gram news
Bilal Gallery channel avatar

Bilal Gallery

@bilalgallery

መቼም ሰው ነኝና ስህተት አይታጣብኝም ስህተት ካያችሁ በዚህ @Amir8979 አድርሱኝ ከስህተቴ ሁሌም ተመላሽ ነኝ! "ጥፋቴን በነገረኝ ሙስሊም ሁሉ የአላህ እዝነት ይውረድ"

ProjectsARReligion

3,570subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Bilal Gallery

    22 Sept, 19:15

    🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
  • Bilal Gallery

    22 Sept, 08:15

    forwarded from @abu_fauwzan

    Image from a post by Bilal GalleryImage from a post by Bilal Gallery
  • Bilal Gallery

    22 Sept, 08:10

    forwarded from @abu_hanifa_1446

    { وَنُنَزِّلُ مِنَ الْقُرْآنِ مَا هُوَ شِفَاءٌ وَرَحْمَةٌ لِلْمُؤْمِنِينَ وَلَا يَزِيدُ الظَّالِمِينَ إِلَّا خَسَارًا }🌹 سورة الإسراء 🌹🎙 احمد القصبي|| - የቴሌግራም ቻናል ☟ https://t.me/Abu_Hanifa_1446 https://t.me/Abu_Hanifa_1446
    95voice messageOpen in Telegram
  • Bilal Gallery

    22 Sept, 08:07

    forwarded from @abu_muqbil_poetry

    💎💎አድስና ትኩስ ግጥም ✅ርእስ፡ ከጎጃም ሰማይ ስር (ከውቧ ባህር ዳር)እጅግ አጓጊውንና ተጠባቂውን የሰለፊዮችን ግንኙነት እና የውቧ ባህርዳር የቢላል መስጂድን የገቢ ማሰባሰቢያ አስመልክቶ የእንዳትቀሩ መልእክት አዘል የሆነች እንዲሁም የግብዣ ጽሁፍ ነች ።ዝግጂት ወንድማችሁ አቡ ሙቅቢል (አል ወለዊ)https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry👇👇👇👇👇👇👇 🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🎧 ይህየቴሌ ግራም ግሩፕ ነው https://t.me/bilalmesji https://t.me/bilalmesji 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👇👇👇👇👇👇👇 ይህ የአባይ ማዶ የቢላል መስጂድ መገንቢያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ነው ።
  • Bilal Gallery

    21 Sept, 19:18

    forwarded from @abu_muhammed123

    ✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️🔴ይህን ቀላል 🤏 ጥያቄ ለመለሰ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አላህ {سبحانه وتعالى } ስራችንን ሊያሳምርልን እና ወንጀላላችንን ሊምርልን ዘንድ ከኛ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል⁉️ 🔹️______________________________🔹️📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆
  • Bilal Gallery

    21 Sept, 14:19

    👍👍👍👍👍👍👍👍🔴አስደሳች ሰበር ዜና🔴✔️በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው ዓለም አቀፍ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ ▫️አሊሞች ▫️መሻኢኾች ▫️ኡስታዞችና ▫️ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️📹🎥በኦንላይን የሚተላለፈው የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም እንቁ ተሳታፊዎች ⬇️❶ የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ❷ ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር❸ ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ❹ ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ
  • Bilal Gallery

    21 Sept, 10:31

    👍👍👍👍👍👍👍👍💪👌 🔴ሰበር ዜና🔴 🏖️ከባህርዳር🏖️ ▫️ዓለም አቀፍ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ 📌የሀገራችንና የሳዑዲ እንቁ የሰለፍይ📝 ✅️ አሊሞች ✅️ ሼይኾች ✅️ኡስታዞችና ✅️ዳኢዎች በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ
    Telegramበባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያበባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ) በኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር ስር ላለው ቢላል መስጅድ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ ንግድ ባንክ :-1000-742-45-45-45 አቢሲኒያ :- 245566778 ሂጅራ :- 100-927-373-0001 አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ ኡስማን
  • Bilal Gallery

