gram news
Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ channel avatar

Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

@daewetul_anbiya

የነቢያት ጥሪ በሁሉም ቦታ፣ ጊዜ እና ሁኔታ!

ProjectsENReligion

4,280subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    22 Sept, 14:38

    የህይወታችንን መመሰቃቀል እና ጥበት አንዱ ምክኒያት!!ሰው የሚያስደስተውን ነገር ለማድረግ የተቻለውን እያደረገ #ከጭንቀት_አይወገድም!!የሚፈልገውን እየበላ እየጠጣ ትላልቅ መኖሪያ ውስጥ እየኖረ እና እየገነባ ከወዳጅ እና ቤተሰብ ጋር እየኖረ... ከዚህ ሁሉ ነገር ጋር ግን ጭንቀት ሀዘን ድብርት እና ሌሎችም ነገሮች ያጋጥሙታል!!ምክኒያቱ ምንድን ነው ብለን ስንመረምር ግን ዋነኛ ከጭንቀት የሚያወጣውን እና ደስታ ውስጥ የሚያንፈላስሰውን ነገር ዘንግቷል!! እርሱም አላህን ማውሳት፤ ለግሳፄውም ጀርባን አለመስጠት ነው።ለዛም ነው አላህ እንዲህ ያለው;وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا«ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡|| ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-
    Image from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ
    289411Open in Telegram
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    21 Sept, 11:27

    የዳዕወቱል አንቢያ መዐሀድ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በመለያ ፈተና ላይ!!እንደሚታወቀው ዳዕወቱል አንቢያ ኢስላማዊ ድርጅት ከቀናት በፊት "ዳዕወቱል አንቢያ መዐሀድ" በሚል ስያሜ መዐሀድ መክፈቱን እና መስፈርቱን ለሚያሟሉ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን ይፋ አድርጎ ነበር።እነሆ አሁን መስፈርቱን አሟልተው ለመዐሀዱ በቁ የሆኑ ተማሪዎችን እየፈተነ ይገኛል።ተማሪዎች ፈተናውን አልፈው መዐሀዱን እንዲቀላቀሉ፤ እንዲሁም ሙስሊሙን ማህበረሰብ የሚጠቅሙ እንዲሆኑ በዱዐችሁ አትርሷቸው።✨Happening Now✨|| ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya ➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya ➤ ፌስቡክ :- facebook.com/daewetulanbiya ➤ ቲክቶክ :- tiktok.com/@daewetul_anbiya ➤ ቴሌግራም :- t.me/daewetul_anbiyaማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- dawatulanbiya07@gmail.com
    Image from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ
    2,410144Open in Telegram
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    21 Sept, 11:27

    Image from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    20 Sept, 15:04

    ቀብር ጋር ስንሄድ ምንድን ነው ማድረግ ያለብን?🎙 ኡስታዝ አብዱልጀሊል ሙሀጂር|| ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya ➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya ➤ ፌስቡክ :- facebook.com/daewetulanbiya ➤ ቲክቶክ :- tiktok.com/@daewetul_anbiya ➤ ቴሌግራም :- t.me/daewetul_anbiyaማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- dawatulanbiya07@gmail.com#ዳዕወቱል_አንቢያ​ #Dawatul_Anbiya​ #የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ
    651video222Open in Telegram
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    17 Sept, 16:08

    "ክርስቲያኖች ዒሳን ከሚገባው በላይ ከፍ እንዳደረጉት እናንተም እኔን ከሚገባኝ በላይ ከፍ አታድርጉኝ" የአላህ መልእክተኛ ﷺ🎙 ኡስታዝ አብዱልጀሊል ሙሀጂር|| ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya ➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya ➤ ፌስቡክ :- facebook.com/daewetulanbiya ➤ ቲክቶክ :- tiktok.com/@daewetul_anbiya ➤ ቴሌግራም :- t.me/daewetul_anbiyaማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- dawatulanbiya07@gmail.com#ዳዕወቱል_አንቢያ​ #Dawatul_Anbiya​ #የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ
    931video721Open in Telegram
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    14 Sept, 13:13

