gram news
Abyssinia Media channel avatar

Abyssinia Media

@abyssiniamedia24

ወደ ቀደመችው የአቢሲኒያ (የአምሐራ) ምድር እንመለስ!! https://t.me/AbyssiniaMedia24 https://youtube.com/@unitedamhara24?si=rqgwv5BMRDOE00gM

ProjectsENPolitics

10,500subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Abyssinia Media

    22 Sept, 14:38

    forwarded from @zemedkunbekelez

    • ግሸን ደርሻለሁ…"…ግሸን ከአዲስ አበባ ደሴ 400 ኪሎ ሜትር ከተጓዙ በኋላ ከደሴ 82 ኪሎ ሜትር ተጉዘው በአጠቃላይ ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ ከአዲስ አበባ በ482 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ የጌታችን የአምላካችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ግማደ መስቀሉ የሚገኝባት ተራራ ናት።"…በአሁን ሰዓት የግሸን ደብረ ከርቤ ገዳም በዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ወሎ ቤተ ዐምሓራ ምኒልክ ዕዝ ቁጥጥር ስር ነው። ባለፈው ሳምንት የአገዛዙ አንድ ሙሉ ክፍለጦር በደቡብ ወሎ በዳውንት ያለቀው እና የተደመሰሰው በቆረጣ ገብቶ ግሸንን አስለቅቆ አለሁ፣ ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ ነው ለማለት ነበር። ግን አልተሳካም። አሁን ግሸን በቆንጆዎቹ ቁጥጥር ስር ናት።"…የኦሮሙማው መንግሥት በትእቢት ተሞልቶ፣ በእብሪት አብጦ፣ ያጎረሱትን እጆች በሙሉ ነክሶ፣ ውለታ ቢስ ሆኖ፣ የበላበትን መሶብ ገበታ ገልብጦ፣ ወጪት ሰባሪ ሆኖ ተወጣጥሮ በዐማራ ላይ የሠራው ግፍ አሁን ተግባራዊ ዋጋ ወደማስከፈሉ ገብቷል። በሀገረ ኢትዮጵያ ብዞ ሚልዮን ሰዎች ከሚሳተፉባቸው ክብረ በዓላት በቁጥር ጥቂት እንደሆኑ ይታወቃል። የቁልቢው ቅዱስ ገብርኤል፣ የአክሱም ጽዮን፣ አዲስ አበባ የመስቀል ደመራ፣ የጎንደር እና የአዲስ አበባ የጥምቀት በዓል፣ ደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ እና ግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም ናቸው።"…ከእነዚህ ውስጥ ሙሉ ክልል ትግራይ በትግሬዎቹ እጅ ነው። ብልፅግና ምንም ዓይነት ቁጥጥር የለበትም። ግሸን ደብረ ከርቤም ከአገዛዙ ቁጥጥር ውጪ ነው። የአካባቢውንም፣ የገዳሟንም ፀጥታ የሚያስከብረው የዐማራ ፋኖ ነው። ይሄ ማለት ለአገዛዙ
    Image from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia Media
  • Abyssinia Media

    21 Sept, 19:48

    #ሰበር_ዜናአሁን ከመሼ የደረሰኝ ዜና!በየግንባሩ ያለው የአገዛዙ ሰራዊት መመሪያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ አለመሆኑና «ከማን ጋር ነው የምንዋጋው?» በሚል ከታችኛው አዛዥ እስከ ላይኛው አመራር ድረስ ከባድ መከፋፈል መፈጠሩ ተሰምቷል።
    96643Open in Telegram
  • Abyssinia Media

    19 Sept, 19:59

    ሰበር ዜና !አዛውንቱ ታሪክ አዋቂና ፖለቲከኛ ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ ከእስር ተፈቱ !ለአራት ዓመታት ገደማ በፅኑ እስራት ላይ የቆዩት አንጋፋው ታሪክ አዋቂ፣ የታሪክ ተመራማሪና የፖለቲካ ተንታኝ ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ የእስር ጊዜያቸውን አጠናቀው ከእስር መፈታታቸው ተሰምቷል።ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ በግንቦት ወር 2014 ዓ.ም በቁጥጥር ስር ውለው ''የጥላቻ ንግግር በማሰራጨትና የእርስ በእርስ ግጭት በማነሳሳት'' በሚሉ ብልፅግና ወለድ ተደራራቢ ክሶች ተከሰው የነበረ ሲሆን፣ የእስር ጊዜያቸውን በማረሚያ ቤት ካጠናቀቁ በኋላ ዛሬ መፈታታቸው ተረጋግጧል።
    Image from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia Media
    1,360111Open in Telegram
  • Abyssinia Media

