Latest posts

algurebaa
22 Sept, 06:42
ኢላሂ ሞቴን ሙቸ እንዳልጠብቀው አግዘኝኢላሂ! ነፍሴ በኃጢአት ማዕበል ተይዛ፣ ልቤ በዱንያ ፍቅር ታውራ፣ ወደ ኣንተ የምመለስበትን ሳላዘጋጅ ሞት እንዳይቀድመኝ እፈራለሁ። ጌታዬ ሆይ! ሞቴን ሙቶ ከሚቀርና የቁጭት መዘዝ ከሚያስከትል ጥፋት ጠብቀኝ፤ በንጹህ አቋም፣ በስኬት እና በውብ ማጠቃለያ እንድቀበለው አግዘኝ።ኣቤቱ ጌታዬ! የዚህን ዓለም ጊዜያዊ ውበት ከልቤ አሳንሰህ የአኼራን ናፍቆት ኣበርታው። እስትንፋሴ ልትቋረጥ፣ ነፍሴም ከሥጋ የምትለይበት ሰዓት ሲደርስ ዱንያን በዝግጅት የሰነበተች፣ በመልካም ሥራ የታሸገች ልብ ይዤ እንድወጣ ኣግዘኝ። ኢላሂ! ዝግጅት ሳላደርግ፣ ከንቱ ሆኜ በሞት ጥላ ስር እንዳልወድቅ ራራልኝ።
algurebaa
20 Sept, 19:49
forwarded from @atharnsa143
ምርጥ ቲላዋ ቁርአን የልብ መርጊያ✍ልብ በተናጋና በተጨነቀ ጊዜ ለሱ የሚያረጋጋው ነገር አላህን ከማውሳት ውጪ ሌላ የለም !!
algurebaa
20 Sept, 17:26
ْ ☪☪☪☪☪فتح باب التسجيل | دورة كتاب السنة✍️ تعلن مدرسة شمس الأثر عن فتح باب التسجيل في دورة علمية مباركة في:➿كتاب السنة➿للإمام عبد الله بن أحمد بن حنبل بشرح الشيخ عبد الله الخليفيدورة علمية تهدف إلى دراسة كتاب السنة والاستفادة من شرح الشيخ، ضمن برنامج منظم يجمع بين الدروس والمتابعة والاختبارات.📌معلومات الدورة:• التسجيل مفتوح من الآن. • 📖الدروس مسجلة يوميًا. • 📝اختبار بعد كل درس. • 🗓بعد إتمام الدورة واجتياز متطلباتها واختباراتها يحصل الطالب/الطالبة على شهادة إتمام من مدرسة شمس الأثر، موقعة من الشيخ عبد الله الخليفي.


algurebaa
20 Sept, 17:17
قال الشيخ إسحاق بن عبد الرحمن بن حسن (في الدرر السنية)(٣/٣٣٧) ومن تغذى بكلام المتأخرين من غير إشراف على كتب أهل السنة المشتهرين، ككتاب السنة لعبد الله بن الإمام أحمد، وكتاب السنة للخلال، وكتاب السنة للالكائي، والدارمي، وغيرهم، بقي في حيرة وضلال؛https://t.me/Abumuhemed1
algurebaa
20 Sept, 16:40
📍- قال الإمام الدارميّ - رحمه الله - :"إِنَّمَا المُوَحِّدُ الصَّادِقُ فِي تَوْحِيدِهِ الَّذِي يُوَحِّدُ اللهَ بِكَمَالِهِ، وَبِجَمِيعِ صِفَاتِهِ فِي عِلْمِهِ وَكَلَامِهِ وَقَبْضِهِ وَبَسْطِهِ وَهُبُوطِهِ وَارْتِفَاعِهِ، الغَنِيَّ عَن جميع خَلْقِهِ بجَمِيعِ صِفَاتِهِ: مِنَ النَّفْسِ وَالوَجْهِ وَالسَّمْعِ وَالبَصَرِ وَاليَدَيْنِ وَالعِلْمِ وَالكَلَامِ، وَالقُدْرَةِ وَالمَشِيئَةِ وَالسُّلْطَانِ، القَابِضَ البَاسِطَ، المُعِزَّ المُذِلَّ، الحَيَّ القَيُّومَ، الفَعَّالَ لِمَا يَشَاءُ."﴿ النقض للدارمي ﴾ 📚 #عقيدة
algurebaa
20 Sept, 16:39
📍- قال ابن القيم - رحمه الله - : - شُبَهٌ يُكَسِّرُ بَعْضُهَا بَعْضًا كَبَيْـ ... ـتٍ مِنْ زُجَاجٍ خَرَّ لِلأَرْكَانِ - هَلْ ثَمَّ شَيءٌ غَيْرُ رأيٍ أوْ كَلَا ... مٍ بَاطِلٍ أوْ مَنْطِقِ اليُونانِ؟ - وَنَقُولُ قَالَ اللَّهُ قَالَ رَسُولُهُ ... فِي كُلّ تَصْنِيفٍ وَكُلِّ مَكَانِ - لَكِنْ تَقُولُوا قَالَ آرِسْطُو وَقَا ... لَ ابنُ الخَطيبِ وَقَال ذُو العِرْفَانِ - شَيْخٌ لَكُمْ يُدْعَى ابنَ سِينَا لَمْ يَكُنْ ... مُتَقَيِّدًا بالدِّينِ والإيمَانِ - وَخيَارُ مَا تَأْتُونَ قَالَ الأَشْعَرِيُّ ... وَتشْهَدُونَ عَلَيْهِ بِالبُهْتَانِ ﴿ نونية ابن القيم ﴾ 🍃 - #مقاطع
algurebaa
19 Sept, 12:04
ሁልግዜ እውስጤ የማስታውሳት 📖አረፍተ ነገር 📜 قال الشيخ سليمان بن سحمان ....فإذا ثبت هذا عن أئمة أهل الإسلام فلا عبرة بمن خالفهم من الطغام أشباه الأنعامከሰለፎች ከተረጋገጠ የተቃወመ ቢቃወም ደንታ የለንም ፈሪ አይደለንምhttps://t.me/Abuatika80abuanas
algurebaa
18 Sept, 16:15

algurebaa
18 Sept, 16:15



algurebaa
18 Sept, 05:19edited
• صَلُّوا على مَن سيُجلِسُهُ ربُّهُ معهُ على عرشِه يوم القيامَة.عن أبي بكر المروذي قال :سَألْتُ أبَا عَبْدِاللهِ أحْمَدَ بْنَ حَنْبَلٍ رَحِمَهُ اللهُ عَنِ الأحَادِيثِ الَّتِي يَرُدُّهَا الجَهْمِيَّةُ فِي الصِّفَاتِ وَالإسْرَاءِ وَالرُّؤْيَةِ وَقِصَّةِ العَرْشِ فَصَحَّحَهَا وَقَالَ : قَدْ تَلَقَّتْهَا العُلَمَاءُ بِالقَبُولِ ، تُسَلَّمُ الأخْبَارُ كَمَا جَاءَتْ.[الشريعة للآجري].«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَأنْزِلْهُ المَقْعَدَ المُقَرَّبَ مِنْكَ يَوْمَ القِيَامَةِ ، اللَّهُمَّ آتِ مُحَمَّدًا الوَسِيلَةَ وَالفَضِيلَةَ وَابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَةَ مُحَمَّدٍ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى».


algurebaa
17 Sept, 03:58
Some one እንድህ ኣለእንደ ሳይክል ዝም ብሎ ያገኘህ ኣይንዳህ/ኣያሽከርክህ እንደ ፍየል ዝም ብለህ ኣትመራ ሀቅን ሠለፎች ዘንድ ፈልግ ሀቁን ይዘህ ተጓዝ ብቻህን ብትሆን እንኳ ኣንተ ጀመዓ ነህ يا رجل
algurebaa
17 Sept, 03:27edited
"እነዚያም በኣላህ አንቅጽና በመገናኘቱ የካዱ እነዚያ ከእዝነቴ ተስፋን ቆረጡ:: እነዚያም ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣት አለባቸው" (አል ዐንከቡት 24)
algurebaa
17 Sept, 03:23edited
ቁርኣን🍂
algurebaa
16 Sept, 08:06
~ቀልዱን ተውት እና ተግባር ላይ እንደት ናችሁ? አኽላሥ ላይስ እንደት ናችሁ? ንግግራችሁንስ በተግባር መዝናችሁታል ወይ?የሰው ልጅ መውደቁም መነሳቱም የሚወሰነው በእጆቹ እንቅስቃሴ ሳይሆን በልቡ ሚስጥር ነው። ኣንዳንዶች በሰው ዓይን ዘንድ ሳይታዩ በጨለማ ክፍል ውስጥ ሌሊቱን ይለፋሉ፤ ይታገላሉ ነገር ግን ልባቸው ከይዩልኝ፣ ከመደነቅ እና ከስም ፍለጋ በሽታ ስላልጸዳ፣ ያ ሁሉ ድካማቸው በከንቱ የሚበተን ይሆናል። በሌላ በኩል ደግሞ ኣንዳንዶች በብዙ ሕዝብ መሐል ይቆማሉ፤ የሰዎች ዓይን እና ምላስ በላያቸው ላይ ያርፋል፤ ነገር ግን ልባቸው ላቅ ካለው ጌታችን ከኣላህ ጋር ብቻ የተሳሰረ በመሆኑ፣ ሥራቸው ወደ ሰማይ ይወጣል፤ ጥርት ያለ ዒኽላስም ይሆናል።ወንድሜ ሆይ! ሥራህን ብቻ ኣትመልከት፤ የሥራህ መነሻ እና ማረፊያ የሆነውን ልብህን መርምር። በልብህና በሥራህ መካከል ትልቅ ርቀት አለ። ስንትና ስንት ታላላቅ የሚመስሉ መልካም ሥራዎችን እየሰራህ፣ በልብህ ውስጥ የኣላህ ፍራቻ፣ እውነተኛ ክጃሎት፣ የዱንያን አንሶ መታየትና የአኼራ ናፍቆት ካልተቀበለ፣ ሥራህ ገና ከኣካልህ አልፎ ወደ ልብህ አልደረሰም ማለት ነው። በመንገድህ መካከል ሥራህን ወደ ልብህ እንዳይደርስ የሚከለክሉ ጋሬጣዎች ኣሉና ተጠንቀቃቸው፣ኣስወግዳቸው። ይባስ ብሎ ደግሞ ሥራህ ወደ ልብህ ቢደርስ እንኳ፣ በልብህና በጌታህ መካከል ሌላ ትልቅ ርቀት ኣለ። #ልብህን ከኩራት፣ በራስ ከመደነቅ፣ ኣላህ የዋለልህን ጸጋ የመርሳትና በሥራህ ብቻ የመተማመን በሽታዎች ካላጸዳኸው፣ ልፋትህ ከንቱ ሆነ ማለት ነው።እነዚህን በልብህና በሥራህ፣ እንዲሁም በልብህና
algurebaa
14 Sept, 01:03edited
وا شباباه....!!!
algurebaa
13 Sept, 19:33
forwarded from @atharnsa143
በሰው አይን መለከፍህ ቆጆ ውብ ስለሆንክ ወይም ሀብታም /ባለሃብት ነህ ማለት አይደለም !ይልቁንም አንተ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ከማውሳት ከማስታወስ አጉድለሀል እርቀሀል ማለት ነዉይላሉ ሸይኸ ابن عثيمين رحمه اللهhttps://t.me/Algurebaahttp://t.me/Atharnsa143