    20 Sept, 16:51

    forwarded from @abuhemewiya

    🟢እባብ ጭንቅላቱ ሲመታ ጅራቱ ይወራጫል:"እንደሚታወቀው እባብ አደገኛ መርዝ ያለው ተናዳፊ ተሳቢ ነፍሳት ነው:: በመሆኑም ሰዎች እባብን መግደል የሚቻለው ጭንቅላቱ ሲመታ ብቻ መሆኑን ያውቃሉና በከፍተኛ ጥንቃቄ አናቱን ይመቱታል:: እባቡም በደመ-ነፍስ ጅራቱን በማወራጨት ለመናደፍ ሲጣጣር ገዳይ ግን ዝም ብሎ ይመለከተዋል (ጭንቅላት ተመቶ መትረፍ አይታሰብምና):: "ንፁህ እና ሙሉ በሆነው ዲን (ኢስላም) ላይ አዳዲስ የቢድዓህ መርዝ የሚረጩ ፈታኞችን ለማስጠንቀቅ ሰለፊዮች ምላሽ ሲሰጡ የሚፈራገጡ ጅራቶች ብዙ ናቸው። ጭንቅላታቸው ስለተመታ በደመነፍስ በየአካባቢው ሲፍጨረጨሩ ይታያል::ይሁን እንጅ ጭንቅላቱ የተመታ እባብ አቅምም መርዝም ስለሌለው ቢዘገይም የከፋ ጉዳት ሳያደርስ ይሞታልና አትፍሩት።ስለዚህ የሙብተዲዖች ዋና ዋናዎቹ ሲነኩ ተከታዮቹ መፈራገጣቸው የተለመደ ነው። አሻኢራ ፣ሱፊይ፣ ኢኽዋን ፣ሱሩሪይ ፣ነባሮቹ ሙመይዓዎች ፣አዲሶቹ ጠበቆቻቸው በየደረጃው ጭንቅላቶቹ ሲመቱ ተከታይ ጅራቶቹ እየተወራጩ አብሮነታቸውን ይገልፃሉ።👉ወሰን ተለፈባቸው ፣ ተቸኮለባቸው ፣ በሳሎች ናቸው ፣ በሪፍቅ አናግሯቸው፣ ላ የልዘሙኒ ፣ የኢኽዋን ፊርቃ የለም ፣ የሙመዓህ ፊርቃ የለም ፣ አልቀበልም ወዘተ እያሉ ወድቀው ሲፈራገጡና የእባቡን ጭንቅላት የመቱትን የሱና ኡለማዎች ሲሳደቡ አልሰማችሁም⁉️ጉዳዩ አላህ ዐዘ ወጀል እንዳለው ነው《…وَإِنَّ الظَّالِمِينَ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ ۖ وَاللَّهُ وَلِيُّ الْمُتَّقِينَ (19)》سورة الجاثية《በዳዮች እኮ
  • Bilal Gallery

    20 Sept, 07:18

    የሚሸጠው ዕቃ፦ ZTE WiFi router★ ዋጋ፦ 4,500 ብር ★ ይዞታ፦ ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ ★ አድራሻ፦ ጀሞ 2 ወይም ፉሪ ኖክ ★ የባለቤቱ ስልክ፦ 0986103662
    Image from a post by Bilal GalleryImage from a post by Bilal Gallery
  • Bilal Gallery

    17 Sept, 13:59edited

    በአላህ ዲን ላይ ከመቀያየር ተጠንቀቅ!! ——— ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ከፍ ባለው አላህ ዲን ላይ ከመቀያየር ወዮልህ ተጠንቀቅ!!። በእርግጥም ብዙ ወደ ደዕወቱ ሠለፊየህ የሚጠጉ የነበሩ ፍጡሮች በተምይዕ ባህር በመግባት ተፈትነዋል፣ ይህም ተወጋጅ የሆነችውን ክብር በመከጀል ነው። ልቦች በአላህ እጅ ላይ ናቸው፣ አላህን ፅናት እንጠይቀዋለን! ዘዴም ሆነ ሀይልም በአላህ ቢሆን እንጂ የለም!!።” [ኸምሱነ ነሲሀ ሊጦላብ አል-ዒልም 22]#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
    Image from a post by Bilal GalleryImage from a post by Bilal Gallery
  • Bilal Gallery