    19 Sept, 11:27

    forwarded from @fanomedia27

    የጳጳሱ ብልግና ሲጋለጥ
    1,490file81Open in Telegram
  • Abyssinia Media

    18 Sept, 23:22

    Image from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia Media
  • Abyssinia Media

    18 Sept, 23:22

    ዜጎችን ከጥቃት የመጠበቅ ዋነኛ ኃላፊነት ያለበት የመንግሥት መዋቅር ራሱ የዜጎችን ሕጋዊ መሣሪያ በመገፈፍ ለሽብርተኛ ታጣቂዎች ጥቃት ሲያጋልጥና ተባባሪ ሲሆን፣ ጥቃቱ ከተራ የሕግ ማስከበር ክፍተት አልፎ የፖለቲካ ሥርዓቱ አካል መሆኑን ያሳያል። የፌደራል መንግሥቱ ይህንን ሁኔታ እያወቀ ዝምታን መምረጡ ወይም እርምጃ አለመውሰዱ ለድርጊቱ ይሁንታ እንደ መስጠት ይቆጠራል። የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ አቋም እና ጥሪ፤ አብን በኢፌዴሪ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 32 (በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት) እና አንቀጽ 40 (የንብረት ባለቤትነት መብት) እንዲሁም በዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎች ላይ በመመስረት የሚከተሉትን ግልጽ ሕጋዊና ፖለቲካዊ ጥሪዎች ያቀርባል፦ 4.1. መዋቅራዊ በደሎችን ማቆምና ፍትሕን ማረጋገጥ፦ የፌደራል መንግሥት እና የደኅንነት መዋቅሮች በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ፣ በወልቂጤ እና በአዋሳኝ የኦሮሚያ የምዕራብ ሸዋ እና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ አካባቢዎች በአማራ ተወላጆች ላይ የሚያካሂዱትን መዋቅራዊ እስራት፣ የእንቅስቃሴ ገደብ እና የድጋፍ መከልከል በአስቸኳይ ማቆም አለባቸው። በወልቂጤ እስር ቤቶች እና በወልጋ ማሰቃያዎች ያለ አንዳች ወንጀል በሐሰተኛ ክስ የታሰሩ የአካባቢው ባለሀብቶች፣ አርሶ አደሮች እና ወጣቶች ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲፈቱ፣ የተከፈቱ የሐሰት የፖለቲካ መዝገቦች እንዲዘጉ፣ የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ወደ ቀዬአቸው እንዲመለሱ፣ የተወሰዱ የሕዝብ መከላከል መሣሪያዎች እና የተዘረፉ ንብረቶች በአስቸኳይ ለባለቤቶቻቸው እንዲመለሱ አብን በጥብቅ ይጠይቃል። 4.2.
  • Abyssinia Media

    17 Sept, 07:10

    🇺🇸🇮🇱⚡️ጄዲ ቫንስ፡የመካከለኛው ምሥራቅ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲያችን ለእስራኤል መንግሥት አጎብዳጅ እንዲሆን ልንፈቅድ አንችልም … ከኔቶም ጋር እንዲሁ፣ ለማንም ብለን አናጎበድድም።ከሰዎች ጋር ስንሠራ አብረን እንሠራለን። ባልተስማማንበት ጊዜ ደግሞ፣ አንስማማም!
    1,650video21Open in Telegram
  • Abyssinia Media

