gram news
አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen channel avatar

አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

@abunuaymsultanhassen

ይህ የአቡ ኑዐይም ሱልጣን ሐሰን ቻናል ነው

ProjectsARReligion

7,330subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    22 Sept, 04:45

    forwarded from @abuhemewiya

    🟢እባብ ጭንቅላቱ ሲመታ ጅራቱ ይወራጫል:"እንደሚታወቀው እባብ አደገኛ መርዝ ያለው ተናዳፊ ተሳቢ ነፍሳት ነው:: በመሆኑም ሰዎች እባብን መግደል የሚቻለው ጭንቅላቱ ሲመታ ብቻ መሆኑን ያውቃሉና በከፍተኛ ጥንቃቄ አናቱን ይመቱታል:: እባቡም በደመ-ነፍስ ጅራቱን በማወራጨት ለመናደፍ ሲጣጣር ገዳይ ግን ዝም ብሎ ይመለከተዋል (ጭንቅላት ተመቶ መትረፍ አይታሰብምና):: "ንፁህ እና ሙሉ በሆነው ዲን (ኢስላም) ላይ አዳዲስ የቢድዓህ መርዝ የሚረጩ ፈታኞችን ለማስጠንቀቅ ሰለፊዮች ምላሽ ሲሰጡ የሚፈራገጡ ጅራቶች ብዙ ናቸው። ጭንቅላታቸው ስለተመታ በደመነፍስ በየአካባቢው ሲፍጨረጨሩ ይታያል::ይሁን እንጅ ጭንቅላቱ የተመታ እባብ አቅምም መርዝም ስለሌለው ቢዘገይም የከፋ ጉዳት ሳያደርስ ይሞታልና አትፍሩት።ስለዚህ የሙብተዲዖች ዋና ዋናዎቹ ሲነኩ ተከታዮቹ መፈራገጣቸው የተለመደ ነው። አሻኢራ ፣ሱፊይ፣ ኢኽዋን ፣ሱሩሪይ ፣ነባሮቹ ሙመይዓዎች ፣አዲሶቹ ጠበቆቻቸው በየደረጃው ጭንቅላቶቹ ሲመቱ ተከታይ ጅራቶቹ እየተወራጩ አብሮነታቸውን ይገልፃሉ።👉ወሰን ተለፈባቸው ፣ ተቸኮለባቸው ፣ በሳሎች ናቸው ፣ በሪፍቅ አናግሯቸው፣ ላ የልዘሙኒ ፣ የኢኽዋን ፊርቃ የለም ፣ የሙመዓህ ፊርቃ የለም ፣ አልቀበልም ወዘተ እያሉ ወድቀው ሲፈራገጡና የእባቡን ጭንቅላት የመቱትን የሱና ኡለማዎች ሲሳደቡ አልሰማችሁም⁉️ጉዳዩ አላህ ዐዘ ወጀል እንዳለው ነው《…وَإِنَّ الظَّالِمِينَ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ ۖ وَاللَّهُ وَلِيُّ الْمُتَّقِينَ (19)》سورة الجاثية《በዳዮች እኮ
    Telegramየጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    22 Sept, 04:01

    forwarded from @tahakedirabuabdillah

    ظاهرة اضطراب الدعوة السلفية في هذا العصر يرجع سببه إلى التصدر قبل التأهل والتسرع وادعاء العلمقال الإمام الألباني: "إن الدعوة السلفية الآن -مع الأسف- في اضطراب، وأعزو السبب في ذلك إلى تسرع كثير من الشباب المسلم في ادعاء العلم، فهو يتجرأ على الإفتاء والتحريم والتحليل قبل أن يُعرف، بعضهم -كما سمعنا كثيرا- لا يحسن أن يقرأ آية من القرآن، ولو أنها أمامه في المصحف الكريم، فضلا عن أنه كثيرا ما يلحن في قراءة حديث الرسول عليه الصلاة والسلام، فيصدق فيه المثل المعروف في بعض البلاد: "تزبب قبل أن يتحصرم" أي: العنب حينما يبدأ يصير حباً أخضر، وهذا هو الحصرم، ويكون حامضا جدا، فهو قبل أن يتحصرم جعل نفسه كالزبيب، أي: كالعنب الذي نضج وصُيِّرَ زبيباً، ولذلك فركوب كثير من هؤلاء الناس رءوسهم وتسرعهم في ادعاء العلم والكتابة، وهم لَمْ يمشوا بعد إلى منتصف طريق العلم، هو الذي جعل الذين ينتمون للدعوة السلفية الآن -مع الأسف- شيعا وأحزابا".
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    21 Sept, 17:33

