gram news
Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel channel avatar

Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

@ansuar_muhammed_0088

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ የሱና ዑለማዎች፣ኡስታዞች፣ዳዒዎች፣ወንድሞች የተለያዩ ቂርዓቶች፣ነሲሀዎች፣ሙሀደራዎች ና 4) የተለያዩ ፁሁፎች ፣እንድሁም የአረበኛ ሙሀደራዎች ፣ቂርዓቶች፣በአላህ ፍቃድ የሚለቀቁ ይሆናል። @Sunnnahcom ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

ProjectsARReligion

5,600subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    22 Sept, 20:04

    forwarded from @sle_qelbachn1

    ✔️አንድ ምርጥ ቦታ ልጠቁማችሁ!የኡስታዝ ዐብዱ ረዛቅ አል ባጂ የሆነው ❝ኢኽላስ መርከዝ❞ ለ2 ዓመት የሚቆይ የቁርኣን ሂፍዝና የኪታብ (አቂዳ፣ ፊቅህ፣ ሲራ እና አደብ) ትምህርቶች ምዝገባ ጀምሯል፤ አጋጣሚውን ተጠቀሙበት!✅️ በአዳሪ (ለወንዶች ብቻ)፦ ከ10 እስከ 20 ዓመት ✅ በተመላላሽ (ለወንድም ለሴትም) ከ5 ዓመት ጀምሮ🚨ቦታው ውስን ስለሆነ ልጆቻችሁን ቀድማችሁ አስመዝግቡ። የምዝገባ ቀኑም-እስከ መስከረም 25-2019 ድረስ ብቻ ነው የሚቆየው!📞ስልክ፦ 0919829850 0911119260 💬 ቴሌግራም፦ @bajjiz
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    22 Sept, 16:42

    ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    21 Sept, 14:28

    - أذكار المساء 🔖.
    Image from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official ChannelImage from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    21 Sept, 13:50

    forwarded from @tubaliligurebae

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ እህት ወንድሞች ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኃል በዚህ ኸይር ስራ አሻራችንን እንጣል ለእህታችን መዳን ስበብ እንሁናት ዘንድ ​عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: ​«المُسْلِمُ أَخُو المُسْلِمِ، لاَ يَظْلِمُهُ وَلاَ يُسْلِمُهُ، وَمَنْ كَانَ فِي حَاجَةِ أَخِيهِ كَانَ اللَّهُ فِي حَاجَتِهِ، وَمَنْ فَرَّجَ عَنْ مُسْلِمٍ كُرْبَةً، فَرَّجَ اللَّهُ عَنْهُ بِهَا كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ القِيَامَةِ، وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِماً سَتَرَهُ اللَّهُ يَوْمَ القِيَامَةِ»☎️ተጋባዥ ኡስታዞች🎙1⃣ሸይኽ መሀመድ ሁሴን 2⃣ኡስታዝ አቡ ሻኪራ 3⃣ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ 4⃣ኡስታዝ ዓብደረዛቅ 5⃣ኡስታዝ አቡ ረያን 6⃣ኡስታዝ አብደ ሸኩርቲላዋ 1⃣ወንድም አቡ ማሂር 2⃣ወንድም አቡ ዒምራንየፕሮግራማችን መሪዋች
    Image from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official ChannelImage from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    21 Sept, 13:26

    አድስ የገባ ንፁህ የጫካ ማርባሉበት እንልካለን ማዘዝ ለምትፈልጉ በ 09 30 32 05 04 09 42 81 99 70 አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ። ወይም በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇 @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_botአድራሻየ ደሴ መናፈሻአድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
    Image from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official ChannelImage from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official ChannelImage from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official ChannelImage from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    20 Sept, 03:03

    - أذكار الصباح 🔖.
    Image from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official ChannelImage from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    19 Sept, 21:26

    «اللَّهُمَّ اغْفِرْ لي ذَنْبِي كُلَّهُ دِقَّهُ، وجِلَّهُ، وأَوَّلَهُ وآخِرَهُ وعَلانِيَتَهُ وسِرَّهُ» .
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    19 Sept, 14:59

    «رَبَّنا لا تَجعَلنا فِتنَةً لِلقَومِ الظّالِمينَ وَنَجِّنا بِرَحمَتِكَ مِنَ القَومِ الكافِرينَ» .
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    19 Sept, 12:05

    «اللَّهُمَّ إنِّي أَعُوذُ بكَ مِن شَرِّ ما عَمِلْتُ، وَشَرِّ ما لَمْ أَعْمَلْ» .
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    19 Sept, 09:31

