Latest posts

CS_ETHIOPIA
22 Sept, 10:19edited
#Internship_Opportunityበአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ Peace and Security Studies ኢንስቲትዩት (IPSS) ለጣና ፎረም 2026 ድጋፍ የሚሰጡ ተማሪዎች ወይም በቅርቡ የተመረቁ ተለማማጆችን (Interns) ይፈልጋል፡፡በዚህ ክፍያ በሌለው ኢንተርንሺፕ ሲሳተፉ፤ በሰላም ግንባታ፣ በደኅንነት ለውጦች፣ እና በውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ላይ በዘርፉ ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች የተግባር ልምድ ያገኛሉ፡፡የማመልከቻ ጊዜው መስከረም 13/2019 ዓ.ም ያበቃል፡፡ CV እና Motivation Letter ወደ application@ipss-addis.org በመላክ በቀሩት ሰዓታት ይመዝገቡ!ለተጨማሪ መረጃ፦ https://ipss-addis.org/call-for-internship-tana-high-level-forum-2026-support/


CS_ETHIOPIA
18 Sept, 18:23edited
አንዳንዴ እናንተ እንደቀላል ሰውን ለመርዳት እና ለማገዝ ያደረጋችሁትን ሰዎች አይረሱም ዛሬ የ 2018 የሰኔ የcs exitexam ፋይል ስጠይቅ ከመለሱልኝ ሰዎች አንዱ ይህ ልጅ ነው እናም አመሠግናለው ስለው እርሱ የመለሰልኝ መልስ አስገርመኝ"አንተ ያገዝከንን ረሳኸው" አለኝ።ቀጥሎም ላሉት እንዳግዝ ብርታት ሆኖኛል! በጣም አመሠግናለው በእውነት🙏🙏


CS_ETHIOPIA
18 Sept, 10:05edited
የሰኔ ወር የ Computer science Exitexam ፈተናው ያላቹ በውስጥ በኩል ላኩልን 👉 @Hbekxg
CS_ETHIOPIA
10 Sept, 21:11edited
🎉🎉🎉እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳቹ አደረሰን።🗓ይህ አመት ያሰባችሁት የሚሳካበት፣ያለማችሁት አካል ሚለብስበት አመት ይሁንላቹ!


CS_ETHIOPIA
9 Sept, 10:57edited
🔔 ክረምቱ ሳናስበው በፍጥነት አልቋል። ስለዚህ ለ ጥር ወሩ የ Exitexam ካሁኑ ማሰብ እና መዘጋጀት እንዲሁም ማቀድ ጀምሩ...እኛም ከጥቅምት ወር ጀምሮ ቲቶርያል መስጠት እንጀምራለን Computer science , IT and IS ተዘጋጁ።በዚህ አመት በ Technology ዲፓርትመንቶች ላይ በርካታ ተፈታኞ አልፈው ማየት እንፈልጋለን።


CS_ETHIOPIA
3 Sept, 12:33edited
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ 👇 ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ምየዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ የሚያደርጉበት ሊንክ 👇 https://student.ethernet.edu.et/የሕክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከስድስት ወር በታች ህጻን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል።


CS_ETHIOPIA
1 Sept, 17:40edited
ለ ሬሜዲያል ተፈታኞችDisqualified የተባሉት ለምንድነው በሚል ለተማሪ መረጃ አዘጋጅ ግርማይ ታደስ ጥያቄ አቅርበን ያገኘነው መልስከተፈቀደው ሰአት በፊት የጨረሱ የፈተና ደምብ ጥሰት የፈጸሙ ስልክ ሲጠቀሙ የተያዙ ከፈታኝ ጋር አለመግባባት የፈጠሩ ናቸው ብለዋልከዚህ ውጪ በሲስተም ችግር ምክንያት dsq የተባሉ ካሉ በቅሬታ ማቅረቢያው አስቀምጠው ጉዳያቸው ይጣራል ውጤታቸው ይስተካከላል ግን ይሄ አብዛኛው ጊዜ አላጋጠመንም ብለዋል


CS_ETHIOPIA
28 Aug, 09:30
ከ297 -300 ያመጡ ተማሪዎች በቀጥታ ወደ ዩንቨርስቲ ምደባ ይገባሉ ። አልፈዋልየትምህርት ሚንስትር
CS_ETHIOPIA
25 Aug, 17:41edited
እንድናይላቹ እርዳታ ምትፈልጉ ID እና ስማችሁን ላኩልን። የተቸገራቹ ብቻ direct message ላይ