    አስደሳች ዜና! 📢~ ​እነሆ በየሳምንቱ ማክሰኞ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ተከታታይ የሆነ የቂርዓት መርሃ ግብር በአል-ወሰጢያ መድረሳ ተዘጋጅቷል!​📕 የሚቀራው ኪታብ፦إعداد وجمع ፦ الجامع المختصر في علم الحديث والأثر​🎙 አስተማሪ ፦ ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሐመድ አል-ስልጢይ (ሐፊዘሁልሏህ)​🕌 ቦታ: አል-ወሰጢያ መድረሳ🗓 ቀን: በየሳምንቱ ማክሰኞ🕰 ሰዓት: ከመግሪብ እስከ ዒሻእ​📲 ለሁሉም እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ሥራ ተጋሪ ይሁኑ!https://t.me/AbraribnAwal
    Image from a post by አቡ ኑዐይም - Sultan HassenImage from a post by አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    21 Sept, 03:55

    🔵የፊትና ሰበብ قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله: لا تقع فتنة إلا من ترك ما أمر الله به، فإنه سبحانه أمر بالحق و أمر بالصبر، فالفتنة إما من ترك الحق، وإما من ترك الصبر . 📚 الاستقامة (1/ 39) https://t.me/medresetulislah
    Telegramአቡ ኑዐይም - Sultan Hassenይህ የአቡ ኑዐይም ሱልጣን ሐሰን ቻናል ነው
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    21 Sept, 03:13

    forwarded from @medresetulislah

    🔵የፊትና ሰበብقال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:لا تقع فتنة إلا من ترك ما أمر الله به،فإنه سبحانه أمر بالحق و أمر بالصبر،فالفتنة إما من ترك الحق، وإما من ترك الصبر .📚 الاستقامة (1/ 39)https://t.me/medresetulislah
    Image from a post by አቡ ኑዐይም - Sultan HassenImage from a post by አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    21 Sept, 03:10

    "أما البركة في العلم فتجد بعض الناس قد أعطاه الله علمًا كثيرًا لكنه بمنزلة الأمي فلا يظهر أثر العلم عليه في عباداته، ولا في أخلاقه، ولا في سلوكه، ولا في معاملته مع الناس، بل قد يكسبه العلم استكبارًا على عباد الله وعلوًا عليهم واحتقارًا لهم، وما علم هذا أن الذي منَّ عليه بالعلم هو الله، وأن الله لو شاء لكان مثل هؤلاء الجهال. تجده قد أعطاه الله علمًا، ولكن لم ينتفع الناس بعلمه. لا بتدريس ولا بتوجيه، ولا بتأليف، بل هو منحصر على نفسه، لم يبارك الله له في العلم، وهذا بلا شك حرمان عظيم، مع أن العلم من أبرك ما يعطيه الله العبد؛ لأن العلم إذا علمته غيرك، ونشرته بين الأمة، أجرت على دْلك من عدة وجوه "مجموع فتاوى ورسائل العثيمين ٢٦/‏٢٢٢ — ابن عثيمين (ت ١٤٢١)join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
    Image from a post by አቡ ኑዐይም - Sultan HassenImage from a post by አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    20 Sept, 11:25

    forwarded from @abuimranaselefy

    Image from a post by አቡ ኑዐይም - Sultan HassenImage from a post by አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    20 Sept, 11:00

    forwarded from @bahruteka

    Image from a post by አቡ ኑዐይም - Sultan HassenImage from a post by አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    19 Sept, 18:30

