gram news
EPS (Ethio-Parents' school) channel avatar

EPS (Ethio-Parents' school)

@epsnow

Ethio-Parent's School Student Resource Center

ProjectsENEducation

11,835subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • EPS (Ethio-Parents' school)

    4 Sept, 14:39

  • EPS (Ethio-Parents' school)

    28 Aug, 13:34

  • EPS (Ethio-Parents' school)

    26 Aug, 16:30

    ለገርጂና ለጉለሌ ኢትዮ-ፓርነተሰ ት/ቤቶች ማህበረሰብ በሙሉ፡፡ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ካለፉት አመታት እጅግ በተሻለ መልኩ ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን ስገልፅላችሁ ደስታዪ እጥፍ ድርብ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት፡- ገርጂ ት/ቤት · ለፈተና የተቀመጡት ተማሪዎች- 175 · ፈተናውን ያለፉ- 174 · ውጤት ያልተገለፀለት- 1( በማጠራት ላይ የሚገኝ) ጉለሌ ት/ቤት · ለፈተና የተቀመጡት ተማሪዎች- 86 · ፈተናውን ያለፉ- 86 ይህ ውጤት የታታሪዎቹ ተማሪዎቻችን እና ያለድካም እውቀታቸውን የሚያካፍሉት መምህራኖቻችን መሆኑ እሙን ነው፡፡ የወላጆች ድርሻ ምትክ አይገኝለትም፡፡ የቦርድ እና የማኔጅመንት አባለት እንዲሁም የአስተዳደርና ድጋፍ ሰጭ ሠራተኞች ድርሻም ወሳኝ ነበር፡፡ ሁላችሁም ላበረከታችሁት አስተዋፅኦ በኩባንያው ስም ከልቤ አመሰግናለሁ፡፡ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን፡፡ ገነነ ይልማ(ዋና ሥራአስኪያጅ)
  • EPS (Ethio-Parents' school)

    3 Aug, 09:19

    ለገርጂ፤ ጉለሌ እና ጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች እስካሁን ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ መደበኛ ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ጊዜን ባሳወቅነው መሰረት አብዛኛው ወላጆች ያስመዘገቡ ቢሆንም ቁጥራቸው ውስን የሆኑ ወላጆች ምዝገባውን ያላከናወኑ መሆኑን ለመረዳት ችለናል፡፡ በዚሁ መሰረት ከዛሬ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ጀምሮ እስከ ሀምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ቦታው በአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች ቢያዝ ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር
  • EPS (Ethio-Parents' school)

    2 Aug, 08:32

  • EPS (Ethio-Parents' school)

    23 Jul, 08:27

    34,500videoOpen in Telegram
  • EPS (Ethio-Parents' school)

    16 Jul, 13:12

    ለጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት የአዲስና ነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪ ውሳኔ የደረሰን ስለሆነ ተማሪ ልጆቻችሁን ከነገ ሀምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር
  • EPS (Ethio-Parents' school)

    16 Jul, 08:59

    Image from a post by EPS (Ethio-Parents' school)Image from a post by EPS (Ethio-Parents' school)
  • EPS (Ethio-Parents' school)

    2 Jul, 08:58

  • EPS (Ethio-Parents' school)

    29 Jun, 13:18

  • EPS (Ethio-Parents' school)

    29 Jun, 13:15

    https://docs.google.com/forms/d/17em1KheRkcUCR9kyKxhHrsMWWLMBib3pQhn-kmSYS50/viewform?edit_requested=true
    Google Docsበኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች የሚሞላ መጠይቅየዚህ መጠይቅ ዋና አላማ በ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን በኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት ልጆቻቸውን እያስተማሩ ያሉ ወላጆች እና አሳዳጊዎች በመማር ማስተማር ሂደት ዙሪያ ያሏቸውን አስተያየቶች በመቀበል፤ በቀጣይ ትምህርት ቤቱ ያለውን ጠንካራ ጎን ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል እንዲሁም ደካማ ጎኖቹን በመለየት ለተሻለ ውጤት በትጋት ለመስራት እና መሻሻሎችን ለማምጣት ነው፡፡ ስለሆነም እርስዎም የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ…
  • EPS (Ethio-Parents' school)

    22 Jun, 12:39

    ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉትምህርት ቤታችን ለሚቀጥለው ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ-ዝግጅት ስራ በማከናወን ላይ፡ ይገኛል። በዚህም መሠረት ከጀማሪ 1 (KG 2) እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ደረጃዎች አዲስ ተማሪዎችን በመጠባበቂያ መዝገብ (Waiting List) ከሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የምናካሄድ መሆኑን እንገልፃለን።ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች1. የአካዳሚክ ውጤት፦ የተማሪው/ዋ የዓመቱ አጠቃላይ አማካይ ውጤት 75% እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት።2. የስነ-ምግባር ደረጃ፦ የተማሪው/ዋ ጠባይ (Conduct) በሪፖርት ካርዱ ላይ "A" መሆን አለበት ።ማሳሰቢያ• ለ 2019 የትምህርት ዘመን ከ9ኛ እስከ 12 ኛክፍል ምንም ዓይነት ቦታ የሌለን መሆኑን እንገልፃለን።ትምህርት ቤቱ
  • EPS (Ethio-Parents' school)

    11 Jun, 15:01

    Image from a post by EPS (Ethio-Parents' school)Image from a post by EPS (Ethio-Parents' school)
  • EPS (Ethio-Parents' school)

    3 Jun, 09:27

    ለገርጂ፤ጉለሌ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች ተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፡፡ ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ለቅድመ መደበኛ(መዋዕለ ሕፃናት) ጀማሪ ደረጃ ለማስመዝገብ እቅድ የያዛችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች በየት/ ቤቶቹ ባለን ቦታ ከውጭ ከመቀበላችን በፊት ለነባር ወላጆች ቅድሚያ ስለምንሰጥ ከግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በየትምህርት ቤቶቹ ቅድመ መደበኛ ት/ቤቶች በመገኘት በማቆያ(Waiting list) ላይ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አ/.ማ
  • EPS (Ethio-Parents' school)

    21 Apr, 08:36

  • EPS (Ethio-Parents' school)

    21 Apr, 08:36

    Check out the new sports jersy for Ethio-Parents School!
  • EPS (Ethio-Parents' school)

    17 Apr, 09:03

  • EPS (Ethio-Parents' school)

    8 Apr, 12:39

    Image from a post by EPS (Ethio-Parents' school)Image from a post by EPS (Ethio-Parents' school)
  • EPS (Ethio-Parents' school)

    26 Mar, 13:00

    Image from a post by EPS (Ethio-Parents' school)Image from a post by EPS (Ethio-Parents' school)
  • EPS (Ethio-Parents' school)

    26 Mar, 13:00