CS_ETHIOPIA
25 Aug, 17:38edited
ለማየት የተቸገራቹ ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ 🔗 https://result.eaes.etresult.eaes.etEAES Result Checker | Educational Assessment and Examination ServicesOfficial portal to check Ethiopian Educational Assessment and Examination Services (EAES) results online. Enter your Admission Number and First Name to view your exam results.
CS_ETHIOPIA
25 Aug, 15:46edited
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ የተደረገ ሲሆን ተማሪዎች ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል።በርካታ ተማሪዎች በአንድ ጊዜ ውጤት ለማየት ስለሚሞክሩ የኔትዎርክ መጨናነቅ ሊያጋጥም ስለሚችል በትዕግስት ሞክሩ።ጥሩ ኔትዎርክ ያላችሁ ለሌሎች በማየት እገዛ አድርጉ።ጥንቃቄ ፦" Admission No. በውሥጥ ላኩልን " ፣ " ብር ላኩልንና እንይላችሁ " ፣ " እዚህ ገጽ ግቡና እንይላችሁ " የሚሉ አካላት ስለሚበዙ ጥንቃቄ አድርጉ። መሰል ጥያቄ የሚያቀርቡ ከግሩፑ ይወጣሉ።በዚሁ ግሩፕ ላይ መተጋገዝ የሚቻል ሲሆን እዚሁ ተማሪዎች Admi. ልከው ለብዙ ተማሪ እገዛ ያደረጉ ልጆችን የምናበረታታና ካርድ የምንሽልም ይሆናል።


CS_ETHIOPIA
19 Aug, 23:05
📹የ Tiktok account መሸጥ የምትፈልጉ ከ 20k በላይ followers ካላቹ በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን አናግሩን👉 @Hbekxg
CS_ETHIOPIA
2 Aug, 18:44edited
Adv"የ DUOLINGO ፈተናን በቤት ውስጥ መውሰድ ያቁሙ!"ከ LINGUA በ 14500 ብር ብቻ የ DUOLINGO ENGLISH TEST 70$ ክፍያን ጨምሮ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ፣ ፈጣን ኢንተርኔት ፣ የፈተና ክፍል እና ነፃ የፈተና ዝግጅት ማቴሪያል ያግኙ ።በ @linguatestingsupport ያግኙን ።#2_Aug#duolingo #ielts #toefl #duolingoenglishtest #duolingoexam #testcenter #duolingopayment📍Bole Dembel Shewadabo , Behind Mega Building , TM-5 Tower - 2nd Floor.@linguatesting


CS_ETHIOPIA
1 Aug, 15:32
ለቲቶርያሉ ዝግጅት ስለሚያግዘን ነው✅
CS_ETHIOPIA
31 Jul, 17:07

CS_ETHIOPIA
30 Jul, 10:37
#Update‼️ ለNGAT ተመዝጋቢዎችTelebirr payment issue has been resolved. You can now complete your payment.Registration Link : https://ngat.ethernet.edu.etThank you for your patience.ngat.ethernet.edu.etMinistry of EducationMinistry of Education | National GAT
CS_ETHIOPIA
26 Jul, 18:10

CS_ETHIOPIA
25 Jul, 21:51edited
1,የቴሌግራም link የሚጀምረው 👉 https://t.me/ cs_ethiopia2,የዩትዩብ link የሚጀምረው 👉 https://youtu.be/ ooR2bRswLFo?si=Hs7RS3px6E55pBV3,የ ቲክቶክ link የሚጀምረው 👉 https://vt.tiktok.com /ZSCb7dU6/4,የፌስቡክ link የሚጀምረው https://www.facebook.com /share/v/1LVE2tjMA/⚠️ከላይ ከተቀመጡት ምሳሌዎች በተለይም በ Bold እና በሰማያዊ ቀለም የተፃፉት ላይ አተኩሩ ብዙን ጊዜ የማይቀየሩ የካምፓኒው እውነተኛ መለያ ናቸው። ቀጥለው ያሉት characters ሰዎች እናንተን ሚጋብዙበት ልዩ ማስፈንጠርያ(link) ናቸው።ሼር እንደሚያደርጓቹ ነገርም ይለያያልሉ...በዚህም ከየትኛው የሶሻል ሚድያ ሊንክ እንደተላከላቹ በቀላሉ ማወቅ ትችላላቹ ማለት ነው።⚠️ጥንቃቄ ከላይ የተቀመጡትን እንኳን አመሳስለው እና አቀራርበው ሐክ ከማድረግ ወደኋላ ስለማይሉ ልዩ ጥንቃቄ አድርጉ።
CS_ETHIOPIA
25 Jul, 21:25edited
ለጠቅላይ ሚኒስተሩ 5,000 ብር ማሰባሰብ ምናምን የሚል link እንዳትነኩ...በዚህ ምሽት በርካታ ልጆች ሐክ መደረጋቸውን አይቻለው...ሑሌም link ስትከፍቱ በጣምም በጥንቃቄ ይሁን...!!
CS_ETHIOPIA
24 Jul, 11:30edited
Condition - almost new Laptop Brand - dell latitude 5400 Processor - Core i-7 Ram - 16 GB Storage - 512 ssd Price - 64k only ሚገዛ ብቻ Dm 👉 @Hbekxg



Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