    [الحذر من أخذ ‎الأطفال بالقسوة والترهيب في حفظ القرآن] قال الشيخ البشير الإبراهيمي رحمه الله: "... ليحذر المعلّمون الكرام من سلوك تلك الطريقة العتيقة التي كانت شائعة بين معلّمي القرآن، وهي أخذ الأطفال بالقسوة والترهيب في حفظ القرآن، فإن تلك الطريقة هي التي
    Telegramአቡ ኑዐይም - Sultan Hassenይህ የአቡ ኑዐይም ሱልጣን ሐሰን ቻናል ነው
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    19 Sept, 03:27

    forwarded from @hussinassilty

    [الحذر من أخذ ‎الأطفال بالقسوة والترهيب في حفظ القرآن]قال الشيخ البشير الإبراهيمي رحمه الله: "... ليحذر المعلّمون الكرام من سلوك تلك الطريقة العتيقة التي كانت شائعة بين معلّمي القرآن، وهي أخذ الأطفال بالقسوة والترهيب في حفظ القرآن، فإن تلك الطريقة هي التي أفسدت هذا الجيل ‏وغرست فيه رذائل مهلكة. إن القسوة والإرهاب والعنف تحمل الأطفال على الكذب والنفاق، وتغرس فيهم الجبن والخوف، وتُبغض إليهم القراءة والعلم. وكل ذلك معدود في جنايات المعلّمين الجاهلين بأصول التربية. وليدرس المعلم ميول الأطفال بالاختلاط بهم، وليكن بينهم كأخ كبير لهم يفيض عليهم عطفه، ويوزّع بشاشته ويزرع بينهم نصائحه، ويردّ الناد منهم عن المحجة برفق. إن درس الميول يمكّن المعلم من إصلاح الفاسد منها، ومن غرس أضدادها من الفضائل في نفوسهم. وإن المعلم لا يستطيع أن يربّي تلاميذه على الفضائل إلا إذا كان هو فاضلًا ... ولا يستطيع إصلاحهم إلا إذا كان هو صالحًا، لأنهم يأخذون منه بالقدوة أكثر مما يأخذون منه بالتلقين"." آثار البشير
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    17 Sept, 07:01edited

    🇸🇦 إن الدولة السعودية لها الحظ الأوفر في هذا الزمان بنشر العلم وعليكم بالدعاء لها بالنصر على جميع الأعداء. ▫️الشيخ العلامة حماد الأنصاري رحمه الله تعالى join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
    Telegramአቡ ኑዐይም - Sultan Hassenይህ የአቡ ኑዐይም ሱልጣን ሐሰን ቻናል ነው
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    17 Sept, 06:51

    🇸🇦 إن الدولة السعودية لها الحظ الأوفر في هذا الزمان بنشر العلم وعليكم بالدعاء لها بالنصر على جميع الأعداء.▫️الشيخ العلامة حماد الأنصاري رحمه الله تعالىjoin #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
    Image from a post by አቡ ኑዐይም - Sultan HassenImage from a post by አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    17 Sept, 06:21