    ✨አላህ በቂህ አይደለምን?✨ያው ሰው ነህና #ብዙ_ህመም_እና_ሀዘን_ይኖርብሀል። ነገር ግን አላህ ላሉብህ ብዙ ችግሮች እና ጭንቀቶች በቂ መሆኑን እርግጠኛ ሁን!💫 አላህ በቂው የሆነ አካል ደግሞ ህመም እና ሀዘኖች አይቆዩበትም!أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ አላህ ባሪያውን በቂ አይደለምን? [ሱረቱ ዙመር: 36]አላህ ላሉብን ጭንቀት እና ሀዘኖች በቂያችን ነው!! || ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya ➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya ➤ ፌስቡክ :- facebook.com/daewetulanbiya ➤ ቲክቶክ :- tiktok.com/@daewetul_anbiya ➤ ቴሌግራም :- t.me/daewetul_anbiyaማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- dawatulanbiya07@gmail.com
    Image from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ
    1,150111Open in Telegram
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    12 Sept, 09:55

    ሱረቱል ፋጢር🎙ቃሪእ ጅብሪል አደምሙሉ ቪድዮውን በዩትዩብ ይከታተሉ https://youtu.be/oxMIoYAvnEA?si=LYwkt-MedJ4rCfKP
    Image from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ
    1,120831Open in Telegram
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    9 Sept, 12:00edited

    አሏህ ሱ.ወ እንዲህ ይላል እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል፡፡ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አሏህ በርግጥ ያውቃል፡፡ ውሸታሞቹንም ያውቃል /አል-አንከቡት፡3/ የአሏህ መልክተኛም ሰ.ዐ.ወ እንዲህ ይላሉ ማንኛውም ከልቡ በእውነተኝነት በአሏህ ብቸኛ አምላክነትና በሙሐመድ ሰ.ዐ.ወ መልክተኝነት የሚመሰክር ሰው አሏህ ከእሳት እርም ይለዋል፡፡ /ቡኻሪ ዘግበውታል5. መውደድ/ጥላቻን የምታስወግድ/ይህ ማለት የላኢላሃ ኢለሏህን የምስክርነት ቃል በምትናገር ሰዓት አሏህንና መልክተኛውን፣ ቃሏን እና ይዛ የምትመጣውን ተግባራት እንደዚሁም፣ አሏህን በብቸኝነት የሚያመልኩትን የተውሂድ፣ ሰዎች መውደድ ይኖርብሃል፡፡ማስረጃውም የሚከተለው የአሏህ ቃል ነው ከሰዎችም ከአሏህ ሌላ ባላንጣዎችን/ጣዎታትን/ አሏህን እንደሚወዱ የሚወዷቸው ኾነው የሚይዙ አልሉ፡፡ እነዚያ ያመኑትም አሏህን በመውደድ/ከነርሱ/ ይበልጥ የበረቱ ናቸው፡፡ /አል በቀራህ-165/ 6. መታዘዝ/ችላ ባይነትን የምታስወግድ/ይህ ማለት ላ ኢላሃ ኢለሏህ የሚለውን የምስክርነት ቃል ለሚያመለክታቸው ትዕዛዛትና ክልከላዎች ሙሉ ታዛዥ ተከታይና ተናናሽ መሆን ነው፡፡ የሚከተለው የአሏህ ቃል ይሄንን ይገልፅልናል፡፡ እርሱ መልካም ሰሪ ሆኖ ፊቱን/በመታዘዝና በመተናነስ/ ወደ አሏህ የሚሰጥ ሰው ጠንካራ ገመድ በእርግጥ ጨበጠ፡፡ /ሉቅማን-22/ ቅጣቱም ወደ እናንተ ከመምጣቱና ከዚያም የምትረዱ ከመኾናቹ በፊት ወደ ጌታችሁ/በመፀፀት/ ተመለሱ ለእርሱም ታዘዙ/ 7. መቀበል /እምቢ ማለትን የምታስወግድ/ይህችን የምስክርነት የላኢላሃ ኢለሏህ ቃል
    1,39063Open in Telegram
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    9 Sept, 12:00