algurebaa
13 Sept, 17:00
• قال الخلَّال: قال أبو بكر: حدثنا أبو عبد الله، قال: ثنا عبد الرحمن، عن حبيب بن سليم، قال: سمعت الحسن [البصري]:"في قوله ﷻ {وَمَن لَّمْ يَحْكُم بِمَا أَنزَلَ اللَّهُ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْكَافِرُونَ} [المائدة:44]، يقول: نَزلت فِي أَهلِ الكِتَاب، أَنَّهُم تَركُوا أَحكَام اللهِ ﷻ كُلَّهَا".السُّنَّةُ للخَلَّالِ - ت عادل آل حمدان (1406).
algurebaa
12 Sept, 20:42edited
አንድት ሴት መغሪብ ላይ ከሀይድ ከጠራች የሀይድ ትጥበት ከታጠበች ዙሁር እና ዓሱርን መስገድ ሁኩሙ ምንድነዉ ⁉️አልሼይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ ተጠየቁአንዲት ሴት የሀይድ ትጥበት መغሪብ ላይ ከፀዳች ከታጠበች ዙሁር እና ዓሱርን መስገድ አለባት መቅሪብ ላይ ወይስ ⁉️መልሱም ከሀይድ የጠራችው የታጠበችው ፀሀይ ከገባች ቡሀላ ከሆነ የዙሁርም ሆነ የዓሱርን ሶላት አትሰግድም❗️ነገር ግን ፀሀይ ከመግባቷ በፊት ዓሱር ላይ ከፀዳች ዙሁርንም አሱርንም ትሰግዳለች ወይም ደግሞ ሌሊት ከፀዳች መغሪብን እና ኢሻን ትሰግዳለች መስገድ አለባት ❗️ነገር ግን የፀዳችው ፀሀይ ከገባች ቡሀላ ከሆነ ወይም ፀሀይ ከመግባቷ በፊት ካልጠራች ዙሁርም ሆነ ዓሱርን አትሰግድ በዚህ ላይም ግዴታ ለሷ አይሆንባትም ነገር ግን መغሪብ እና ኢሻን ትሰግዳለች ❗️https://t.me/Algurebaa
algurebaa
12 Sept, 13:29
«በስልክ addicted የሆነውን ሳይሆን በአንቺ addicted የሚሆነውን ምረጪ!» አለች አንዷ!እውነት ነው።
algurebaa
12 Sept, 06:07
قال عبد العزيز البغدادي غلام الخلال - رحمه الله -:أولى النَّاس بِالصُّحبَة مَن وافقَكَ في السُّنّة، ولا تَصحَب مَن خالفَكَ في السُّنّة وإن كان قَريباً.📖| زادُ المسافر (٢٨٤/١)
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