    አንዳንድ የቅርብ ወዳጅ፣አሳቢ፣ ጓደኛ እና ተቆርቋሪ መስለው ቀርበውህ ይህ አላማቸው በተቃራኒው እንደሆነ ስትነቃባቸው እና ስትርቃቸው ሀቢቢ እያሉ ለማስመሰል እና ለማታለል ምክንያት ከሚያበዙ ወዳጆች አላህ ይሰውራችሁ⁉️ እነርሱንም ሁሉን ቻይ የሆነው الله ያስተካክላቸው። ✍ አንሷር ሙሐመድ
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    19 Sept, 09:26

    forwarded from @muzeyen_construction

    ⚠️ ልዩ የዋጋ ቅናሽ ከሙዘይን ኮንስትራክሽን! 🎉🤩የግንባታዎ ጥንካሬ ከመሰረቱ እንዲያምር አስተማማኝ ቡልኬት ይፈልጋሉ?ድርጅታችን ሙዘይን ኮንስትራክሽን በዘመናዊ የቱርክ ማሽን የተመረቱ፣ ጥንካሬያቸውና ጥራታቸው የተረጋገጠ ምርጥ ቡልኬቶችን በታላቅ ቅናሽ ይዞላችሁ ቀርቧል። 🗓የቅናሽ ጊዜ፦ ከመስከረም 10 እስከ መስከረም 25 ብቻ!🚚 በራሳችን ፈጣንና አስተማማኝ ትራንስፖርት ያሉበት ሳይት ድረስ እናደርሳለን!ጥራትን ከቅናሽ ጋር ይያዙ! 🤙 ስልክ፦ +251965741481 +251963659999❤️ @MuzeyenConstruction
    Image from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official ChannelImage from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    18 Sept, 10:31

    ​✨ ሳምንታዊ የቂርዓት ፕሮግራም ✨ ​📚 የሚቀራው ኪታብ፦ ሒስኑል ሙስሊም ሚነ አል-ኪታቢ ወስ-ሱና 🔹 ክፍልሰባት (7) 📌 የመነሻ ርዕስ፦ በሱጁዱ ቲላወቲ ጊዜ የሚባል ዱዓ"እ (دُعَاءُ سُجُودِ التِّلَاوَةِ ) ​👤 አቅራቢ፦ አንሷር ሙሐመድ ​📅 ቀን፦ ዘወትር ጁሙዓህ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 – 4:00 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) ​📲 የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦ 🔗 ዙል ቢጃደይን ኦንላይን መድረሳ ​💡 እውቀትን መፈለግ በሁሉም አማኝ ላይ የተጣለ አደራ ነው፤ ይማሩ፣ ሌሎችንም ይጋብዙ! ሼር ይደረግ 🔗🔗🔗 ሊንክ https://t.me/zul_bijadeyn_online_medresa
    Image from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official ChannelImage from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    18 Sept, 07:21

    «اللَّهُمَّ صَلِّ علَى مُحَمَّدٍ، وعلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كما صَلَّيْتَ علَى آلِ إبْرَاهِيمَ، إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ علَى مُحَمَّدٍ، وعلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كما بَارَكْتَ علَى آلِ إبْرَاهِيمَ، إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ» .
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    18 Sept, 03:43

    «لا إِلهَ إِلّا أَنتَ سُبحانَكَ إِنّي كُنتُ مِنَ الظّالِمينَ» .
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    17 Sept, 13:36

    «اللَّهمَّ اغفِرْ لي خطيئتي يومَ الدِّينِ» .
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    17 Sept, 10:30

    ⚠️ታላቅ የደእዋ እና የኒያ ፕሮግራምየቤተሰቦቿን ህይወት ለመቀየር ብላ ስደት የወጣችው እህታችን ሀናን አህመድ በደረሰባት ከባድ የሆነ ህመም ከዚህ በፊት በመካ ሆስፒታል ሶስት ጊዜ ቀዶ ጥገና ያደረገች ሲሆን ከ25,000 ሪያል በላይ አውጥታለች አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ እየባሰባት ስለሄዴ ምንም መነካካት እንዴለለበት ዶክተሮቹ ስለነገሯት ህገወጥ ስለሆነች ወደ ሀገሯ ለመግባት የአየር ትኬት መቁረጫና 9,000 ሪያል የሰው እዳ ስላለባት የእኛን የእህትና ወንድሞቿን እርዳታ ትፈልጋለች ሁላችንም ከእህታችን ጎን በመቆም ለቤተሰቧቿ እናብቃት።ተጋባዥ እንግዶቻችን🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ ኸሚሴ 🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ዐብዱሽኩር 🎙ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ አልአሰሪ 🎙ኡስታዝ አቡ ሀሳን አሊይ ዩሱፍ📖 ቲላዋ የሚጋብዘን :- 🎙ወንድም አቡ ሐይደር ዓልይፕርግራሙን በድምቀት የሚመሩልን ወንድሞች📣አቡ ሚሂ 📣አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ 📣አቡ ሹራ አህመድ ካሳዬ
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    16 Sept, 20:59edited

    👌 ሁሉም ሰው ጀነት መግባት ይፈልጋል፤ መሞት የሚፈልግ ግን አንድም ሰው የለም። ለምን⁉️
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    16 Sept, 20:58

    ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁረአን የነብዩ ሱና በሀቅ የተካብሽዉ መጠለያ ቤቴከጥመት መሸሻ ብረሀን ንጋቴ ሁሌም ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ መነሀጅሰለፍይ ወሰጥያ እምነቴ እኔ እወድሻለሁ አንችዉ ነሽ ኩራቴ https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk
    Image from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official ChannelImage from a post by Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    16 Sept, 19:47

    ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
  • Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel

    16 Sept, 16:25

    forwarded from @ibnumunewor

    አሰላሙ ዐለይኩም ~ ባለፈው ሳይመቸኝ በመቅረቱ የተላለፈው ሰይድ ቁጥብን የሚመለከተው ፕሮግራም ዛሬ ምሽት 3፡00 ላይ ይኖራል። በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል፣ ኢንሻአላህ :- የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    TelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور