gram news
al_faruq_islamic_media channel avatar

al_faruq_islamic_media

@al_faruq_islamic_media

﷽ □ በቻናላችን ስር 👇 √ የታላላቅ_ዓሊሞች ምክር √ አጫጭር _ቁርዓኖች √ የነብዩ [ﷺ] _ሃዲሶች √ ጥያቄና _መልሶች √ ጠቃሚ _ ምክሮች በአሏህ ፍቃድ ይለቀቃሉ.🇸🇦 ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዚህ 👉 @abu_Faruq123_Bot ላኩልን ቻናሉን በመጫን ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/Al_Faruq_Islamic_Media

ProjectsENReligion

5,730subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • al_faruq_islamic_media

    22 Sept, 19:17

    ዛሬ የጌታህን ቃል—ቁርአንን—ቀርተሃል❓ ​ቀርተህ ከሆነ «አልሐምዱሊላህ» በል።ካልቀራህ ግን ትንሽ ቆም ብለህ ራስህን ፈትሽ…​ለመሆኑ በቀን ውስጥ ስንት ጊዜ ስልክህን ተመልክተሃል❓ ስንት ሰዓትስ በማይጠቅም ነገር ላይ አባክነሃል❓ ​የስልክህን ስክሪን ለመመልከት ጊዜ አግኝተህ የአላህን (ሱብሐነሁ ወተዓላ) ቁርዓን አንዲት ፊደል (ሐርፍ) እንኳ ለመቅራት ጊዜ አላገኘህም? ለምን? ይህ ትልቅ ክስረት አይደለምን❓​አሁንም ቢሆን የአሏህን ቃል የተወሰነ እንኳ ሳታይ(ሳትቀራ) እንዳትተኘ
    142123Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    22 Sept, 18:07edited

    የዱንያ ሰዎች ምስኪን ናቸው ከዚህ ዓለም ወጡ (ሞቱ) በእሷ ውስጥ ያለውን ትልቁንና ጣፋጩን ነገር ሳይቀምሱት ቀሩ። ​እንዲህ ተብለው ተጠየቁ፡ «በዱንያ ውስጥ ያለው ትልቁና ጣፋጩ ነገር ምንድን ነው❓ ​እርሳቸውም አሉ፡ «አላህን ማወቅ እሱን መውደድ በእሱ ቅርበት መደሰት እና እሱን ለማግኘት መጓጓት ነው።ኢብኑል-ቀይም «አል ጀዋቡል ካፊ
    3011061Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    22 Sept, 16:14

    🔖ከወንጀል ባለህ ርቀትና ፍራቻ ልክ፡ በዒባዳህ ላይ ጣዕምን (لذة) ታገኛለህ‼️
    425214Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    22 Sept, 11:20edited

    የኢማንህን ደረጃ ማወቅ ከፈለግክ ብቻህን ስትሆን ራስህን ተመልከት። ኢማን በሁለት ረከዓ ሰላት ወይም ቀን በመጾም ብቻ የሚታወቅ የሚለካ (የምታይ) አይደለም። እውነተኛው የኢማንህ ጥንካሬ የሚታየው ነፍስህንና ፍላጎትህን ለአላህ ትእዛዝ ስትታገል ነው። (ከወንጀል ስትርቅ ነው)ኢማም ኢብኑል ቀዪም رحمه الله📚 مدارج السالكين (2/164)
  • al_faruq_islamic_media

    22 Sept, 03:53edited

    የአሏህ ቃል 👂🤌
    680file62Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    21 Sept, 19:12edited

    💯👌
    Image from a post by al_faruq_islamic_mediaImage from a post by al_faruq_islamic_media
    74923169Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    21 Sept, 18:06edited

    🍃የኛ ሁኔታ ከጥበበኞች ንግግር የተወሰደ 💐🎙አቡ ዒክሪማ
    736voice message7Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    21 Sept, 16:32

