gram news
ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ channel avatar

ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

@abu_abedelah_ezedin_inbnu_siraj

🔍🔍የዚህ channel ዋና አላማው የኡስታዛችን አቡ አብዲላህ ዒዙ ዲን;- 📖ዱሩሶችንና 🎙ሙሃደራዎችን ማስተላለፍ ነው። 🔶እዲሁም የሌሎችንም ሰለፊይ መሻይኾች እና ኡስታዞች ጠቃሚ ጠቃሚ ድምጾችንና ጹሁፎችን ማስተላለፍ ነው።

ProjectsENReligion

4,110subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    22 Sept, 19:02

    🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    22 Sept, 18:21

    forwarded from @ibnuteimiyya

    📡 ዐቂደቱ ጠሐዊያ የተሰኘው ኪታብ ሙሉ ደርስ ሪከርዶች፦👆በመርከዙ ለሁለተኛ ዙር የተቀራ!📚 የኪታቧን pdf ለማግኘት https://t.me/ibnuteimiyya/646 https://t.me/ibnuteimiyya/646ክፍል👉❶ https://t.me/ibnuteimiyya/647 https://t.me/ibnuteimiyya/647ክፍል👉❷ https://t.me/ibnuteimiyya/648 https://t.me/ibnuteimiyya/648ክፍል👉❸ https://t.me/ibnuteimiyya/649 https://t.me/ibnuteimiyya/649
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    22 Sept, 14:56

    🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ! ከቁርአንና ከሶሒሕ ሱንና በመመራት፣ በሰለፉ ሶሊሕ አስተምህሮ ላይ የተመሠረተ ዒልምን መማር ትፈልጋላችሁ? 🌸 የዐቂዳ፣ የፊቅህ፣ የሐዲሥና የሱንና ትምህርቶችን ከታማኝ መሻይኾችና ኡስታዞች ለመከታተል ዕድል እየፈለጋችሁ ነው? 🌿 ዒልም የልብ ብርሃን ነው፤ ሱንና ደግሞ የመዳን መንገድ ነው። እንግዲህ ይህንን ዕድል አያምልጣችሁ! 📚 ጠቃሚ የዒልም ቻናሎችን ለመቀላቀል፦👇As-𝑠𝑒𝑙𝑒𝑓𝑖𝑦𝑢𝑛 የሚለውን ይጫኑ።
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    22 Sept, 13:28

    واعلم أن للاشتغال بالعلم آفاتٍ كثيرة، عدمُها في الحقيقة شروطٌ له:(منها) الوثوق بالزمن المستقبل؛ فيترك التعلُّم حالًا، إذ اليوم في التعلُّم والتعليم أفضل من غده، وأفضل منه أمسه، والإنسان كلما كبر كثرت عوائقه.(ومنها) الوثوق بالذكاء؛ فكثيرٌ من فاته العلم بركونه إلى ذكائه، وتسويفه أيام الاستقبال.(ومنها) التنقُّل من علمٍ قبل إتقانه إلى آخر، أو من شيخٍ إلى آخر قبل إتقان ما بدأ به؛ فإنه هدمٌ لما تقدَّم فيه.(ومنها) طلب الدنيا، والتردُّد إلى أهلها، والوقوف على أبوابهم.(ومنها) ولاية المناصب؛ فإنها شاغلةٌ مانعة، كما أن ضيق الحال أيضًا مانع.اللؤلؤ النظيم لأبي يحيى الأنصاري ٧ شذرات العلم: t.me/shadharaat
    Image from a post by ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅImage from a post by ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    22 Sept, 12:34

