gram news
አቡ ፈውዛን channel avatar

አቡ ፈውዛን

@anwar8seid

أُنشرُوهَا فإن نشَرُ العِلمِ من أَعْظَمِ القُرُبَات. أين نحن من هؤلاء

ProjectsARReligion

5,810subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • አቡ ፈውዛን

    16 Sept, 11:18

    ⚠️ አስተውሉ❗️በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው?
  • አቡ ፈውዛን

    15 Sept, 16:21edited

    በግንኙነት ወይም በህልም የሚወጣው መንይ ቢነካው ልብሳቺንን አይነጅስም። ✅ኢስቲንጂአ ካለው መንይ በግንኙነት ወይም በህልማቺን ቢወጣ አይነጅሰውም ልብሳችንን ✅ኢስቲንጂአ ከለለን መንይ በህልም ወይም በግንኙነት ሰአት ቢወጣ ልብሳችንን ቢነካው ይነጂሳል1መንይ 2መዚይ 3ወዲይ 4ከሴቶች ብልት የሚወጣ እርጥበት ከታቺ ሊንኩን ተጪናቺሁ አብቡት 👇👇👇 https://t.me/Anwar8seid/103 ☝️☝️☝️ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Anwar8seid
    409video52Open in Telegram
  • አቡ ፈውዛን

    13 Sept, 05:25

    forwarded from @sunnawave

    ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራምርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ)ተጋባዥ እንግዶቻችንዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞችወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ) ወንድም አቡ ሁዘይፍ ወንድም አቡ ማሂ ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብየፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን
    Image from a post by አቡ ፈውዛንImage from a post by አቡ ፈውዛን
  • አቡ ፈውዛን

    12 Sept, 15:34

    ሶላት እንሰግዳል… ግን ኩሹዕ አለው?
  • አቡ ፈውዛን

    11 Sept, 14:51edited

    የዘመን መለወጫን በተመለከተ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Anwar8seid
    701video64Open in Telegram
  • አቡ ፈውዛን

    9 Sept, 15:41

    ⚠️ አስተውሉ❗️በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?
  • አቡ ፈውዛን

    5 Sept, 11:45

    ⚠️ አስተውሉ❗️ ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?
  • አቡ ፈውዛን

    3 Sept, 16:54edited

    አንድ የተከበረ ይረግረኛል ስለ ትዳሩ ይላልአጨሁኝ ጥሩ ከሆኑ ቤተሰቦች ላይ ልጃቸውን እሺ አሉበመጣ ጊዜ የመኸሩ ጉዳይ ልጂቱም አለቺ እኔ ከሱ ምንም መኸር አልፈልግም ከሶሂህ ቡኻሪ አንድ ንስኳንጂ ከዚህ ውጭ አልፈልግምይላል ገዛሁኝ አንድ ንሱዃ ከሶሂህ ቡኻሪ አቀረብኩላት ሰጠኋት ጋብቻው ተፈፀመተሰጥቷል ጥሩ ዝርያ አይቸዋለሁ ህፃን ሆነው በራሴ አይቸዋለሁ እመኛለሁ በነሱ መልካምን በአላህ ፍቃድአውርቼዋለሁ ይሄን ታሪክ አንዲ ጊዜ በከፊል መቀመጫዬ መጣኝ አንድ እውቀት ፈላጊለኔም አለኝ አንተ ኸይህ ሆይ ለሷ እህት አላትን?እፈልጋለሁ መኸር ልሰጣት ኩቱቡ አሲተህን ሀሀሀሀሀሀ እንደዚቺ አይነቷን ማን ይጠላልየቴሌግራም ቻናል
    1,080video4Open in Telegram
  • አቡ ፈውዛን

    31 Aug, 12:42edited

    ኸምርን ሀላል ነው ያለ የሙዚቃ መሳሪያዎቺን እና ሐር ሀላል ነው ያለ ይከፍራል ባይተገብረው ባይሰራውኳ ✅ነገር ግን ከሰራው ከፈፀመው ሀላል ነው ከማለቱ ጋር ይሄ በጣም የበረታ ነው። ✅ነገር ግን ከተገበረው ከፈፀመው ሀራም ከመሆኑ ጋር እያወቀ ይሄ አይከፍርም ይሄ አማጪ ነው ይጠራል አማጪ ተብሎ ፋሲቅ ✅የፈፀመ የተገበረ ነገር ግን ሀራም ነው እያለ ከፈፀመው ሀራም መሆኑን ካረጋገጠ ካመነ ሀራም መሆኑን ነገር ግን ከፈፀማት ይቆጠራል ወንጀለኛ አማጪ ፋሲቅ ነገር ግን አይከፍርም በዚህ ጉዳይ ላይ ነገር ግን ሀላል ነው ያለ ይከፍራል ባይፈፅመው ባይተገብረውኳ ✅አስካሪ መጠጥ ሀራም መሆኑን እያወቀ ቢጠጣ አይከፍርም ✅አስካሪ መጠጥ ሀራም አይደለም ቢል ይከፍራል ባይጠጣውኳ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Anwar8seid
    1,080video41Open in Telegram
  • አቡ ፈውዛን

