Latest posts

التوحيد نور
22 Sept, 19:58
✋😯ቆይ ከመተኛታችሁ በፊት ሁላችሁም❗️🔰 በተለያዩ ነገሮች ቆሽሾ የዋለውን ቀልባችንን ለማጥራት አጭር ቁርዓን ተጋበዙልኝ😇🤗✯ ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ ✯


التوحيد نور
22 Sept, 19:26
📚 ኪታብ በነፃ መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
التوحيد نور
22 Sept, 18:31
📒ፍጠኑ❗️ኪታብ በነፃ እያስተማርን ነው🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ጀመርን🌛🌟ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ቶሎ ተቀላቀሉ🌟


التوحيد نور
22 Sept, 16:37
📚 ኪታብ በነፃ መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
التوحيد نور
22 Sept, 04:27
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል። ከታች የተዘረዘሩትን ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ።⭕️ቻነል ለማሳደግ በዚህ ያናገሩን @Selluhi
التوحيد نور
22 Sept, 04:02
📖 °ማለፊያ° ✍️በ ፉአድ ሙና እጅግ አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ድንቅ ታሪክ....ክፍል አንድ •••••✍️


التوحيد نور
21 Sept, 19:33
💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️☄️ በOnline የሚተላለፈው የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️1. የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2. ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3. ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4. ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8. ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ 10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11. ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባTelegramበባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያበባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ) በኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር ስር ላለው ቢላል መስጅድ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ ንግድ ባንክ :-1000-742-45-45-45 አቢሲኒያ :- 245566778 ሂጅራ :- 100-927-373-0001 አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ ኡስማን
التوحيد نور
21 Sept, 18:55
❤️🩹#ያልተጠገነ_ስብራት❤️🩹ልብ አንጠልጣይ እና አስተማሪ ኢስላሚክ ታሪክ ተጋበዙልኝ ......🎉❄️ወላሂ እውነት ነው ተቀላቀሉ❄️


التوحيد نور
21 Sept, 17:37
🦄 የሚሸጥ 'Telegram ቻናል ያላችሁ አናግሩኝ🫡ኢስላሚክ ቢሆን ይመረጣል🤌ከ5'k Member ጀምሮ እንገዛለን✈️ @Waver_boy1 👈🏻በዚህ አውሩኝ👳♀በተጨማሪ ቻናላችሁን ነፃ ዌቭ ማስመዝገብ ትችላላችሁ🦦


التوحيد نور
21 Sept, 16:14
⎨...የወንጀል አንዱ ቅጣት ሌላ ወንጀል መውለዱ ነው፤ የመልካም ሥራ ስጦታ ደግሞ ሌላ መልካም ሥራ መሳቡ ነው...}📔 አዳእ ወደዋእ ፤95
التوحيد نور
21 Sept, 09:36
ረሱል -ﷺ- እነዲህ ይላሉ''በአላህ ስም እምላለው! አላህ ወዳጆቹን እሳት አያስገባቸውም።📕፦ ሶሒሁል ጃሚዕ (7095)
التوحيد نور
20 Sept, 17:40



التوحيد نور
20 Sept, 10:34



التوحيد نور
20 Sept, 06:54
የማለዳ መልእክት (33) ~ አቡ ሁረይረህ - አላህ ይውደድላቸው - እንዲህ ይላሉ፦''ሟች በሞተ ጊዜ መላእክት 'ምን (ስራ ) አስቀድሞ ይሆን? ' ይላሉ። ሰዎች ደግሞ 'ምን (ንብረት) ጥሎ ሞተ? ' ይላሉ።"[አዝ - ዘህድ፣ አቡ ዳውድ፡ 282]
التوحيد نور
20 Sept, 06:45
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦“ነፍሴ በእጁ በሆነችው እምላለሁ! ከናንተ አንዳችሁ ሌላ ሰው (ከሚለምን) ይልቅ "ሰጠውም አልሰጠውም" እስር እንጨት በጀርባው እየተሸከመ (ኑሮን ቢገፋ) ይመረጣል።”☘ቡኻሪ ና ሙስሊም (1480)
التوحيد نور
19 Sept, 17:18
እናታችን ዓኢሻ (ረ.ዐ) ስለ አንደኛዋ የረሱል ሚስት (ስለ ሶፊያ) "እሷ እኮ አጭር ናት" ስትል ረሱል (ﷺ) እንዲህ አሏት፦"አንቺ አሁን የተናገርሻት ቃል (ሀሜት) ባህር ውስጥ ብትቀላቀል ኖሮ (የባህሩን ውሃ) ሙሉ በሙሉ (ትበክለው) ነበር።☘ሶሂሁል ጃሚዕ (5140)
التوحيد نور
18 Sept, 19:45
ሰላተል ጀናዛ አሰጋገድ ለብዙወች ሸር እናድርገው ለኛም አላህ ያግራልን ኢንሻ አላህ !!




التوحيد نور
17 Sept, 16:15
ሴቶች ውብ እንድትሆኑ በዚ ነገር አደራቹ የተሸፈነ ነገር ውብ ነው ሁሌም ምሳሌ የተሸፈነ እቃ እና ያልተሸፈነ እቃ ያልተሸፈነ እቃ ዝንቦች ይከቡታል የተሸፈነ ደሞ በላይ ብቻ አርፈው ይሄዳሉ እንጂ መግባት አይችሉም ።እና ውድዋ እህቴ አደራሽ እንዳልተሸፈነ እቃ እንዳትሆኚ እራስሽን ጠብቂ በዚህ ዘመን ራስሽን መሸፈን ነውር አርገሽ እንዳታይው ክብረት ነው ንግስት ነሽ ሁሌም እና አደራሽ።
التوحيد نور
17 Sept, 11:38
forwarded from @atewhidchanal
http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13567 በዚህ ሊንክ ግቡና ላይክ አድርጉልኝ ባረከሏሁ ፊኩም
التوحيد نور
17 Sept, 08:29
⇦ ﴿يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا﴾ " ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ " [ሱረቱል ፉርቃን 28https://t.me/atewhidchanal
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