    forwarded from @hutemariwochchannel

    ምስጋና በጠቅላላ ለአላህ ለአለማቱ ጌታ ይገባው። የአላህ ውዳሴና ሰላም በነቢያችን ሙሐመድ፣ በተከታዮቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ሁሉ ይሁን።ከዚህ በመቀጠል፦ እኔ አቡ ሙዓዝ፥ ከወሎ ደሴ ከተማ ወደ ሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ ተዛውሬያለሁ። ከሱና ሰዎች ጋር ለመቀራረብ ፣ ከሰለፊዮች ጋር አብሮ ለመሆን እና በዚች ቦታ ላይ የሰለፊያ ደዕዋን ለመደገፍና ለመርዳት በማሰብ እዚያው ሐዋሳ ውስጥ ከሰለፊይ ወንድሞች ጋር ለመኖር ወስኛለሁ።እነሱንም—አላህ ይውፈቃቸውና—ከመላው የስሜት ባለቤቶች፤ ወሰን ካለፉና ካላለፉ ሱፊዮች፣ ከዘመነኞቹ የፖለቲካ ኢኽዋኖች፣ እንዲሁም የሰለፊያን ስም ከሚያበላሹ መርሆቻቸውን ካላሉ (ሙመዪዓዎች) ሁሉ ተለይተው አግኝቻቸዋለሁ። ጥራት የተገባውና የበላይ የሆነው አሏህ ከእስልምናና ከሙስሊሞች (በመርዳታቸው) መልካሙን ምንዳ ይክፈላቸው።ከወንዶች፣ ከሴቶች፣ ከትላልቆችና ከትናንሾች የሆኑ ተማሪዎችን የሚያስተምሩባቸው መድረሳዎች አሏቸው። የጌታቸውን መጽሐፍ (ቁርኣንን) እና የነቢያቸውን ﷺ ሱና ያስተምሯቸዋል፤ እንዲሁም በሰለፎች መንገድ ላይ በዐቂዳ (በእምነት)፣ በዒባዳ (በአምልኮ)፣ በአኽላቅ (በሥነ-ምግባር) እና በአካሄድም ጭምር ያንጿቸዋል።ነገር ግን ወንድሞች ሆይ!👉 ልብን የሚሰብረውና የሚያስደነግጠው ነገር ቢኖር፥ እነዚህ የሰለፊያ ጀመዓዎች የራሳቸው የሆኑ (የባለቤትነት መብት ያላቸው) መስጂዶችም ሆኑ ማእከላት (መርከዞች) የሏቸውም። ይልቁንም እነሱ ያሉት በተከራዩባቸው ቤቶችና ማእከላት ውስጥ ሲሆን፥ የኪራዩን ጫና፣ የሁኔታዎችን መዋዠቅ እንዲሁም ቦታውን የመልቀቅ ስጋትን እየተሸከሙ
    Telegramሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሰለፊይ ተማሪዎች ቻናልالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته هذه القناة هي قناة طلاب مسلمي جامعة هواسا والغرض الرئيسي للقناة هو تبادل المعلومات مع خريجينا وطلابنا هنا ይህ ቻናል የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪወች ቻናል ሲሆን የቻናሉ ዋና አላማ ለተመረቁ ተማሪወች እንድሁም እዚህ ላሉ ተማሪወች INFORMATION SHARE ማድረግ ነው።
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    17 Sept, 03:31

    forwarded from @semirenglish

    Image from a post by አቡ ኑዐይም - Sultan HassenImage from a post by አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    16 Sept, 11:04

