Latest posts

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)
16 Sept, 16:47
ቀድመው ይመዝገቡ 📱📞0978727872
1,660Open in Telegram
ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)
13 Sept, 18:35

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)
13 Sept, 18:35

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)
13 Sept, 18:21
በርቀት እና ኢ-ለርኒነግ መንፈሳዊ ትምህርት የተማሩ 500 ተማሪዎች ተመረቁ ። ( ዓ/ሃ/ሚ መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም ) በመንበረ መንግሥት ግቢ ቅ / ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት የርቀት ትምህርት ማዕከል ስር በርቀት እና በበይነ መረብ ( ኢ-ርኒነግ) እንዲሁም በቅርንጫፍ ለአንድ ዓመት ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች የምረቃ ሥነ ሥርዐት በዛሬው እለት በደማቅ ሁኔታ በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ ተከናወነ ። የዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት መሰረታዊ የቤተ ክርስቲያናችንን ትምህርትን ላለፉት 25 ዓመታት በርቀት ትምህርት በርካታ ምዕመናንን በማስተማር ያስመረቀ ሲሆን በዛሬው እለትም ተጨማሪ 421 ተማሪዎች በመደበኛ ርቀት ትምህርት፥ 68 በርቀት ከወልድያ ቅርንጫፍ ማእከል እና 11 በኢ- ለርኒንግ ተማሪዎች በድምሩ 500 ተማሪዎች መመረቃቸውን ለማወቅ ተችሏል።ተመራቂዎች በትምህርት ቆይታቸው መሰረታዊ የቤተክርስቲያን ታሪክ ማለትም፡- ስለ ሥነ ፍጥረት ፣ ትምህርተ ሃይማኖት ፣ ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ፣ ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ፣ ነገረ ክርስቶስ ፣ ነገረ ማርያም ፣ ነገረ ቅዱሳን ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ብሉይ ኪዳን ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አዲስ ኪዳን ፣ የቤተክርስቲያን ታሪክ በኢትዮጵያ ፣ የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ በሚሉ ዙሪያ በአጋዥ መጽሐፍ እና ማጠናከሪያ ትምህርት እና የምዘና ሥርዓት አጠናቀው መመረቃቸው ከርቀት ትምህረት ማዕከሉ የተገኘ መረጃ ያሳያል።በምርቃት ሥነ ሥርዐቱ ላይ ርዕሰ ርዕሳን ቆሞስ አባ ተክለ ማርያም ባዬ የመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም
ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)
13 Sept, 07:07
የርቀት ትምህርት የምርቃት መርሃ ግብር ከቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ1,230Open in Telegram
ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)
13 Sept, 07:06
https://www.youtube.com/live/x4R43XeRh2o?si=Dr0-ZAPyPzgD-2p5YouTubeየርቀት እና ኢ-ለርኒንግ ተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብርይህ የዩትዩብ ገጽ የመንበረ መንግሥት (ግቢ) ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት ሲሆን የተለያዩ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎችን ለምእመናን የምናደርስበት ነው፡፡ ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ እና የደውል ምልክቱን በመመንካት የምንለቃቸውን መልእክቶች እንዲደርሳችሁ እንጠይቃለን፡፡ አስተያየት ካላችሁ በኢሜይል አድራሻቸን amdehaymanot19@gmail.com…1,790Open in Telegram
ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)
11 Sept, 06:14
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በዓል አደረሳችሁ!«ልጆችን ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዋቸው፥ አትከልክሏቸው፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና።» (ማር. 10፥14)የዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት ታዳጊዎች የብርሃንና የደስታ ምልክት የሆነውን አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ በባህላዊውና በመንፈሳዊው «አበባየሆሽ» ዝማሬ አደባባይ ወጥተዋል። እነዚህ የነገዋ ቤተ ክርስቲያን ተስፋዎች ድምፃቸውን አዋህደው ሲዘምሩ የነበረው ለበዓል ደስታ ብቻ ሳይሆን፤ ለሰንበት ትምህርት ቤታቸው አገልግሎት ህንፃ ማነጻ የሚሆን ገቢ በመሰብሰብ ታላቅ መንፈሳዊ ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ነው።ታዳጊዎቻችን ገና በለጋ ዕድሜያቸው ለቤተ ክርስቲያን ፍቅርና ለአገልግሎት ያላቸውን ቀናኢነት በተግባር ያሳዩበት ይህ በጎ ተግባር በእውነት ልብን የሚያሞቅና የተስፋ ብርሃን የሚያሳይ ነው።በዚህ ቅዱስ ዓላማ ላይ ታዳጊዎች አሻራቸውን እንዲያኖሩና የመስጠት በረከትን እንዲለማመዱ የፈቀዳችሁ፣ በጥበብና በሃይማኖት ኮትኩታችሁ የምታሳድጉ ወላጆች፤ እግዚአብሔር አምላክ ውለታችሁን ይክፈልልን! አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ታዳጊ ልጆቻችንን ከክፉ ሁሉ ሰውሮ በክንፉ ጥላ ስር ይጠብቅልን፤ ልጆቻችሁንም እንደ አባታችን እንደ ይስሐቅ ታዛዦችና የተባረኩ ያድርግላችሁ።የቤተ ክርስቲያናችን ህንፃ በታዳጊዎቻችን እጅና በሁላችንም ትብብር ታንጾ ለፍሬ እንዲበቃ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁንልን።የዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)
10 Sept, 19:48
ሰ/ት/ቤታችን የአዲስ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ የነዳያን ጉባኤ ተሳተፊ ለሆኑ 110 ነዳያን የበዓል መዋያ ሥጦታ አበርክቷል። ጳጉሜን 5 ቀን 2018ዓ.ም መልካም አዲስ ዓመት በማኅበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ዩትዩብ ፦ https://www.youtube.com/channel/UC_USHmHSlXg_-g0wwsPcQCg?sub_confirmation=1 ፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/AmdehaymanotSundayschool/ ቲክ ቶክ፦ https://vm.tiktok.com/ZML9jVNJW/ ቴሌግራም፡ https://t.me/Amde_Haymanot_Sunday_School

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)
10 Sept, 15:55

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)
10 Sept, 11:19edited
ሁላችሁም ተጋብዛቹኀል !

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)
9 Sept, 12:42

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)
9 Sept, 12:42

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)
9 Sept, 12:42

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.