    ውሸት ማለት እጅግ በጣም አስጸያፊና አስነዋሪ ነገር ነው።ነገር ግን ጀለብያ ለብሶና ንቃብ ለብሳ የሚዋሹትን ሰዎች ስታይ ደግሞ በጣም ይቀፋል፤ ወሏሂ! አሏህን እንፍራ!(ውሸት አጅር አለው የተባለ ይመስል በትንሹም በትልቁም መዋሸት ወሏሂ አሏህን ካለመፍራት የሚመነጭ ነገር ነው።)አሁንም፦ ኢተቁሏህ! 🤌 ቀለል አድርገህ የሚታያት ወንጀል ይሆናል ህይወትህን እያናጋ ያለው
    770156Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    21 Sept, 14:08

    لا حول ولا قوة إلا بالله..
    816115Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    21 Sept, 11:11edited

    🌍ወጣቱና ኢነተርኔት❗📮 በTiktok በFacebook በTelegram በInstagram በWhatsApp በYouTube..... በአጠቃላይ በኢንተርኔት ለተጠመዱ ወንድምና እህቶች አላህ የትም ቦታ ያየናልና አላህን ፍሩ {እንፍራ}።
    974file124Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    21 Sept, 03:47edited

    🇸🇦ማራኪ ቲላዋስንቅ ለቀልባችን🌺
    885file5Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    20 Sept, 19:15

    ያ ኢላሂ! በእዝነትህ እዘንልን እኛ ከስህተትና ከወንጀል የማንፀዳ ደካማ ባሮችህ ነን🤲
    90716103Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    20 Sept, 18:15

    ዝምታ ዉስጥ ብዙ ሀሳብ ብዙ ንግግር ብዙ ጥበብ አለ‼️
    969267Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    20 Sept, 16:22

    💥ابتسامة 💥سؤال من السعيد الاعزب أو المتزوجالجواب👈‏الأعزب يَرى المتزوج سعيدا👈والمتزوج يرى الأعزب سعيدا👈والراجح فِي المسألة : السعادة فِي تعدد الزوجات واللّه أعلم.... የኔም ''ተርጂህ'' እሱ ነው👌 هه ..☝️ ካልገባህ እለፈው
  • al_faruq_islamic_media

    20 Sept, 14:36

    ​💡ዛሬ አለቀስን! ነገ እንስቃለን ዛሬ ደከመን! ነገ እናርፋለን ዛሬ ተጎዳን! ነገ እንረሳዋለን ዛሬ ሀዘን ቢገጥመንም! ነገ በአላህ ፈቃድ ደስታ ይከበናል.. ምንም ነገር ዘላቂ ሆኖ አይቀጥልም... ተስፋ አትቁረጥ/ጪ በአሏህ ላይ ሁሌም እርግጠኛ ሁን/ኚ
    98312311Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    20 Sept, 09:15edited

    ⚽️ «ኳስ በማየት እና በየ መጅልሱ ስለ ኳስ ስለ ፖለቲካ በማውራት ለተፈተኑ ወንድሞች አሏህን ልትፈሩ ይገባችኋል ‼️@merkezassunnah
  • al_faruq_islamic_media

    20 Sept, 03:52edited

    ቲላዋ..👂🤌
    1,030voice message2Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    19 Sept, 18:58edited

    ዓይኖቼ እንባ እስከሚያወጡ ድረስ የሚያስደስት ስጦታ ግዛልኝ» አለችውከዛም ክክክክ ያው ምርጥ ስጦታ 🧧አመጣላታ👀
    Image from a post by al_faruq_islamic_mediaImage from a post by al_faruq_islamic_media
    1,08025542Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    19 Sept, 18:08edited

    💯👌
    Image from a post by al_faruq_islamic_mediaImage from a post by al_faruq_islamic_media
    1,010236Open in Telegram
  • al_faruq_islamic_media

    19 Sept, 16:36edited

    ከሴቶች መካከል መጥፎዋ ሴት ማለት...የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ: ከሴቶች መካከል መጥፎዎቹ ሙተበሪጅዋ (መገላለጥን) የምታበዛዋ ናት እነሱ ሙናፊቆች ናቸው ጀነትንም አያገኙም !!✍ አል በይሀቂ(7/82)እናማ ዉዷ እህቴ አስቢበት...🤌
    1,06012103Open in Telegram