    👉 የየመን ሺዓዎች (ሑሲዮች) ተግባር የቅድመ አያቶቻቸው የቀራሚጣዎች ወሲያ ነው ።ራፊዳዎች (ሺዓዎች) የአብደላህ ኢብኑ ሰበእ ፍሬዎች ናቸው ። አብዱላሂ ኢብኑ ሰበእ በዑመር ዘመነ መንግስት ሰልሜያለሁ ብሎ እስልምና ውስጥ ገባ ። የዑመር አስተዳደር በውስጡ የደበቀውን ኢስላምን ከውስጥ ሆኖ የመናድ አላማው እንዲያሳካ አልፈቀደለትም ነበር ። እንደ ጊንጥ አንገቱን ደብቆ ቆየ ። ዑመር ወደ አኼራ ሲሄድ የኡስማን መንግስት ሲተካ ገና ከማለዳው ሴራውን ውስጥ ለውስጥ ጀመረ ። ኢስላምን የመናድ ተግባሩ የኡስማንን ስም በማጥፋት ነበር የጀመረው ! ከመዲና ወደ በስራ ኩፋና ሻም እያለ እስከ ሚስር (ግብፅ) መርዙን አዳረሰው ። በመርዙ የተለከፉ ስብስቦች በ35ኛው አመተ ሂጅሪያ በሐጅ ወር ከያሉበት ተጠራርተው ኸሊፋውን ኡስማን ከቤቱ እንዳይወጣ ከበው ከቆዩ በኋላ በጁሙዓ ቀን እቤቱ ሆኖ ቁርኣን እየቀራ እያለ ደረቱ ላይ ዘጠኝ ቦታው ወግተው አንገቱን ቆርጠው ገደሉት ። የአብደላህ ኢብኑ ሰበእ ጥንስስ በዚህ አላበቃም ። የነብዩ ቤተሰቦችን እንወዳለን በሚል ዐልይን አላህ ነው የሚል ሺዓ የሚል ቡድን ቡድን መጣ ። ኸሊፋው ዐልይ ይህን በሰማ ጊዜ ሰብስቦ ተዉ አላቸው አንሰማም አሉ ጉድጓድ አስቆፍሮ በእሳት አቃጠላቸው ። የተቀሩት አሁን የበለጠ አላህ መሆንህን አረጋገጥን በእሳት የሚቀጣው አላህ ስለሆነ አሉ ። ዐብደላህ ኢብኑ ሰበእን ከሀገር አባረረው የሺዓዎች ሸር ጨመረ ። የነብዩን ባልደረቦች አቡ በከርን ፣ ዑመርንና ኡስማንን ጨምሮ እናታች ዓኢሻንና ሐፍሳንም ካፊሮች ናቸው አሉ ። ይህም አልበቃም ከዐልይና ቤተሰቦቹ ውጪ
    Telegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    16 Sept, 05:42

    forwarded from @abuhemewiya

    🟢ዑለማዎች ሶስት አይነት ናቸውقال الشيخ العثيمين-رحمه الله-: (العلماء ثلاثة أقسام: عالم مِلَّةْ، وعالم دولة، وعالم أمة). - أما عالم الْمِلَّة: فهو الذي ينشر دين الإسلام، ويفتي بدين الإسلام عن علم، ولا يبالي بما دل عليه الشرع أوافق أهواء الناس أم لم يوافق. -وأما عالم الدولة: فهو الذي ينظر ماذا تريد الدولة فيفتي بما تريد الدولة، ولو كان في ذلك تحريف كتاب الله وسنة رسوله-صلى الله عليه وسلم-. -وأما عالم الأمة: فهو الذي ينظر ماذا يرضي الناس، إذا رأى الناس على شيء أفتى بما يرضيهم، ثم يحاول أن يحرف نصوص الكتاب والسنة من أجل موافقة أهواء الناس. نسأل الله أن يجعلنا من علماء الملة العاملين بها)[شرح رياض الصالحين [4-/307-308]❌የሀገር ዓሊም =ሀቅን ቢፃረሩም የሀገሩን መሪና ባለስልጣናት ፍላጎት ተከትሎ የሚያስተምር። ሀቅን ጨፍልቆ መንግስ ጋር ቀረቤታን ይከስባል።❌የህዝብ ዓሊም =የህዝቡን ፍላጎት ተከትሎ የሚያስተምር።ሀቅን ጨፍልቆ በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ይከስባል።✅የዲን ዓሊም =በቁርኣን እና ሀዲስ የሚሰራ ሰለፊይ ጀግና። ሀቅን ግልፅ አድርጎ ጀነት እና የአላህን ውዴታ ይከስባል።https://t.me/Abuhemewiya
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    15 Sept, 18:04

