Latest posts

የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
22 Sept, 19:07
❓ ጥያቄ፦የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በስንት አመታቸው ነው ነብይ የተደረጉት❓👇እባክዎ ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 🔗🚀📥
የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
21 Sept, 19:21
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 O P E N 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
20 Sept, 21:20
forwarded from @adeb_kewubet_ybeltal
ይቅርብህ ውሸቱ🚫ሀያትን በቴሌ አለሁሽ እያለ ኢክራምን በኢሞ አለሁሽ እያለ ሀናንን በቫይቨር እያታለለ ፋጡማን ያንችው ነኝ የግልሽ እያለ ከእለታት አንድ ቀን እንድ ተፈጠረ ሀያት ልትመጣ ካለችበት ስፍራ ሀዋ ልታገባው ልትሆን ሙሽራ ፋጡማም ልትመጣ ከውጭ ልትገባ አፍቃሪው ጨነቀው የትኛዋን ያግባ እናማ ወንድሜ ታው አላህን ፍራ ነገ ሂሳብ አለ በሰራኸው ስራ ሴቶችን አታታል መስሎህ አራድነት ሲጠና ፋራ ነህ ስትታይ አላህ ፊትእኔ ልጨምርልህ 👌ይፈቀድልኛል እያልክ ስታወራ ዱኒያህን እንጅ መች ፈራህ አሔራ


የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
20 Sept, 19:30
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ 🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል 🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት 🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት 👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!


የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
20 Sept, 19:29
forwarded from @daruselama
በጊዜዉ ያልታረመ አመል ሲቆይ ማንነት ይሆናል !!🙌
የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
18 Sept, 14:49
forwarded from @daruselama



የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
18 Sept, 05:53edited
#እነ ኡሙ ፎቶ #እነ አቡ ፎቶ አልፎም የማንንም ፎቶ የምለጥፉ የኔ አይደለም የሰወች ነው በማለት በኒቃብ በጅልባብ ተሸፋፍነው በድምፅ በሀረካት ለሚገሻለጡ ሙለቢስ ሴቶችን ፎቶ ቪድወ ለምለጥፊ ሴት ሰለፍያ ነኝ ትያለሽ ወላኪን ተግባር 0 የሆናችሁ ለእናንተ ነው። #በተለይ ሴቶች የእናንተን ትታችሁ በሰወች ፎቶና ቪድወ ለላይክና ኮሜንት ብላችሁ ለምትጃጃሉ ጂሎች 👂ስጡና አዳምጡ።#shar@Dinelislammenhajasselefya
የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
18 Sept, 04:59
forwarded from @alateriqilhaq



የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
17 Sept, 05:22
forwarded from @abureyanmustefa
ከደጋጎች አንዱ ለይል ተነስቶ ይሰግድና…………አላህ ሆይ! እኔ ማለት፦ ያ…… ሰዎች የሚያውቁኝ ሷሊሕ ሳልሆን; አንተ የምታውቀኝ ወንጀለኛው ባሪያህ ነኝ፤ አደራህ ግርዶሽህ እንደትገልጥብኝ!! ብሎ ያለቅስ ነበር።ቦታ ከማንሰጣቸው ትላልቅ የአላህ ፀጋዎች አንዱ; ድክመታችን, ዓይባችን, ወንጀላችን እንዳይታይ የሰተረበት ግርዶሹ ነው።አንደኛችን ሲትሩ ተገልጦ ሙሉ ማንነታችን ሰዎች ቢመለከቱት; ይቅርና ሌላው ሰላምታ እንኳ የሚያቀርብልን እስከማይኖር ሁሉም ይጠየፈን ነበር።


የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
16 Sept, 20:23edited
#ሰለፍይ በስም በፕሮፋይል ሳይሆን በተግር ስትኖሪው ነው። #ጧሊበተል ኢልም ማለት ለአውቀት በአላማሽ ቀጥ ስትይ ነው።ለእውቀት ገብተሽ ለተላላፊ ነገሮች አትጋበዥ ተሳስተሽም አታሳስች። #ጀግና ሴት ቆራጥ ሁና በአላማዋ ቀጥ ስትል እንጅ የአላማ ፕላን ስትስት ደስ አይልም። #ሀያዕ ልመጅ አማረኛ እያቆላመጥሽ በከ እና በቨ ፊደል ምላስን በማለስለስ ለወንድ ልጅ ፈተና አትሁኚ! #ኪታብና ቁርአን ቀርተሽ ነገር ግን ለተግባር ካላበቃሽው መመፃደቅሽ 0 ነው። so ቁጥብ ሀያዕ ያላት ሴት ሁኚ እንጅ በጧሊበተል ኢልም አሳበሽ ለሰወች ፊትና አትሁኚ።ሴቷ ከገባሽ ይግባሽ ለአንች ነው።


የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
16 Sept, 19:09
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿🛑O K🛑
የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
16 Sept, 14:57
አላህ ሲያድልሽ ሰለፍያ ባል ይሰጥሻል ስገጅ ቅሪ ሀፍዥ እያለ የሚያዋክብ ይሰጥሻል።አንችም ለአላህ ያለሽ ምስጋና ሁሌ ይበዛል።በዛ ልክ ፍቅር ይጨምራል።እህቴ ዱአእ አድርጊ የቲክቶክና የዩቱብ የፖለቲካ ተከታታይ ያልተፈቀደለትን ሴት ከሚያቆላምጥ የሚያታልል የሚታከክ ለ4ይፈቀዳል እያለ የቃል ዝሙት የሚሰራ ወንድ እንዳይሰጥሽ ጌታሽን በመስገጃሽ ላይ ሁነሽ ለምኒው። አልሀምዱሊላህ በሰጠኸኝ ስጦታ እጅጉን ደስተኛ ነኝ በማለት አመስግኚው። ➝አንተም እንደዛው➛ኡኽት ኡመር👌


የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
15 Sept, 18:09
forwarded from @nejat_allmarket
ውድ የነጃት ሁሉም ገበያ ደንበኞች🛍👉የተለያዩትን ኢስላማዊ አልባሳትን በፈለጉት ከለርና ዲዛይን ቢያዙ ፈላጎቶን አሞልትን ከጥራትጋር እናቀርባለን !➺ዱባይ ሁሉም ቦታ እናደርሳለን ➺ለማዘዝ ለፈጣን መስተንግዶ👇🛍🛍🛍 WhatsApp .. 0723386290 telegram ...@zewujet_abu_huzeyfatentaላይ አናግሩኝCall 0930627442 &0944338952በዋናነት የማውላቸው ገበያወች➛ጅልባብTelegramOur Services ➾ Telegram Profile ➾ Wedding ➾ YouTube ➾ Facebook Profile and Cover ➾ We do other things Work with us at a reasonable price! Contact me inbox በተመጣጣኝ ዋጋ የኩብ የቲሸርት የሹራብ ህትመት እኛ ጋር ያሰሩ!የተለያዩ አልባሳትች(ሁሉም አለ በውስጥ መስመር ያናግሩኝ መገኛችን➾@Silenceisgolden1
የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
15 Sept, 13:10edited
ኒቃብና ጅልባብ ፈሊጊወች ኑ በዚህ አለሁ@zewujet_abu_huzeyfatentaበየት እናግኝ ያላችሁ አለሁ በዚህ ኑ
የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
15 Sept, 12:10
አንዳንድ ሴቶች ትገርሙኛላችሁ ለምን ሀላል ያልሆናችሁን ወንድ ታቆላምጣላችሁ ሰላምታም ስታቀርቡለት ልክ የእናታችሁ ልጅ ወይም ባላችሁ ነው እኮ የምታስመስመስሉት።ስማችሁ ሰለፍያ ተግባራችሁ ግን አህባሽና ሱፊያ ምን አይነት አቅል ቢኖራችሁ ነው?! ደግሞ እኮ ትዳር ሂወት ያለው ወንድ ላይ ትብሳላችሁ ያሳትር ግን ማፈሪያ አትሁኑ ስልኩ በወንዶች እጅ ብቻ እየመሰላችሁ ክብራችሁን ዝቅ አታድርጉ ሴት አታሳፍሩ ተቆጠቡ
የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
15 Sept, 11:01
forwarded from @adeb_kewubet_ybeltal
አንዳንድ ሴቶች ትገርሙኛላችሁ ለምን ሀላል ያልሆናችሁን ወንድ ታቆላምጣላችሁ ሰላምታም ስታቀርቡለት ልክ የእናታችሁ ልጅ ወይም ባላችሁ ነው እኮ የምታስመስመስሉት።ስማችሁ ሰለፍያ ተግባራችሁ ግን አህባሽና ሱፊያ ምን አይነት አቅል ቢኖራችሁ ነው?!ደግሞ እኮ ትዳር ሂወት ያለው ወንድ ላይ ትብሳላችሁ ያሳትር ግን ማፈሪያ አትሁኑ ስልኩ በወንዶች እጅ ብቻ እየመሰላችሁ ክብራችሁን ዝቅ አታድርጉ ሴት አታሳፍሩ ተቆጠቡ ተሰተሩ!#አትሸወዱ የወንዶች ስልክ ከሚስቶቻቸው አይን አይሰወርም።


የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
15 Sept, 05:06
forwarded from @nejat_allmarket
✅👌


የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
14 Sept, 20:16
forwarded from @daruselama
አንተ ሚስኪን ሚስትህን ''እወድሻለው'' ነው ያልካት ለሱም ትመፃደቃለህአሊ (ረ.ዐ) ግን ለፋጢማ ምን እንዳሉ ታውቃለህ?''ሀዘንሽ ሰውነቴ ላይ ካሉ ቁስሎች በላይ ያሳምመኛል''ነበር ያሉት🤌🏻


የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
14 Sept, 19:20
በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ቪዲዮዋን ፎቶዋን በየሚዲያው አትለቅም🙌🌺የምትስማሙ ጆይን የሚለውን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ🌺
የአቡ ሁዘይፋ ቻናል ተንታ ቅድሚያ ለተውሂድ
14 Sept, 16:12
forwarded from @adeb_kewubet_ybeltal
“አውቆ የተኛ ቢጠሩት አቤት አይልም” #ይህ ማለት?#ሰው አንድን ነገር እያወቀ ሆን ብሎ ሲተወው ወይም ሲያስመስል እንደማያውቀው ሲሆን ምንም ቢነገረው ለመስማት ፈቃደኛ እንዳልሆነ ይገልጻል።ለምሳሌ፦ ስህተቱን እያወቀ እንኳን ማረም ካልፈለገ፣ “አውቆ የተኛ ቢጠሩት አቤት አይልም” ይባላል።so አውቆ የራቀን አውቆ የተወን መተውና መራቅ ብቻ ነው።ኡኽት ኡመር✍️

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