    ላ ኢላሃ ኢለሏህ - ማስረጃዋ፣ ትርጉምና መሰረቶቿ💫 ማስረጃ አላህ እንዲህ ብሏል፡፡ شهد الله أنه لآ إله إلا هو والملاءكة وأولوا العلم قآءما بالقسط لآإله إلا هو العزيز الحكيم አሏህ በማስተካከል የቆመ/አስተናባሪ/ ሲሆን ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የሌለ መሆኑን መሰከረ፣ መላዕክቶችና የእውቀት ባለቤቶችም /እንደዚሁ መሰከሩ/ ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ /አል-ኢምራን-18/ فاعلم أنه لآ إله إلا الله እነሆ ከአሏህ ሌላ አምላክ አለመኖሩንም እወቅ /ሙሃመድ-19/ 💫 ትርጉም፡- ላ ኢላሃ ኢለሏህ ማለት ከአሏህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም የሚል ትርጉም ይይዛል፡፡✨ በላኢላሃ ኢለሏህ ትርጓሜ ላይ የተሳሳቱ አባባሎች ሲሰነዘሩ ይሰማል እንደሚከተለው ተዳሰዋል፡፡1. ከአሏህ በስተቀር አምላክ የለም፡፡ይህ የተሳሳተ አባባል ነው፡፡ ምክንያቱም በየቦታው በውሸት አምላክ ተደርጎ የሚያዝ ይኖራል፡፡ ስለዚህ ከአሏህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም ተብሎ መስተካከል አለበት፡፡2. ከአሏህ በስተቀር ፈጣሪ የለም፡፡ ይህ አባባል ከላኢላሃ ኢለሏህ አንዱ ክፍል ቢሆን እንኳ የላኢላሃ ኢለሏህ ቀጥተኛ ትርጓሜ ሊሆን አይችልም፡፡ እውነት የላኢላሃ ኢለሏህ ትርጓሜ ከአላህ በስተቀር ፈጣሪ የለም የሚል ቢሆን ኖሮ ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከህዝቦቻቸው ጋር ሙግት ባልገጠሙ ባልተጋደሉም ነበር፡፡ ምክንያቱም የመካ ሙሽሪኮች የአሏህን ፈጣሪነት በሚገባ ያረጋግጡ ነበር፡፡ ይልቅ “ላ ኢላሃ ኢለሏህ”
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    9 Sept, 12:00

    Image from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    7 Sept, 18:38

    የትም ብትሆን አላህን ፍራ!#ክፍል_❶🎙ኡስታዝ ሙሀመድ አብደላህ ባቲሙሉ ቪድዮውን በዩትዩብ ይከታተሉ https://youtu.be/xQZ-iA-Ou8w?si=9PifhxhHP1yd2RXD
    Image from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ
    1,05081Open in Telegram
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    7 Sept, 07:38

    ፉሪ የሚገኘው የዳዕወቱል አንቢያ መድረሳ ተማሪዎቹን በድምቀት አስመረቀ!✨ ዳዕወቱል አንቢያ | ጳጉሜን 1 ቀን 2018 ዓ.ልበትላንትናው እለት በሸገር ክ/ከተማ ፉሪ አካባቢ የሚገኘው የዳዕወቱል አንቢያ መድረሳ፤ በቁርኣን ነዘር፣ ሂፍዝና ተርቢያ ሲያሰለጥናቸው የቆዩ #256_ሴት እንዲሁም #269_ወንድ የቁርኣን እና የኪታብ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዙር በድምቀት አስመርቋል።በደማቅ ሁኔታ በተካሄደው በዚህ የምረቃ መርሃ ግብር ላይ ታላላቅ ኡስታዞች፣ የአከባቢው ማህበረሰብ፣ እና የተመራቂ ተማሪ ወላጆች ተገኝተዋል።በፕሮግራሙ ማጠቃለያ ላይ በፈተና ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ደረጃ በመውጣት የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ፣ ለልጆቻቸው ክትትል ሲያደርጉ ለቆዩ ወላጆች፣ እንዲሁም ለመርከዙ ምስረታና ዕድገት የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የዕውቅናና የምስጋና ሽልማት ተበርክቷል።========== 📅 ረቢዑል አወል 24 ቀን 1448 ዓ.ሂ© ዳዕወቱል አንቢያየቴሌግራም ቻናል:- http://t.me/daio_TG07 http://t.me/daio_TG07
    Image from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ
    1,1601364Open in Telegram
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    7 Sept, 07:38