    📌ተከታታይ የዐቂዳ ትምህርትክፍል 06🎙ማብራሪያ በአቡ ነዐይም ሱልጣን ሐሰን [ሀፊዘሁሏህ]📚اسم الكتاب: [خُذ عَقِيْدَتَكَ مِنَ الكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيْحَةِ].📝المؤلف: الشيخ محمد جميل زينو [رحمه الله تعالى].🎙بشرح الأخ أبي نعيم سلطان بن حسن [ حفظه الله].🗓 ዘውትር ጠዋት ጠዋት ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከአስራ ሁለት ሰዓት ተኩል ጀምሮ እስከ አንድ ሰዓት ተኩል ባለው እየተሰጠ ያለ ትምህርት ነው ።👉 ይህንን በመጫን ክፍል አምስትን ያግኙ🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 قَــال رَسُـــــولُ اللهِ صلى الله عليه وسلم 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹 "الكَلِمَةُ الطَّيِّبَةُ صَدَقَةٌ "🌹[رواه مسلم]. 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹https://t.me/Ledineh_Bota_Sit
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    15 Sept, 17:59

    👍👍👍👍👍👍👍👍💪👌🔴ሰበር ዜና🔴🏖️ከባህርዳር🏖️▫️ዓለም አቀፍ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ📌የሀገራችንና የሳዑዲ እንቁ የሰለፍይ📝 ✅️ አሊሞች ✅️ ሼይኾች ✅️ኡስታዞችና ✅️ዳኢዎች በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    15 Sept, 14:03

    قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-:"فإذا كان عقله يوجب أن ينقاد لطبيب يهودي فيما أخبره به من مقدرات من الأغذية والأشربة والأضمدة والمسهلات، واستعمالها علي وجه مخصوص، مع ما في ذلك من الكلفة والألم، لظنه أن هذا أعلم بهذا مني، وأني إذا صدقته كان ذلك أقرب إلي حصول الشفاء لي، مع علمه بأن الطبيب يخطئ كثيراً، وأن كثيراً من الناس لا يشفي بما يصفه الطبيب، بل قد يكون استعماله لما يصفه سبباً في هلاكه، ومع هذا فهو يقبل قوله ويقلده، وإن كان ظنه واجتهاده يخالف وصفه، فكيف حال الخلق مع الرسل عليهم الصلاة والسلام؟ والرسل صادقون مصدوقون لا يجوز أن يكون خبرهم علي خلاف ما أخبروا به قط، والذين يعارضون أقوالهم بعقولهم عندهم من الجهل والضلال ما لا يحصيه إلا ذو الجلال، فكيف يجوز أن يعارض ما لم يخطئ قط بما لم يصب في معارضته له قط؟".درء تعارض العقل والنقل (1/ 141). ‏<تم تعديل هذه الرسالة>
  • አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

    15 Sept, 12:13

    🚫 ሪዝቅ ከአላ ከሆነ ለምን ትመቀኛለህ ?يقول حاتم الأصم – رحمه الله –" رأيت الناس يذم بعضهم بعضا ويغتاب بعضهم بعضا، فوجدت أصل ذلك من الحسد في المال والجاه والعلم، فتأملت في قوله تعالى :{ نَحْنُ قَسَمْنَا بَيْنَهُم مَّعِيشَتَهُمْ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا }فعلمت أن القسمة من الله فما حسدت أحدا "ሓቲሙል ዐሶም የተባለ ሰው እንዲህ ይላል : –" ሶዎች ከፊላቸው ከፊሉን ሲያወግዙ ከፊላቸው ከፊሉን ሲያሙ አየሁ ። የዚህ መንስኤው በገንዘብ ፣ በክብርና ዒልም መመቅኘት መሆኑን አገኘሁት ። የሚቀጥለውን የአላህ ቃል አስተዋልኩ : – " እኛ በቅርቢቱ ሕይወት ኑሯቸውን በመካከላቸው አከፋፍለናል "፡፡ (ለሁሉም) ሪዝቅ የሚያከፋፍለው አላህ መሆኑን አውቅሁኝ ። (ከዚህ በኋላ) ማንንም ተመቅኝቼ አላውቅም " ።https://t.me/bahruteka
    Telegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka