patience and understanding. We wish
AAU Students Platform
17 Sept, 13:49
Top 100 Websites for Remote Work and Earning in USD @AAU_PLATFORM
2,490Open in Telegram
AAU Students Platform
17 Sept, 11:35
#Updated #CTBE Students Dormitory. This is the updated list for dormitory placement to CTBE 5 killo campus students, check your name here.©CTBE Student Council@AAU_PLATFORM
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