    forwarded from @abu_hanifa_1446

    ➥ 🅟🅓🅕 ​📥​📚 العنوان: «احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ»​✍️ المؤلف : فضيلة الشيخ أَبِي عَبْدِ اللهِ مُحَمَّدِ بْنِ سَعِيدٍ رَسْلَانَ (حَفِظَهُ اللهُ)➥ "ይህች ሪሳላ በተለይ ለደረሶች በጣም ጠቃሚ ናት ።▪ በአሁኑ ሰዓት እንደሚታወቀው ወሬ (ቂለ ወቃል) በዝቷል፤ ከማስረጃ ይልቅ ንግግር ነግሷል፤ በነገሮች ላይ ማረጋገጥም ጠፍቷል።▫ስለዚህ ~ሰለፊይ ወንድሜ ሆይ! በሚጠቅም ነገር ላይ በርታ፤ በአሏህ ታገዝ፤ አትደከም!"|| - የቴሌግራም ቻናል ☟ ☟ ☟ ☟ https://t.me/Abu_Hanifa_1446 https://t.me/Abu_Hanifa_1446
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    22 Sept, 04:20

    Emailing مثل في العلم.pdf
    149file3Open in Telegram
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    22 Sept, 04:14

    forwarded from @tahakedirabuabdillah

    ظاهرة اضطراب الدعوة السلفية في هذا العصر يرجع سببه إلى التصدر قبل التأهل والتسرع وادعاء العلمقال الإمام الألباني: "إن الدعوة السلفية الآن -مع الأسف- في اضطراب، وأعزو السبب في ذلك إلى تسرع كثير من الشباب المسلم في ادعاء العلم، فهو يتجرأ على الإفتاء والتحريم والتحليل قبل أن يُعرف، بعضهم -كما سمعنا كثيرا- لا يحسن أن يقرأ آية من القرآن، ولو أنها أمامه في المصحف الكريم، فضلا عن أنه كثيرا ما يلحن في قراءة حديث الرسول عليه الصلاة والسلام، فيصدق فيه المثل المعروف في بعض البلاد: "تزبب قبل أن يتحصرم" أي: العنب حينما يبدأ يصير حباً أخضر، وهذا هو الحصرم، ويكون حامضا جدا، فهو قبل أن يتحصرم جعل نفسه كالزبيب، أي: كالعنب الذي نضج وصُيِّرَ زبيباً، ولذلك فركوب كثير من هؤلاء الناس رءوسهم وتسرعهم في ادعاء العلم والكتابة، وهم لَمْ يمشوا بعد إلى منتصف طريق العلم، هو الذي جعل الذين ينتمون للدعوة السلفية الآن -مع الأسف- شيعا وأحزابا".
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    22 Sept, 03:51

    عباد الله، إن السعيد من إذا رآه الناس ذكّرهم بالله، وإذا سمعوه انتفعوا بكلامه، وإذا عاشروه وجدوا فيه الخير. قال النبي ﷺ: «طوبى لمن جعله الله مفتاحًا للخير، مغلاقًا للشر» رواه ابن ماجه، وحسنه بعض أهل العلم. اللهم اجعلنا مفاتيح للخير، مغاليق للشر، ووفقنا لطاعتك، وأصلح قلوبنا وأعمالنا، واهدنا واهد بنا، وصلى الله وسلم على نبينا محمد.
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    21 Sept, 18:45

    أحسن الشروحات للألفية1. دليل السالك إلى ألفية ابن مالك. المصنف عبد الله بن صالح الفوزان. هذا للفهم الأول،2. ثم «شرح ابن عقيل على ألفية ابن مالك» المصنف عبد الله بن عبد الرحمن بن عبد الله بن عقيل الهمداني المصري. وهذا للتثبيت،3. ثم «أوضح المسالك إلى ألفية ابن مالك» الكاتب: عبد الله بن يوسف بن أحمد بن عبد الله بن هشام الأنصاري المصري. للتوسع،4. ثم «شرح الأشموني على ألفية ابن مالك» الكاتب : علي بن محمد بن عيسى الأُشْمُوني. 5. أو «المقاصد الشافية في شرح خلاصة الكافية» الكاتب : إبراهيم بن موسى بن محمد اللخمي الغرناطي وهذان للتحقيق.فائدة. 1. الكافية الشافية اسمها:«الكافية الشافية في علمي العربية» وهي منظومة طويلة نظمها ابن مالك، وتزيد على ألفي بيت تقريبًا. وقد شرحها ابن مالك نفسه في كتابه
    Telegramኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ☞የዚህ channel ዋና አላማው የኡስታዛችን አቡ አብዲላህ ዒዙ ዲን;- 📖ዱሩሶችንና 🎙ሙሃደራዎችን ማስተላለፍ ነው። ✦እዲሁም የሌሎችንም ሰለፊይ መሻይኾች እና ኡስታዞች ጠቃሚ ጠቃሚ ድምጾችንና ጹሁፎችን ማስተላለፍ ነው።
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    21 Sept, 12:43