    15 Sept, 17:48

    ይህ ከታች ያስቀመጥሁት የዋዜማ ዘገባ ነው። በአማራ ክልል ትጥቅ ብቻ ሳይሆን ሱሪ አስፈታለሁ ብሎ ጦርነት ላይ የሚገኘው የብልጽግና አገዛዝ፣ በኦሮሚያ ክልል "ዕድሜና ጤና የሚፈቅድልሁ ሁሉ ታጠቅ" ብሏል። ዘገባውን ይሄው አንብቡት። ... የኦሮሚያ ክልል ባለሥልጣናት ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ ምዕራብ ሸዋ፣ ሰሜን ሸዋ እና ቄለም ወለጋን ጨምሮ የጸጥታ ችግር ባለባቸው ዞኖች፣ እድሜያቸውና ጤናቸው የሚፈቅድላቸው አርሶ አደሮች የጦር መሣሪያ ገዝተው እንዲታጠቁና አካባቢያቸውን ተደራጅተው እንዲጠብቁ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ዋዜማ ሠምታለች። የክልሉ መንግሥት የጦር መሳሪያ ገዝተው ለሚታጠቁ አርሶ አደሮች ባስቸኳይ የጦር መሣሪያ ፈቃድ ይሠጣል፤ ጥይትም በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርባል በማለት የዞኖቹ ባለሥልጣናት ለአርሶ አደሮች እንደነገሯቸው ነዋሪዎች ነግረውናል። የጦር መሳሪያ ለመግዛት የገንዘብ አቅም የሌላቸው አርሶ አደሮች አጣብቂኝ ውስጥ መግባታቸውንም ምንጮች ጨምረው ጠቅሰዋል።
    Image from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia Media
  • Abyssinia Media

    9 Sept, 18:15

    forwarded from @zemedkunbekelez

    • ድላንታ ሄጄ እኮ ነው።"…የምጽፈው ሁሉ እኮ ግራ ገባኝ። ፊደላቱ ብዥዥ አሉብኝ፣ ቃላቶች ጠፉብኝ፣ ተሰወሩብኝ። በሬድዮ ተሸካሚ ኮሎኔል የምትመራ ሀገር፣ በምሮኮኛ ጄነራሎች የሚመራ ጦር፣ በምኒሊካውያን፣ በአሳምነው ፅጌ ልጆች እጅ ወድቀው እንደቅጠል ሲረግፉ ማየት እንዴት ይሰቀጥጣል? በጣም ነው የሚያመው።"…ታፍሰው የሄዱ የኦሮሞ ወጣቶች፣ የደቡብ ወጣቶች፣ ወዶና ፈቅዶ ዐማራና ኦርቶዶክስን ነፍጠኛንም ልክ አገባለሁ ብሎ በፈቃዱ የዘመተ የኦሮሞ፣ የስልጤና የደቡብ የወሀቡይ እስላም፣ የደቡብና የወለጋ የኦሮሞ ጴንጤ፣ የዐማራ አድማ ብተና ውስጥ ዐማራን ለማጥፋት፣ ፋኖን ለመዋጋት የገባ የአገው ሸንጎ፣ የጎንደር የፖለቲካው ቅማንት፣ የከሚሴ ኦሮሞ ወጣት አለቀ ነው የምላችሁ። እንደ ቅጠል ረገፈ። ሙሉ ክፍለጦር ከጥቅም ውጪ ነው የሆነው።"…ከእንግዲህ እኔ የምዘግበው አልፎ አልፎ እንዲህ አይነት የድል ዜና ብቻ ነው የሚሆነው። እንደ ድሮው ፋኖ በዚህ ገባ በዚህ ወጣ ማለት አልፈልግም። የዐማራ ፋኖ አሁን ለአቅመ አዳም ደርሷል። ሙሉ ሰው ሆኗል። በእግሩ ቆሟል። ክፉ እና ደጉንም ለይቷል፣ ዐውቋልም። እናም የምፈራለት ነገር የለም። የምሰጋለት ነገር የለም። ቢኖርም እንኳ ራሱ ችግሩን መፍታት የሚችልበት ደረጃ ደርሷል። እግዚአብሔር ይመስገን።"…የናቁት ያስቀራል ራቁት ይል ነበር አጎቴ ሌኒን። እናም እየሆነ ያለው እንደዚያ ነው። በአገዛዙ እና በአገዛዙ ደጋፊዎች በኩል ዐማራን እንደ ሕዝብ፣ የዐማራ ፋኖን እንደ ሠራዊት እና ተገዳዳሪ ያለማየት ነገር ነበር። እሱ ነገር ለፋኖ ሲጠቅመው አገዛዙንና የአገዛዙን ደጋፊዎች
    Image from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia Media
    2,620video115Open in Telegram
  • Abyssinia Media

    9 Sept, 16:43

    የአማራ እናቶች ደም ተመልሷል የአማራ እናቶች ሴቶች ደፋሪ እና ጨፍጫፊ እንደዚህ ተጋድሟል በተለይ የጎንደር እና የጎጃም አማራ እናቶች እህቶች ንፁሃን እንደዚህ ሰዉየ የጨፈጨፈ የለም!!!!አፋብን ምኒልክ ዕዝ 🦅👌
    Image from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia Media
  • Abyssinia Media