    31 Aug, 11:38

    ⚠️ አስተውሉ❗️በቁርአን ውስጥ የአላህ ስም «አል-ወዱድ» የትኛው ማለት ነው?
  • አቡ ፈውዛን

    27 Aug, 13:45edited

    የተውበትና የኢስቲግፋር ልዩነት ምንድን ነው?? የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Anwar8seid
    1,080video4Open in Telegram
  • አቡ ፈውዛን

    27 Aug, 12:27

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱቁርአን በክፍያ መቅራት የሚፈልግክፍያ በኢትዮጲያ 1 ሺብር
    1,050531Open in Telegram
  • አቡ ፈውዛን

    24 Aug, 16:04

    forwarded from @tilawa_1_2

  • አቡ ፈውዛን

    21 Aug, 16:15edited

    የተከበሩ ሸይኽ አላህ መልካም ይዋልለወትይህ ጠያቂ እንዲህ ይላል✅የሚስትን እናት ከጉዞ ሲመለሱ መሳም እንዴት ይታያል??መልስአዎንነገር ግን ግንባሯን ይሳምግን ጉንጯ ላይ አይሳምእንደዚሁ ከንፈሯን አይሳምትግንባሯን ይሳም።የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇
    1,810video532Open in Telegram
  • አቡ ፈውዛን

    6 Aug, 17:27edited

    ከአራት ወር በፊት የተረገዘን ፅንስ ማስወረድ ቺግር የለውም ለሃጃ ከሆነ አስፈላጊ ሁኖ ከተገኘ ቺግር የለውም ፅንሱን ማስወገድ ወደዚህ ነገር ከጠራን ለማስወገድ ለሃጃ ከሆነ ቺግር የለውምከአራት ወር በላይ ከሆነ አይመቺም በምንም ሁኔታ ላይ ቢሆን ምክንያቱም ወደ ሰው ሁኗልና ተቀይሯል ፅንሱ.. የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Anwar8seid
    2,060video31Open in Telegram
  • አቡ ፈውዛን

    5 Aug, 15:55

    ✍️ ሰላትን የተወ ሰው ነገ የውመል ቂያማ ከማን ጋር ይቀሰቀሳል❓
  • አቡ ፈውዛን

    4 Aug, 15:31

    forwarded from @huzeyfaahmed

    ሙዚቃ ያለበት ሰርግ ቢጠሩን መሄድ እንዴት ይታያል?መልስይሄን ሙንከር ማስቆም መቀየር የምትችል ከሆነ ሰርጉ ላይ መገኘት ግዴታ ይሆንብሃልበ2 ፊት(አይነት1ኛ, የሰርግ ጥሪ ተቀብሎ መገኘት2ኛ,ሙንከርን መቀየር (ማስቆምአማሙዚቃዉን ሙንከራቱን ማስቆም ካልቻልክ ሰርጉ መሄድ አይፈቀድምላንተ የቅርብ ቅርብ ቢሆን እንኳ
    1,390video5Open in Telegram
  • አቡ ፈውዛን

    4 Aug, 15:31

    forwarded from @huzeyfaahmed

    ሙብተድዕ የሆነን ሰዉ ሰላምታ ማቅረብ እንዴት ይታያል?ሰላምታ ካቀረበልኝ መመለስ እንዴት ይታያል?መልስቢድዓ ይለያያልቢድዓዉከአሏህ ዉጭ ያለ አካል መለመንከአሏህ ዉጭ ላለ ማረድከአሏህ ዉጭ ላለ መሳልይሄ ኩፍር ነዉይሄ ሰላምታ አይቀረብም
    939video3Open in Telegram
  • አቡ ፈውዛን

    1 Aug, 18:46

    📚ራስዎን ዝግጁ ያድርጉ በአጭር ጊዜ ቁርኣንን ያኽትሙ‼️እንደሚታወቀው "መርከዝ ዳሩል ኡሉም "online የቂርአት ግሩፕ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ የቻለውን ያክል ጥረት በማድረግ ተማሪዎችን ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ቁርአንን በተጅዊድ የተለያዩ ክታቦችን ተማሪዎችን በማስተማር ላይ ይገኛል።በሂደቱም ላይ ያለሰለሰ ጥረት በማድረግ ተማሪዎችን በጥሩ ሁኔታ በማብቃት ላይ ነው።ለዚህም ተማሪዎቹ በቂ ምስክር ናቸው። ምናልባትም ከሰራዎ ሳይፈናቀሉም♻️እንግዲያውስ በእጅዎ ባለው ስልክ📱ብቻ በመርከዝ ዳሩል ዑሉም የቁርአን እና ሌሎች ሸሪዓው ትምህርቶችን ያገኛሉ።◽️ በኦንላይን የሚሰጡ ፕሮግራሞች 👇 📚 ቁርኣን ነዞር ( ከአሊፍ ጀምሮ)📚 አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል እና📚 የተጅዊድ ኪታቦች📚የአቂዳ ክታቦች📚የነህው ክታቦች📙ቁርአን ተፍሲር በእርምት
  • አቡ ፈውዛን

    1 Aug, 16:30

    ጥያቄ: ፈርድ ሰላት በቀን ስንት ጊዜ ይሰገዳል?