    Emailing ألفية ابن مالك.pdf
    179file2Open in Telegram
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    21 Sept, 12:42

    Image from a post by ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅImage from a post by ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    21 Sept, 07:22

    💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️☄️ የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️1. የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2. ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3. ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4. ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8. ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ 10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11. ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባ
    Telegramበባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያበባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ) በኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር ስር ላለው ቢላል መስጅድ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ ንግድ ባንክ :-1000-742-45-45-45 አቢሲኒያ :- 245566778 ሂጅራ :- 100-927-373-0001 አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ ኡስማን
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    20 Sept, 20:14

    🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ! ትክክለኛውን የሰለፍ ሶሊሕ መንገድ በቁርአንና በሱንና ለመማር ይፈልጋሉ? ከታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች የሚቀርቡ የዒልም የዐቂዳ የፊቅህ እና የሱንና ትምህርቶችን የምታገኙበት ቻናል እየፈለጋችሁ ነው?ከታች ያለውን 🅙🅞🅘🅝 🅒🅗🅐🅝🅝🅔🅛 የሚለውን በመንካት እጅግ ልዩ የሆኑ ቻናሎችን ይቀላቀሉ
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    20 Sept, 03:47

    forwarded from @ustazabuzarhassenabutolha

    #⃣ በዲን ላይ ( ሒየል ) መጠቀም ፍርዱ❓➡️ሒየል ብሎ ማለት ፦ግደታ የሆኑ ነገራቶችን ውድቅ ለማድረግ ወይም( ሐራም )የሆነን ነገር ተፈፃሚ ለማድረግ የሚጠቀሙት የሆነ ዘዴ ነው🫱💎 የተዳሰሱ ነጥቦች🔽➡️ በዲን ላይ ( ሒየል ) መጠቀም ሀራም እንደሆነ በደንብ ተዳሷል ❕➡️ ይህ ነገር ድብቅ የሆነና ወደ ሀላል የተመሳሰለ እንደሆነን ❕➡️ ይህ ነገር (ሐራም ) እንደሆነ እንደማይቻል ❕➡️ የዘምዘም እና ሂጅራ የመሳሰሉ ባንኮች የሚሰሩት ( ወለድ ) ነው ( ሒየል ' ዘደ ) ተጠቅመው ነውጂ ❕🟢በደንብ ይደመጥ✅https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/16799
    158file1Open in Telegram
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    19 Sept, 18:32

    بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ። ​#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ
    Image from a post by ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅImage from a post by ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    19 Sept, 09:00

    forwarded from @abdulham

    || ወሳኝ መስዐላ« በሙስሊም ሙብተዲዖች ላይ ከከሓዲያን በላይ ሺዳ መጠቀም (ጠጠር ማለት)!!»🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይhttps://t.me/abdulham/2876 https://t.me/abdulham/2876
    192file2Open in Telegram
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    18 Sept, 09:32edited

    🫵☝️ይቀጥላል...
    Image from a post by ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅImage from a post by ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    18 Sept, 09:12

  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    18 Sept, 08:11edited

    📛ኩን ሰለፍየን ዐለል-ጃዳህ ክፍል 58
  • ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢዙዲን ሲራጅ

    18 Sept, 08:10edited

    📛ኩን ሰለፍየን ዐለል-ጃዳህ ክፍል 57