    7 Sept, 09:10

    forwarded from @fanomedia27

    ልደቱ ገፋ ብሎ ወጥቶ ጃዋርን ሲተቸው ፥ ልደቱ ላይ የሚዘምቱት አብዛኛዎቹ የግንቦት ሰባት ሰዎች ናቸው።ምናልባት the public ላይረዳ ይችላል። ሰማኒያ ወይም ዘጠና ከመቶ የሚሆነው ቅሪቱ ( ግንቦት ሰባት ከሞተ በሗላ ሬሳውን ይዞ የሚዞረው አካል)፥ በግንቦት ሰባት ውስጥ የተደበቀ ኦሮሞ ነው። በስም ዘርዝሬ ልጠራልህ እችላለሁ። ከዚያ ውጭ ያለው አስር ፐርሰንት አማራ ጠል የሆኑ የሌላ ድቅል ማንነት ያላቸው ስብስብ ( ብስብስ) ዎች ናቸው።ስለዚህ ኤፍሬም ማዴቦም ሆነ ዮናስ ብሩ፥ አንዳርጋቸውም ሖነ ፥ ነአምን ዘለቀ አንዳቸውም ስባሪ አማራነት በደማቸው የሌለ ብቻ ሳይሆኑ አማራን በመጥላት የፀና አቁዋማቸው የሚታወቁና ፥ ለሚፈልጉት ግብ ሲሉ ፥ ልደቱ ልክ ሆኖም ሳለ ልደቱ ላይ የሚዘምቱ ናቸው። #ኄኖክ
    Image from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia Media
    2,1601143211Open in Telegram
  • Abyssinia Media

    7 Sept, 04:07

    forwarded from @fanomedia27

    በግብፅ ቴሌቭዥን "ሚሽን ኢምፖሲብል" የተሰኘው ታዋቂ የወንጀል ምርመራ ፕሮግራም የቀድሞ አቅራቢ የ39 ዓመቷ ሣራ ኸሊፋ የሞት ፍርድ ተላለፈባት።ሣራ ኸሊፋ ዛሬ የካይሮ ፍርድ ቤት በከፍተኛ አደገኛ ዕፆች ዝውውር መረብ ውስጥ በነበራት ተሳትፎ ጥፋተኛ ብሎ የሞት ፍርድ ሲበይንባት በዕንባ መንሰቅሰቋ ታውቋል።በማህበራዊ ሚዲያ ከ2 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሏት ሣራ ኸሊፋ ለፍርድ ቤቱ ዳኞች "እባክዎን ያዳምጡኝ ጌታዬ፤ ወላጆቼ በስርዓት ነው ያደጉኝ፤ ሶላት የሚሰግዱ አማኞች ናቸው፤ እኔ ደግሞ የዕፅ ገንዘብ አያስፈልገኝም" በማለት ብትማፀንም ሰሚ አላገኘችም።ሳራ ከቴሌቪዥን አቅራቢነቷ በተጨማሪ የራሷን የፕላስቲክ ሰርጀሪ ክሊኒክ እና የቴሌቭዥን ዝግጅት ማስተባበር ኩባንያ እንደምታስተዳድር ታውቋል።#NewYorkPost
    Image from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia Media
  • Abyssinia Media

    6 Sept, 09:27

    Image from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia Media
  • Abyssinia Media

