Latest posts

Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
19 Sept, 19:21
forwarded from @darassunnah1444
ኮርስ መግቢያبعنوان:- خمسون نصيحة لطلاب العلم الوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي.ርእስ:- በፊትና እና በቢድዐህ ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመራቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!!⏯ መግቢያ🎙በሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተሰጠ ኮርስየዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
16 Sept, 18:59
forwarded from @dalocha_selefiy_jemea



Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
16 Sept, 12:13
forwarded from @ibnuu_teymiyah
♦️አሳሳቢ መልእክት ከኢብኑ ተይሚያ መርከዝ እና መድረሳየተመዘጋቦችሁ ሴት ተማሪዎቻችን በአጠቃላይ በአሏህ ፍቃድ የፊታችን ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 5:00 ባለው ፈተና ስላለ በኢብኑ ተይሚየ መስጂድ በመገኘት እንትፈተኑ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን🗨️መልእክቱን አሰራጩት ባረከሏሁ ፊኩምhttps://t.me/ibnuu_teymiyahTelegramየኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ቻናል (قناة (مسجد ابن تيميةበአዳማ ከተማ የኢብኑ ተይሚያህ መስጂድና መድረሳ ደርሶችና ፈዋኢዶች የሚለቀቅበት ቻናል
Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
15 Sept, 18:07
👍👍👍👍👍👍👍👍💪👌🔴ሰበር ዜና🔴🏖️ከባህርዳር🏖️▫️ዓለም አቀፍ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ📌የሀገራችንና የሳዑዲ እንቁ የሰለፍይ📝 ✅️ አሊሞች ✅️ ሼይኾች ✅️ኡስታዞችና ✅️ዳኢዎች በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ
Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
8 Sept, 18:16
#ሙመዪዓ #ሀዳድያ🔊 አዲስ ትምህርትርዕስ፦“በአቡ ሐኒፋ የተሰነዘረው ጀርሕ ”🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይhttps://t.me/abdulham/2745 https://t.me/abdulham/2745
Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
8 Sept, 11:13
forwarded from @abuabdurahmen
ታላቅ ብስራት ለሴቶች በአዳማ ከተማኢብኑ ተይሚያ መርከዝ እና መድረሳ ለሁለተኛ ዙር የሴት ተማሪዎችን በተመላላሽ መልኩ ቁርዓንን በአንድ አመት አሰሓፍዞ ለማስመረቅ እቅድ ዝግጅቱን ጨርሶዋል ። ስለሆነም ሴት ተማሪዎቻችን ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 07 ምዝገባ መጀመሩን አውቃችሁ በግዜ ልትምዘገቡ እናሳስባለን ። ከክፍያ ነፃ ነውየምዝገባ መስፍርት ፦ 1ኛ አዳማ ውስጥ ነዋሪ የሆነች 2ኛ በተሰጣት ሰዓት ገብታ የምትወጣ 3ኛ የመድረሳውን አዳብ እና ስርዓት የምታሟላ 4ኛ የመግቢያ ፈተና ተፈትና ማለፍ የምትችል ።ስልክ ቁጥር +251908286729 +251962963588መልእክቱን Share Share አድርጉት https://t.me/ibnuu_teymiyah
Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
7 Sept, 13:28edited
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهበዳሎቻ ከተማ ላይ የሚደረግ የሱና እንቅስቃሴን በማንቀሳቀስ ላይ ወንድሞቻችን ከከፈቷቸው ግሩፖች ውስጥ አንዱን ልጋብዛችሁ።⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/usman_medresa_dalocha https://t.me/usman_medresa_dalocha https://t.me/usman_medresa_dalocha ⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️1,080Open in Telegram
Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
6 Sept, 15:30
forwarded from @ibnuu_teymiyah
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهውድና የተከበራችሁ የኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ደርስ ታዳሚያን በሙሉ ለተወሰነ ሳምንታት ከመግሪብ እስከ ዒሻዕ ተቋርጦ የነበረው ደርስ በአላህ ፍቃድ ነገ ሰኞ ጳጉሜ 02/2018 እንደሚጀመር እናሳውቃለን።ላልሰሙት በማዳረስ በጊዜ ለመገኘት እንሞክር።መልእክቱን Share Share አድርጉት https://t.me/ibnuu_teymiyah https://t.me/ibnuu_teymiyahTelegramየኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ቻናል (قناة (مسجد ابن تيميةበአዳማ ከተማ የኢብኑ ተይሚያህ መስጂድና መድረሳ ደርሶችና ፈዋኢዶች የሚለቀቅበት ቻናል
Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
4 Sept, 18:46
forwarded from @abuabdurahmen
🚨 ዛሬ ጁሙዓ ማታ ልዩ የቀጥታ ስርጭት (LIVE) እንዳያመልጥዎ! 🚨ለቦሌ ሂጅራ መስጂድ ቦታ መግዣ የሚውል ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ እና የዕቃዎች ጨረታ ፕሮግራም በድጋሚ ዛሬ ማታ ይካሄዳል።በዚህ ታላቅ የሰደቃህ ምሽት ላይ ሁላችሁም በመሳተፍ የኸይር ስራው ተቋዳሽ ሁኑ፦የዕቃዎች ጨረታ፦ ለጨረታ የቀረቡ በርካታ ጠቃሚና ልዩ ዕቃዎች በሙሉ እንደባለፈው ባማረና አጓጊ በሆነ ሁኔታ ዛሬ ማታም የሚጫረቱ ስለሆነ ገብተው ይጫረቱ፣ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ። የኒያህ ፕሮግራም፦ ለመስጂዱ ግንባታና ቦታ መግዣ የአቅምዎን ያህል ኒያ በመነየት አሻራዎን ያሳርፉ።ሊንኩን ለቤተሰብና ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።⏰ ሰዓት: ዛሬ ማታ ከ3:30 ጀምሮ📍 ቦታ: በቴሌግራም ግሩፓችን በቀጥታ ስርጭት (Live)🔗 የግሩፕ ሊንክ: https://t.me/hijra_masjid


Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
4 Sept, 18:40
https://t.me/hijra_masjid?videochatTelegramበአዳማ ከተማ ቦሌ ሂጅራ መስጂድ ቦታ ግዢ ማስተባበሪያ ግሩፕየሂጅራ መስጂድ አካዉንት 1 ንግድ 1000780295598 2 አቢሲኒያ 262633969 3 ዳሽን 2943610578411 4 አዋሽ 014251792295200 5 ዘምዘም 0093533020101 6 ሒጅራ 1013123940001 1 ነጃ ሙሳ 2 ነስረዲን አብዱልጀባር 3 ሙሐመድ ነጋሽ አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይመንዳችሁ
Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
30 Aug, 11:47
forwarded from @abuhemewiya
🟢ሰለፊይ የመሆን ማረጋገጫ🟢تحقيق السلفية والسنيةقال العلامة ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله "فلا تتحقق السلفية والسنية في أحد حتى يفارق أهل البدع والتحزب قلباً وقالبا ويلتزم بما كان عليه السلف الصالح ظاهرا وباطنا، عقيدة ومنهجا، قولا وعملا، عبادة وأخلاقا" مجموعة الردود 376አሸይኽ ረቢዕ አልመድኸሊይ አሉ: የሚከተሉት ነጥቦች እስከሚረጋገጡ ድረስ በአንድ አካል ላይ ሰለፊይነት እና ሱኒይነት አይረጋገጥም።✏️የቢድዐህ እና የቡድንተኝነት ባልተቤቶችን በቀልቡም በአካሉም እስከሚርቃቸው ድረስ።✏️ሳሊህ ቀደምት (ሰለፍ አሳሊህ) የነበሩበትን በውጭም ፣ በውስጥ ፣ በእምነት (በዐቂዳህ) ፣ በመንሃጅ ፣ በንግግርም በተግባር ፣ በዒባዳም በስነምግባር አጥብቆ እስከምይዝ ድረስ።http://t.me/Abuhemewiya


Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
29 Aug, 13:15
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ🎙ሸይኽ አብደልሀሚድ ኢብኑ ያሲን አል’ለተሚይ ከስልጤ🔑ርዕስ :- በተለያዩ ጉዳዩች ምክር✅ በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕhttps://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi
Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
28 Aug, 19:55
🌕 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደዕዋ ና የኒያ ፕሮግራማችን╰┈➢ተ ╰┈➢ ጀ ╰┈➢ ም ╰┈➢ ሯ ╰┈➢ ል🎙 ዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን አስስልጢ ከአዲስ አበባ🔑🔑ርዕስ ገባ ገባ በሉገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩምአድ ና ሸር በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇 •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi
Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
28 Aug, 18:49
🌸 ያሰላም ሀራችን! 🌸 ✨ አል-ፉርቃናችን በመሻይኾች አሸብርቃለች! ✨🔥📚 አሁን ላይቭ ላይ ነን! 📚🔥💎 ኑ የሚያምር የደመቀ ዳዕዋ አለን!ወንድሞችና እህቶች ሁላችሁም ኑ!🚗ማንም ሳይቀር አሁኑኑ ተቀላቀሉ!🌿 ኑ እንስማ፣ እንማር፣ እንጠቀም! 🌿✍ኑ https://t.me/haraselefi ✍ኑ https://t.me/haraselefiTelegramየሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290ይህ ግሩፕ የተከፈተበት አላማ. በሀራ ከተማ አስተዳደር የሚገኘዉን የሰለፍዮችን መስጅድ #መስጅደል ፉርቃንን በተሻለና ባማረ ሁኔታ ለመገንባት ታቅዶ የተከፈተ ግሩፕ ነዉ። ስለሆነም በዚህ የተቀደሰ ተግባር የበኩላችሁን አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ስንል መልእክታችን ነዉ ባረከሏሁ ፊኩም። አካዉንት 👉ንግድ ባንክ 1000777145437 ያካዉንቱ ተጠሪዋች 1,ያሲን ሙሄዉ 2,ሰይድ ይማም
Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
27 Aug, 10:38
forwarded from @sheikmohmmedhyathara
🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታላላቅ የሰለፍያ #መሻይኾች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ #የonline የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ አርሂቡ ይላቹሀል።💺ተጋባዥ መሻይኾች1,ሸይኽ ሀሰን ገላዉ {ከባህር ዳር}2,ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ{ከስልጤ}3,ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ(ከባህርዳር)4,ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን አስ'ስልጢ (ከአዲስ አበበ)5,ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአዲስ አበባ)6,ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (ከኮምቦልቻ)


Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
21 Aug, 15:22
#ስለ_መውሊድ_በኡለሞቻችን ➪➩➪➩➪➩➪➩➩➩✅ በአለም ላይ ታዋቂ የሆኑና በአላህ ፍቃድ ባላቸው እውቀት ከጥመት ባለቤቶች ውጭ ትንሽ ትልቁ፤ ሴት ወንዱ የሚያከብራቸው ውድና የተከበሩ የሱና መሻይኾች በአሁኑ ሰዓት እየተደገሰ ስለሚገኘው መውሊድ የሰጡት የተለያዩ ትምህርት ሲሆን ከታች በሊንክ ቀርቦላችኋል።ታላላቅ ኡለሞች ስለ መውሊድ ምን አሉ?╭─••─═••═─•••─╮ ✅ ክፍል ❶ እስከ ⓯ ╰─••─═••═─•••─╯❶ኛ ➦ በታላቁ ዓሊም አንደበት ስለ #መውሊድ 🎙 سماحة الشيخ عبدالعزيز بن باز رحمه الله 🎙 በሸይኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህበዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3911
Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
20 Aug, 18:17
صورة من حسين عبد الله
Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
20 Aug, 18:17
forwarded from @hussinassilty
صورة من حسين عبد الله


Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
20 Aug, 13:51
forwarded from @hussinassilty



Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
20 Aug, 13:51
forwarded from @alateriqilhaq
📌ለሰለፍያዎች ምክር"ራሳችንን ከሰለፍያ ጋር ካዛመድን ፣ ሰለፎች ራሳቸውን ከሌሎች እንደሚለዩት ሁሉ ፣ ራሳችንን ከሌሎች መለየት አለብን።"الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي الإثيوبي حفظه اللهhttps://t.me/alateriqilhaqكن على بصيرة
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
