Latest posts

𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:54edited
ይሄ ቁርአን ወደ አኼራ ለሄደ አንድ ወንድማችን በእሱ ስም ሰደቃ ነው ሁላቹም አዳምጡለት ሼርም አድርጉለትበማዳመጣችን እና ሼር በማድረጋችን አንጎዳም እሱ ግን ይጠቅመዋል ጀዛኩሙላህ ኸይርሼር አድርጉ ጀማው ሀጅሩን አብረን እንካፈልhttps://t.me/eslmnan_teqebelu
𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:50
ለማንኛውም ልተኛ ነው ደና እደሩ ለሁላቹ አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላቹ ዱአ ላደረጋቹልኝም ላላደአምረጋቹልኝምዱአ ያደረጋቹልኝ ለእኔ ያደረጋቹት ዱአ ለእናተም ጨምሮ ይስጣቹዱአ ላላደረጋቹልኝ ደሞ ለእኔ ከተደረገው ዱአ በላይ አላህ ይስጣቹእወዳቹሀለው ደና እደሩልኝ🥰
𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:49
ሰልሞ ነው እንጂ የምታገባው እሰልማለው ያለው ካገባችው ቡሀላ ከሆነማ አይሆንም እኔ ሰልሞ ነው ያልኩት ካገባሽኝ እሰልማለው ብሏል ስላልሽ
𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:47
ሰልሞ ነው እንጂ የምታገባው እሰልማለው ያለው ካገባችው ቡሀላ ከሆነማ አይሆንም እኔ ሰልሞ ነው ያልኩት ካገባሽኝ እሰልማለው ብሏል ስላልሽ


𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:42
ኢንሻአላህ አረሳም አብሽሪ


𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:42
እንደዛ ከሆነ ሀብታሙን የሚሰልመውን ታግባ ምክንያቱም ብዙ ሀጅ ስለምታገኝ በሱ በኩልያኛው ምንም ከሌለው በምን ሊያኖራት ነው ቢያንስ የሆነ ነገር መያዝ አለበት የአስቤዛ እንኳር በአቅሙ ቤት ክራይ መክፈል መቻል አለበት


𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:34
እቺ ልጅ በሁለቱም በኩል ሽልማት አላት ግን ሁለቱም ፀባያቸው እና ትዳር ላይ ያላቸው አቋም መታየት አለበት ብዬ አምናለውዲኑ ላይ ጠንካራ ሆኖ ትዳር ላይ ግን ሷሊህ ባል ካልሆነ ከባድ ነውያኛው ደሞ ሀብታም ቢሆንም ስታገባው ብዙ ሀጅር አላት ሲሰልም ስታስተምረው በተለያዩ መንገድ ሀጅር ታገኛለች ሀብታም ነው ማለት ግን ጥሩ ባል ይሆናል ማለት አይደለም ስለዚህከውሳኔ በፊት ሁለቱም መፈተሽ እና ስለነሱ መጣራት አለበት


𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:28
አሚን (ሰሉ አለን ነቢህ)


𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:24edited
አሚን አሚን ለወንድምሽም አላህ ከቀብር ቅጣት ነጃ ይበለው ላንቺም አላህ ያፅናሽ ኢንሻአላህ ከስር እለቃለው ቁርአን በሱ ስም


𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:19
እስኪ ዱኡ አድርጉልኝ እና እንተኛ በቃ ይበቃቹሁል 🥰 ዱአ ልቀለል ሁላቹም እየገባቹ ዱአ አድርጉ
𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:19
ያ ማለት የዛሬ 17 አመት ቡሀላ ላገባ ይሄማ እርግማን ነው ትዳር በወጣትነት ነው


𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:14
አሚን አሚን ያረብ እስኪ እንዲህ ዱአ አዝንቡብኝ ይሄን ዱአ ያደረክ ሰው አላህ ለእኔ ካደረከው ዱአ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ


𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:13
አግባ አትበይኝ እንጂ የፈለገ ይሁን


𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:13
ፍንጭ ካልሰጠሽ ነሽ😎


𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:10
አሁን መቀለድ ጀመራቹ


𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:07
ሞግቺ


𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:07edited
አንቺም ፍንጭ ብትሰጪኝ ትጋለጫለሽ


𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:07
በቻይንኛ ብታወሪ አውቅሻለው ራስ ምታቱ ከአንቺ ውጪ ማንም አይለኝም


𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:06
ለሴትም አፈቅርሀለው በላትና በአንድ ጥፊ እብድ ጅልም ታረግሀለች😁


𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
22 Sept, 19:02
እርሶን እንኳን አወኮት

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