    17 Sept, 07:06

    forwarded from @bahruteka

    👉 የየመን ሺዓዎች (ሑሲዮች) ተግባር የቅድመ አያቶቻቸው የቀራሚጣዎች ወሲያ ነው ።ራፊዳዎች (ሺዓዎች) የአብደላህ ኢብኑ ሰበእ ፍሬዎች ናቸው ። አብዱላሂ ኢብኑ ሰበእ በዑመር ዘመነ መንግስት ሰልሜያለሁ ብሎ እስልምና ውስጥ ገባ ። የዑመር አስተዳደር በውስጡ የደበቀውን ኢስላምን ከውስጥ ሆኖ የመናድ አላማው እንዲያሳካ አልፈቀደለትም ነበር ። እንደ ጊንጥ አንገቱን ደብቆ ቆየ ። ዑመር ወደ አኼራ ሲሄድ የኡስማን መንግስት ሲተካ ገና ከማለዳው ሴራውን ውስጥ ለውስጥ ጀመረ ። ኢስላምን የመናድ ተግባሩ የኡስማንን ስም በማጥፋት ነበር የጀመረው ! ከመዲና ወደ በስራ ኩፋና ሻም እያለ እስከ ሚስር (ግብፅ) መርዙን አዳረሰው ። በመርዙ የተለከፉ ስብስቦች በ35ኛው አመተ ሂጅሪያ በሐጅ ወር ከያሉበት ተጠራርተው ኸሊፋውን ኡስማን ከቤቱ እንዳይወጣ ከበው ከቆዩ በኋላ በጁሙዓ ቀን እቤቱ ሆኖ ቁርኣን እየቀራ እያለ ደረቱ ላይ ዘጠኝ ቦታው ወግተው አንገቱን ቆርጠው ገደሉት ። የአብደላህ ኢብኑ ሰበእ ጥንስስ በዚህ አላበቃም ። የነብዩ ቤተሰቦችን እንወዳለን በሚል ዐልይን አላህ ነው የሚል ሺዓ የሚል ቡድን ቡድን መጣ ። ኸሊፋው ዐልይ ይህን በሰማ ጊዜ ሰብስቦ ተዉ አላቸው አንሰማም አሉ ጉድጓድ አስቆፍሮ በእሳት አቃጠላቸው ። የተቀሩት አሁን የበለጠ አላህ መሆንህን አረጋገጥን በእሳት የሚቀጣው አላህ ስለሆነ አሉ ። ዐብደላህ ኢብኑ ሰበእን ከሀገር አባረረው የሺዓዎች ሸር ጨመረ ። የነብዩን ባልደረቦች አቡ በከርን ፣ ዑመርንና ኡስማንን ጨምሮ እናታች ዓኢሻንና ሐፍሳንም ካፊሮች ናቸው አሉ ። ይህም አልበቃም ከዐልይና ቤተሰቦቹ ውጪ
    Telegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
  • Bilal Gallery

    15 Sept, 16:14

    👍👍👍👍👍👍👍👍💪👌🔴ሰበር ዜና🔴🏖️ከባህርዳር🏖️▫️ዓለም አቀፍ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ📌የሀገራችንና የሳዑዲ እንቁ የሰለፍይ📝 ✅️ አሊሞች ✅️ ሼይኾች ✅️ኡስታዞችና ✅️ዳኢዎች በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ
  • Bilal Gallery

    15 Sept, 08:41

    forwarded from @abuhemewiya

    🟢ዑለማዎች ሶስት አይነት ናቸውقال الشيخ العثيمين-رحمه الله-: (العلماء ثلاثة أقسام: عالم مِلَّةْ، وعالم دولة، وعالم أمة). - أما عالم الْمِلَّة: فهو الذي ينشر دين الإسلام، ويفتي بدين الإسلام عن علم، ولا يبالي بما دل عليه الشرع أوافق أهواء الناس أم لم يوافق. -وأما عالم الدولة: فهو الذي ينظر ماذا تريد الدولة فيفتي بما تريد الدولة، ولو كان في ذلك تحريف كتاب الله وسنة رسوله-صلى الله عليه وسلم-. -وأما عالم الأمة: فهو الذي ينظر ماذا يرضي الناس، إذا رأى الناس على شيء أفتى بما يرضيهم، ثم يحاول أن يحرف نصوص الكتاب والسنة من أجل موافقة أهواء الناس. نسأل الله أن يجعلنا من علماء الملة العاملين بها)[شرح رياض الصالحين [4-/307-308]❌የሀገር ዓሊም =ሀቅን ቢፃረሩም የሀገሩን መሪና ባለስልጣናት ፍላጎት ተከትሎ የሚያስተምር። ሀቅን ጨፍልቆ መንግስ ጋር ቀረቤታን ይከስባል።❌የህዝብ ዓሊም =የህዝቡን ፍላጎት ተከትሎ የሚያስተምር።ሀቅን ጨፍልቆ በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ይከስባል።✅የዲን ዓሊም =በቁርኣን እና ሀዲስ የሚሰራ ሰለፊይ ጀግና። ሀቅን ግልፅ አድርጎ ጀነት እና የአላህን ውዴታ ይከስባል።https://t.me/Abuhemewiya
  • Bilal Gallery