    6 Sept, 09:25

    ይቺ ራቹ የምትባል ገመድ አፍ ሰባተኛ “ሸ ሰፈር” app ጋ ሰደበችን እኮ! ለ 100 ዓመት የተገነባ የወረሞ ህዝብ ጥላቻ አለ አለችን! ኢትዮጵያዊ ነን ባዮች አለ indirectly አማራዎቸ የወረሞ ጥላቻን ለባለፉት 100 አመታት ገንብተዋል አለን። ራቹን ከዚህ ተነስቼ ሰገመግመው የብዙ ወረሞ አክቲቪስቶችን ነፀብራቅ ነው ያየሁበት። ያየነውን የሰማነውን ብቻ አይደለም ወደ ኋላ 1 ሚሊዮን አመት ተመልሰው የዳይኖሰርን ታሪክ መቀማት ጀምረዋል። ማርያምን አልሰማችሁትም አንዱ ከ 1 ሚሊየን አመት በፊት እኛ በ ቀበና ወንዝ ዳርቻ ኢሬቻ እናከብር ነበር ሲል?🤣 በባለፉት 100 አመታት የአማራ ብሔርተኝነትን ታሪክ እንካችሁ! 1899 - አፄ ሚኒልክ ታመሙ! ወንድ ልጅ ስላልነበራቸው የልጅልጃቸው ልጅ ኢያሱ አልጋቸውን ወረሰ! ከዛም ልጃቸው ንግስት ዘውዲቱ ነገሱ በኋላ የሀረሩ ራስ መኮንን ልጅ ተፈሪ ነገሰ! ተፈሪ አገሪቱን ከ 1923 - 1966 መራ! የአማራ የ 3000 አመት የሰለሞናዊ ስር ወ መንግሰት ወደቀ! በ 1966 ደብረ ማርቆስ ያደገው ኦሮሞው መንግስቱ ሀይለማርያም ቤተ መንግስት ገባ። እስከ 1987 አመተ ምህረት በስለጣን ቆየ! ደርግ የተባለው መንግስቱም በ 1983 ወደቀ! በ 1983 አመተ ምህረት መለስ ዜናዊ ነገሰ። በ 2004 አመተ ምህረት አለፈ! በ 2005 አመተ ምህረት ሀይለማርያም ደሳለኝ ነገሰ። በ2010 ስልጣኑን ለአብይ ሰጠ። በ 2010 አመተ ምህረት አብይ አህመድ ነገሰ። የመለስ ዜናዊ መንግስትን ስሙን እና የመለስ ዜናዊ ዘመዶችን አባርሮ ብልፅግና ብሎ መጥቶ እየለጠለጠን ነው! እንግዲህ በዚህ መቶ
  • Abyssinia Media

    6 Sept, 05:52

    ይህ ወጠጤ ፍኒጥ ፍኒጥ ማለት ጀምሯል እንደ ሀጫሉ የራሱ ሰዎች ይገሉታል ነገ ከዛ ወደሌላ ያላካሉ ። ''በህዝቦች መካከል ጥላቻንና ፍርሃትን የመዝራት አደገኛ አካሄድ፦ ——— በቲክቶከር ራቼ ተስፋዬ''በቅርቡ በቲክቶክ መድረክ 'ራቼ ተስፋዬ' በሚባል ተጠቃሚ የሚተላለፉት መልዕክቶች አደገ ናቸው። "ኦሮሞ ይህን ካልሰማ ይጠፋል"፣ "የአማራ ህዝብ ሊያጠፋህ ስለሆነ ፊት ለፊቱ ቆመህ ተጋፈጠው" የሚሉ የጥላቻና ፍርሃት ቅስቀሳዎች በሰፊው እያሰራጨ ይገኛል።አንድን ብሔር ሙሉ በሙሉ የሌላው ብሔር ጠላት አድርጎ ማቅረብና "ከፊታቸው ቆማችሁ ተጋፈጡ፤ እድል ካገኙ ይጨርሱሃል" የሚል የስጋት ቅስቀሳዎች በህዝቦች መካከል ግጭት ለመፍጠር ቲክቶከሩ እየታተረ ነው።የአንድን አካል ወይም የጥቂት ግለሰቦችን የፖለቲካ አቋም ወይም ንግግር በመውሰድ አጠቃላይ ህዝብን ወይም ብሔርን "ጠላት" አድርጎ ማሳየት የሞራልም ሆነ የሎጂክ ስህተት ነው።የኦሮሞና የአማራ ህዝቦች ለዘመናት በጋብቻ፣ በጉርብትና፣ በባህልና በሃይማኖት ተሳስረው፣ በደስታና በችግር ጊዜ አብረው የኖሩ ወንድማማች ህዝቦች ናቸው።በታሪክ አጋጣሚዎች በሚፈጠሩ የፖለቲካ ውጥረቶች ምክንያት የታችኛውን ህብረተሰብ አብሮነትና ፍቅር መካድና ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ህዝብን በህዝብ ላይ ለማሳደም የሚደረጉ ቅስቀሳዎች አደገኛና ማህበራዊ አብሮነትን የሚንዱ ናቸው።እናም የቲክቶከሩ አደገኛ ንግግር በህዝቦች ላይ ፍርሃትና ስጋት የመዝራት አደገኛ አካሄድና አንድን ሙሉ ህዝብ ወይም ብሔር የሌላው ብሔር "ጠላት" አድርጎ ማቀረብና "ካልተጋፈጥከው ትጠፋለህ" የሚል ጥሪ
    Image from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia Media
  • Abyssinia Media