    Image from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    4 Sept, 09:01edited

    አስደሳች ዜናበአብደሏህ ኢብኑ ሁዛፋ መስጅድ የዳዕቱል አምቢያ መድረሳ በ2018 አ.ል ተቀብሎ ሲያስተምራቸው የቆዩትን ወንድ እና ሴት ተማሪዎችን በልዩ ሁኔታ #ሴቶችን_በሴቶች ነሀሴ 30 ቅዳሜ ከጧቱ 2:30 ጀምሮ እንዲሁም #ወንዶችን_በወንዶች ጳጉሜ አንድ እሁድ ከጧቱ 2:30 ጀምሮ በተማሪዎች ፣ኡስታዞችና በተጋባዥ መሻይኾች ደማቅ ፕሮግራም ስላዘጋጀ መቅረት ቀርቶ ማርፍድ የለበዎትምበዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች1) በታላላቅ ኡስታዞች ዳዕዋ 2) በመድረሳው ተማሪዎች ኹጥባ 3) የቁርዓን ንባብ 4) የቁርዓን ውድድር 5) የአረበኛና የአማረኛ ግጥም 6) በመድረሳው 30 ጁዠ ለሀፈዙ የሰርተፍኬት እና ሽልማት 7) ከየ ክፍሉ ከ1-3 ለወጡ ተማሪዎች ሽልማት 8) ከተማሪ ወላጆች የተሰማቸውን ሀሳብና አስተያየት መቀበልና ሌሎችም አስገራሚ ፕሮግራሞች የሚቀርቡ ይሆናል!!ከደዕቱል አምቢያ መድረሳ አስተዳደር || ቴሌግራም: http://t.me/daewetul_anbiya http://t.me/daewetul_anbiya
    Image from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ
    1,170822Open in Telegram
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    3 Sept, 03:33edited

    ✨آية قرأنية ✨01✨ ቁርአናዊ አንቀፆች✨💢 መልካምም ሰራህ መጥፎ ውጤቱ ወደራስህ ተመላሽ ነው!! 💢 በተግባርህ ከራስህ በላይ ሚጠቀምም ሆነ ሚጎዳም የለም። 💢 ምርጫው ያንተ ነው!! ወይ መልካም እየሰራህ ራስህን ታድናለህ ወይ በተቃራኒው እየሰራህ ራስህን ታጣለህ። ሚጠቅምህን ምረጥ!💫 ለሚስኪን በምትሰጠው ሰደቃ ተጠቃሚው አንተ ነህ! 💫 በምትናገረው መልካም ንግግር ተጠቃሚው አንተ ነህ! 💫 የሰዎችን ሞራል በመጠበቅህ ተጠቃሚው አንተ ነህ!إِنْ أَحْسَنَتمْ أَحْسَنتمْ لأَنفُسِكُمْ وَإِنْ أَسَأتُمْ فَلَهَاጥሩ ብትሰሩ ለነፍሶቻችሁ መልካም ሠራችሁ። መጥፎን ብትሰሩ በርሷ (በነፍሶቻችሁ) ላይ ነው።[ሱረቱል ኢስራእ 7] || ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya ➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya
    Image from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ
    1,150711Open in Telegram
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    31 Aug, 16:00

    ✨The miracle of surah al-fatiha ✨🎙 Ustadh kedir mohammed and Ustadh jibril ademClick the link below to watch the full video. https://youtu.be/G63jyBbJgLE?si=dIk7uyw8WOGXBNc7http://t.me/daewetul_anbiya http://t.me/daewetul_anbiya
    Image from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ
    1,250522Open in Telegram
  • Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ

    28 Aug, 11:26

    Islamtuk raqaalewaytaama🎙 Acmad sibiilali saalicዛሬ ማታ 12:00 ላይ በዩትዩብ አካውንታችን ይከታተላሉ; http://youtube.com/@daewetul_anbiya
    Image from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያImage from a post by Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ
    1,680711Open in Telegram