    14 Sept, 09:25

    forwarded from @medresetulislah

    🔵 ምዝገባ ተጀመረ✅ ለሁለቱም ፆታhttps://t.me/medresetulislah
    Image from a post by Bilal GalleryImage from a post by Bilal Gallery
  • Bilal Gallery

    14 Sept, 07:38

    በአላህ ዲን ላይ ከመቀያየር ተጠንቀቅ!!
    Image from a post by Bilal GalleryImage from a post by Bilal Gallery
  • Bilal Gallery

    13 Sept, 19:00

    Image from a post by Bilal GalleryImage from a post by Bilal Gallery
  • Bilal Gallery

    13 Sept, 14:18

    forwarded from @tafseer_ustazbahruteka

    ሚስት, ባልዋን በእውነት ትወደኛለህ ? ብላ ጠየቀችው ! ባልም, አው እንጂ እወድሻለሁ ! አላት ። ሚስትም, ታዲያ ለምንድነው ብዙ ጊዜ የማታየኝ ? አለችው ! ባልም, ሐኪምች በቀጥታ ወደ ፀሀይ አትመልከቱ ብለው ስለሚመክሩ ነው ብሎ መለሰላት !።http://t.me/bahrutekat.me/Tafseer_UstazBahruTeka
    Image from a post by Bilal GalleryImage from a post by Bilal Gallery
  • Bilal Gallery

    12 Sept, 09:15

    🎁ለአዳማ ሴቶች ታላቅ ብስራት!↘️ኢብኑ ተይሚያ መርከዝ እና መድረሳ ለሁለተኛ ዙር የሴት ተማሪዎችን በተመላላሽ መልኩ ቁርዓንን በአንድ አመት አስሓፍዞ ለማስመረቅ ዝግጅቱን ጨርሶዋል።😎ስለሆነም ሴት ተማሪዎቻችን ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 07 ምዝገባ መጀመሩን አውቃችሁ በግዜ ልትምዘገቡ እናሳስባለን።✖ከክፍያ ነፃ ነው።✅ የምዝገባ መስፍርት፦ 1️⃣አዳማ ውስጥ ነዋሪ የሆነች 2️⃣በተሰጣት ሰዓት ገብታ የምትወጣ 3️⃣የመድረሳውን አዳብ እና ስርዓት የምታሟላ 4️⃣የመግቢያ ፈተና ተፈትና ማለፍ የምትችል።📱ስልክ ቁጥር 🟠+251908286729 🟠+251962963588
  • Bilal Gallery

    10 Sept, 09:32

    🟢መስጂድ እና ሙሰላ ይለያያሉን ❓⏸ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎችውስጥ፡አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን አሸይኽ ሳሊህ አልኡሰይሚን አሸይኽ ሰዕድ አልኸስላን⏸ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ✏️መስጂድ ለአላህ ወቅፍ ነው አይሸጥም አይለወጥም። ሙሰላ ግን ወቅፍ አልተደረገም።የሰው ሀብት ከመሆን አልወጣምና።✏️በኪራይ መድረሳዎች ውስጥ ጀመዓ ቢሰገድባቸውም እንኳ የመስጂድ ሁክም አይዙም።✏️ትምህርት ቤቶች ፣ መስሪያ ቤቶች ወዘተ ውስጥ ያሉ መስገጃዎች ሙሰላ ናቸው።✏️መንግስት ካፊርም ቢሆን ለሙስሊሞች ለመስጂድ በቋሚነት የሰጠው ቦታ ወቅፍ ነው።✏️በካፊር ሀገሮች የሚሰገድበት የኪራይ ቤትም ሆነ ቦታ ሙሰላ እንጂ መስጂድ አይሆንም።
    464file3Open in Telegram
  • Bilal Gallery

    10 Sept, 08:15

    👉 ደስታ የሚሞላው መቼ ነው ?يقول الشيخ ابن باز – رحمه الله –" فمن صبر عند البلية، وشكر عند النعمة، تمت له السعادة، وصار من الناجين "مجموع الفتاوى (1/96)ሸይኽ ኢብኑ ባዝ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : –" በፈተና ጊዜ ሶብር ያደረገና ፀጋ ሲያገኝ ያመሰገነ ደስታ ሞልቶለታል ። ከሚድኑትም ይሆናል "።https://t.me/bahruteka