    5 Sept, 09:28

    forwarded from @fanomedia27

    ኦሮሞዉ ሌላዉን ብሔር የሚጨፈጭፈዉና የሚያፈናቅለዉ ለእኩልነት ነዉ እያለን ይሄ ዘመን አመጣሽ ሰላቶ ::By the way በእገታ ወንጀል በተገኘ ገንዘብ ሃብታም ከሆኑት አንዱ ይሄ ሰላቶ ነዉ TikTok አዘጉበት
    Image from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia Media
    1,56071Open in Telegram
  • Abyssinia Media

    2 Sept, 11:32

    forwarded from @fanomedia27

    የአፋብን በላይ 3ኛ ዕዝ አመራሮች የአርበኛ አስቻለው ደሴ ቤተሰቦችን እና መካነ መቃብሩን ጎበኙ!የዕዙ ዋና ሰብሳቢ አርበኛ ዬሐንስ ንጉሱ፣ ተቀዳሚ ምክትል ሰብሳቢው አርበኛ ሰለሞን አጠና ፣ ዘመቻ መሪው አርበኛ ተሾመ አበባው እና ሌሎችም የዕዝ አመራሮች እና የኮር አመራሮች በተሳተፉትበት የአርበኛ አስቻለው ደሴን እናት አነጋግረው ከጎናቸው መሆናቸውን አረጋግጠዋል!
    Image from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia Media
    2,32084Open in Telegram
  • Abyssinia Media

    30 Aug, 19:23

    forwarded from @fanomedia27

    የሳውዲ ጋዜጦች የአብይ አህመድ የሰሞኑን የ አቡዳቢ ጉብኝት በሰሩት ዘገባ መሰረት በኢትዮጵያ አዝነዋል ቅኝ ግዛት ያልተገዛችና የ3ሺ አመት የተከበረች አገር በዚህ አምልጦ 4ኪሎ በገባ ዱርየ እየተጫወተባት ነው። ያሳዝናል።
    Image from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia Media
  • Abyssinia Media

    27 Aug, 16:20

    #ሰበር ዜና!!የአፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 206ኛ ኮር/የ14ኛ ክ/ጦር አካል የሆነችው የእሳት ነበልባሏ የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ ድል ተቀዳጀች!ነሀሴ 21/2018 ዓ.ም ከሌሊቱ 8:00 ስዓት በተጠና ኦፕሬሺን በደብረኤልያስ ወረዳ ልዩቦታው አበሸም በተባለ ት/ቤት መሺጎ በነበረው የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ የአድ ማብተና የሚሊሻ አባላት ላይ መብረቃዊ ጥቃት በማድረስ ሙትና ቁስለኛ ማድርግ ተችሏል::በኦፕሬሺኑ የተገኙ ድሎች ውስጥ:- ➤በእጅ የተማረከ=አንድ ሚሊሻ ➤ ኮሪያ ክላሺ =አንድ ➤ሲሶ ክላሽ=አንድ ➤በርካታ ተተኳሺ ➤በርካታ ወታደራዊ ሻጣና ለጊዜው በቁጥር ያልታወቀ የአድማ ብተናና ሚሊሻ አባል ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል::አዲስትውልድ! አዲስ አስተሳስብ፣ አዲስ ተስፋ!! ነሃሴ 21/2018 ዓ,ምየአፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 206ኛ ኮር የ14ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
    Image from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia Media
    2,94083Open in Telegram
  • Abyssinia Media

    24 Aug, 22:02edited

    የዛሬዋ ኢትዮጵያ!የመከረችው ኢትዮጵያ፣ ያሸነፈችው ኢትዮጵያ፣ ደስ ይበልሽ የተባለችው ኢትዮጵያ፣ ህዝቧ በምድር ሲኦል የሚኖርባት ግን የሰው ባህር የምትመኜው ኢትዮጵያ ይች ናት።የዚች ሀገር ትክክለኛ መልኳ ከዚህ በታች ያለው ምስል ብቻ ነው።
    Image from a post by Abyssinia MediaImage from a post by Abyssinia Media