gram news
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ channel avatar

Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ

@ethiopiahrc

EHRC is an independent NHRI tasked with the promotion and protection of human rights in Ethiopia.

ProjectsENLaw

1,618subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ

    22 Sept, 12:44

    በዲጂታል መብቶች እና በአካል ጉዳተኞች አካታችነት እና ተደራሽነት ላይ ያተኮረ ስልጠና በቢሾፍቱ ከተማ እየተሰጠ ነው ።አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2019 ዓ.ም (ኢሰመኮ)🔗https://www.facebook.com/share/p/1EcsNk3tGg/ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የትስስር ግጾቻችንን ይወዳጁ 📌 ድረ ግጽ ፦ https://ehrc.org📌 ኢሰመኮ አፋን ኦሮሞ ፦ https://web.facebook.com/profile.php?id=61591797593770📌 ኢሰመኮ አፍ ሶማሌ ፦ https://web.facebook.com/profile.php?id=61591810527231📌 ኢሰመኮ ትግርኛ፦ https://web.facebook.com/profile.php?id=61591382141937📌 በነጻ የስልክ መስመራችን 👉 7307 ላይ በመደወል የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ማቅረብ ወይም ጥቆማ መስጠት ይችላሉ
    Image from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ
  • Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ

    11 Sept, 04:02edited

    ... home, participate lawfully and peacefully in national peacebuilding and development, and steer clear of destabilizing activities. EHRC also calls on regional administrative bodies, civil society organizations, and non-governmental organizations to assist in rehabilitating these citizens as they reintegrate into daily life.Additionally, EHRC renews its call for groups seeking to address Ethiopia's challenges through force and armed conflict to choose peace and negotiation instead. Finally, the Commission cautions all actors against exploiting the outcomes achieved by the government and EHRC for political agendas or to cause public disorder.🔗 https://ehrc.org/?p=39066... https://ehrc.org/#EHRC #Ethiopia #HumanRights📌 አማርኛ/English - https://web.facebook.com/EthioHRC 📌 Afaan Oromo- https://web.facebook.com/profile.php?id=61591797593770 📌 Af-Soomaali- https://web.facebook.com
    Ethiopian Human Rights Commission - EHRCThe Government must continue Strengthening Lawful Measures that Promote National Consensus, Expand Democratic Space, and Consolidate…The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is an independent federal state body established by Parliament as the national human rights institution with the mandate for the promotion and protection of human rights.
  • Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ

    11 Sept, 04:02edited

    The Government must continue Strengthening Lawful Measures that Promote National Consensus, Expand Democratic Space, and Consolidate Peace-building ... Press Release - September 10, 2026Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is an independent federal state body established as per the Federal Constitution and reporting to the House of People’s Representatives as a national human rights institution with the mandate for the promotion and protection of human rights.EHRC has consistently issued timely reports and recommendations advocating for sustainable peace in Ethiopia, while persistently urging and actively working to ensure that disputes and differences are resolved through legal, peaceful, and negotiated means. Guided by the conviction that promoting and protecting human rights requires constructive engagement with the government and key stakeholders—while firmly maintaining the
  • Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ

    10 Sept, 14:34

    መንግሥት ለሀገራዊ መግባባት፤ ለዴሞክራሲ ምኅዳር መስፋት እና ለሰላም ግንባታ የሚረዱ ሕጋዊ እርምጃዎችን አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ... ጋዜጣዊ መግለጫ - ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ምየኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በሕገ መንግሥቱ እና በማቋቋሚያ አዋጁ በተሰጠው ሕጋዊ ሥልጣን መሠረት፣ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታዎችን የመከታተል፣ የመመርመር፣ ምክረ ሃሳብ የማቅረብ እና ሰብአዊ መብቶች እንዲከበሩ የማስገንዘብ ጥረት የማድረግ ተልዕኮ ያለው ነጻና ገለልተኛ ብሔራዊ ተቋም ነው።ኢሰመኮ በሚያወጣቸው ወቅታዊ ሪፖርቶች እና ምክረ ሃሳቦች በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን፣ አለመግባባቶችና ልዩነቶች በሕጋዊ፣ በሰላማዊ መንገድና በድርድር እንዲፈቱ በተደጋጋሚ ምክረ ሃሳቦችን ሲያቀርብ፣ በተግባርም እንዲፈፅም ያልተቋረጠ ጥረት ሲያደርግ የቆየ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሰብአዊ መብቶችን ማስከበር እና ማስፋፋት የሚቻለው የኮሚሽኑን ነጻነት በጠበቀ መልኩ ከመንግስት እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀራረብ በመስራት (constructive engagement) መሆኑን በማመን የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፤ በርካታ ውጤቶችም ተገኝተዋል፡፡በዚህም መሠረት ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለመናድ እና በሽብርና ሌሎች ከባባድ ወንጀሎች ተከሰው ፍርድ ቤት ውሳኔ የሰጠባቸው፣ እንዲሁም በተለያዩ ወንጀሎች ተከሰው በፍርድ ሂደት ላይ የሚገኙ ዜጎች፣ ጉዳያቸው በልዩ ሁኔታ እንዲታይላቸው በኮሚሽኑ በኩል ለመንግሥት እንዲቀርብላቸው ያቀረቡትን ጥያቄ መነሻ በማድረግ፤ እንዲሁም በተለያዩ ባለድርሻ አካላት ሲደረጉ የነበሩ
    Ethiopian Human Rights Commission - EHRCመንግሥት ለሀገራዊ መግባባት፤ ለዴሞክራሲ ምኅዳር መስፋት እና ለሰላም ግንባታ የሚረዱ ሕጋዊ እርምጃዎችን አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል - Ethiopian Human Rights Commission - EHRCThe Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is an independent federal state body established by Parliament as the national human rights institution with the mandate for the promotion and protection of human rights.
  • Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ

    8 Sept, 21:03edited

    ኢሰመኮ የአየር ንብረት ለውጥ ምላሾች ሰብአዊ መብትን መሰረት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ ...የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከዴንማርክ የሰብአዊ መብቶች ኢንስቲትዩት (DIHR) በተገኘ ድጋፍ፣ ከነሐሴ 25 እስከ ነሐሴ 26 ቀን 2018ዓ.ም ድረስ በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ እና ሰብአዊ መብቶች ላይ ያተኮረ የሁለት ቀናት የአቅም ግንባታ እና የምክክር አውደ ጥናት አካሂዷል። በአውደ ጥናቱ የመንግሥት ተቋማት፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች፣ የትምህርትና ምርምር ተቋማት ተወካዮች እንዲሁም የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ታድመዋል።አውደ ጥናቱ ባለድርሻ አካላት ስለ አየር ንብረት ለውጥ የሰብአዊ መብት ገፅታዎች ያላቸውን ግንዛቤ ለማጠናከር፣ የኢትዮጵያ ከአየር ንብረት ጋር የተያያዙ የህግና የፖሊሲ ማዕቀፎች ከሰብአዊ መብቶች መርሆዎች አንጻር የሚገመግመውን የኢሰመኮ ጥናት ግኝቶች ለማረጋገጥ ያለም መድረክ ሲሆን፣ የአየር ንብረት ለውጥ በሰብአዊ መብቶች ላይ እያሳደረ ያለውን ተጽዕኖ ለመወያየት እና በኢትዮጵያ በሰብአዊ መብት ላይ የተመሰረቱ የአየር ንብረት ለውጥ ምላሾችን ለማጠናከር የሚያስችሉ መንገዶችን ለመቃኘት ያለመ ነበር።በአውደ ጥናቱ ወቅት ከኢሰመኮ፣ ከዴንማርክ የሰብአዊ መብቶች ኢንስቲትዩት ፣ ከኢትዮጵያ ሚትዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት፣ ከኢኮ-ጀስቲስ ኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ ብሔራዊ ሰብአዊ መብት ተቋማት ጥምረት (NANHRI) እና ከቁም ለአካባቢ የተውጣጡ ባለሙያዎች ገለጻዎችን አቅርበዋል፤ መድረኩ ተሳታፊዎቹ ሰብአዊ መብትን መሰረት ያደረገ የአየር ንብረት ለውጥ ምላሽ ለማጎልበት ልምድና ተሞክሮ
    Ethiopian Human Rights Commission - EHRCኢሰመኮ በኢትዮጵያ ጠንካራ ሰብአዊ መብትን መሰረት ያደረገ የአየር ንብረት ለውጥ ምላሽእንዲሰጥ ጥሪ አቀረበ - Ethiopian Human Rights Commission - EHRCThe Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is an independent federal state body established by Parliament as the national human rights institution with the mandate for the promotion and protection of human rights.
    44332Open in Telegram
  • Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ

    7 Sept, 21:14

    በኢሰመኮ አዲሱን ስትራቴጂካዊ እቅድ በውጤታማነት ለማስፈጸም የሚያስችለው የመዋቅር ማሻሻያ ትግበራ ላይ ውይይት ተካሄደ። ... አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 2 ቀን 2018 ዓ.ም. (ኢሰመኮ)🔗 https://web.facebook.com/share/p/19ME8WZ8wb/ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የትስስር ግጾቻችንን ይወዳጁ ድረ ግጽ ፦ https://ehrc.org ኢሰመኮ አፋን ኦሮሞ ፦ https://web.facebook.com/profile.php?id=61591797593770 ኢሰመኮ አፍ ሶማሌ ፦ https://web.facebook.com/profile.php?id=61591810527231 ኢሰመኮ ትግርኛ፦ https://web.facebook.com/profile.php?id=61591382141937በነጻ የስልክ መስመራችን 7307 ላይ በመደወል የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ማቅረብ ወይም ጥቆማ መስጠት ይችላሉ።
    Image from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ
  • Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ

    4 Sept, 16:20

    በኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ የተመራ የኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. (ኢሰመኮ)🔗https://web.facebook.com/share/p/1Czg4NZmZh/... #ኢሰመኮ #ዴንማርክ #DIHR #ሰብአዊ_መብቶች #ዲሞክራሲ #ስትራቴጂካዊ_አጋርነትትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የትስስር ግጾቻችንን ይወዳጁ 📌 ድረ ግጽ ፦ https://ehrc.org📌 ኢሰመኮ አፋን ኦሮሞ ፦ https://web.facebook.com/profile.php?id=61591797593770📌 ኢሰመኮ አፍ ሶማሌ ፦ https://web.facebook.com/profile.php?id=61591810527231📌 ኢሰመኮ ትግርኛ፦ https://web.facebook.com/profile.php?id=61591382141937📌 በነጻ የስልክ መስመራችን 👉 7307 ላይ በመደወል የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ማቅረብ ወይም ጥቆማ መስጠት ይችላሉ።
    Image from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ
  • Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ

    3 Sept, 08:53

    የኢመደበኛ ፍልሰት ተጠቂ የሆኑ ጥገኝነት ጠያቂዎች እና ስደተኞችን ለመጠበቅ ያለመ ምክክር እየተካሄደ ነው ... አርባ ምንጭ፣ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. (ኢሰመኮ)🔗 https://web.facebook.com/share/p/1GdJESRNm8/https://ehrc.org/#EHRC #Ethiopia #HumanRights📌 አማርኛ/English - https://web.facebook.com/EthioHRC 📌 Afaan Oromo- https://web.facebook.com/profile.php?id=61591797593770 📌 Af-Soomaali- https://web.facebook.com/profile.php?id=61591810527231 📌 ትግርኛ- https://web.facebook.com/profile.php?id=61591382141937በነጻ የስልክ መስመራችን 7307 ላይ በመደወል የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ማቅረብ ወይም ጥቆማ መስጠት ይችላሉ።
    Image from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ
  • Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ

    1 Sept, 19:39edited

    በዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ የተመራ የኢሰመኮ ልዑክ በኮፐንሃገን ከዴንማርክ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ጋር ምክክር ማካሄድ ጀመረ🔗https://web.facebook.com/share/p/1DqJeQt7EB/#EHRC #Ethiopiaበነጻ የስልክ መስመራችን 👉 7307 ላይ በመደወል የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ማቅረብ ወይም ጥቆማ መስጠት ይችላሉ።
    Image from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ
  • Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ

    1 Sept, 16:52

    High- level Delegation of EHRC Led by Chief Commissioner Berhanu Adelo Begins Consultations with the Danish Institute for Human Rights in Copenhagen🔗https://www.facebook.com/share/p/1CzyRBECT3/#EHRC #EthiopiaYou can file a human rights violation complaint by calling our toll-free line at 7307
    Image from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ
  • Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ

    29 Aug, 19:15

    የሳምንቱ #HRConcept: ከአስገድዶ መሰወር የመጠበቅ መብት ...ማንኛውም የአስገድዶ መሰወር ተግባር ሰብአዊ ክብርን የሚጥስ ድርጊት ነው።🔗 https://ehrc.org/?p=39014#EHRC #Ethiopia #HumanRights #ጤናማቃላት #KeepWordSafe📌 አማርኛ/English - https://web.facebook.com/EthioHRC 📌 Afaan Oromo- https://web.facebook.com/profile.php?id=61591797593770 📌 Af-Soomaali- https://web.facebook.com/profile.php?id=61591810527231 📌 ትግርኛ- https://web.facebook.com/profile.php?id=61591382141937በነጻ የስልክ መስመራችን 7307 ላይ በመደወል የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ማቅረብ ወይም ጥቆማ መስጠት ይችላሉ።
  • Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ

    25 Aug, 11:44

    Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) Chief Commissioner Meets with UK Embassy Delegation ...Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) Chief Commissioner Berhanu Adello held discussions with a delegation from the British Embassy.🔗 https://www.facebook.com/share/p/1GdTXPoTxW/https://ehrc.org/#EHRC #Ethiopia #HumanRights📌 አማርኛ/English - https://web.facebook.com/EthioHRC 📌 Afaan Oromo- https://web.facebook.com/profile.php?id=61591797593770 📌 Af-Soomaali- https://web.facebook.com/profile.php?id=61591810527231 📌 ትግርኛ- https://web.facebook.com/profile.php?id=61591382141937You can file a human rights violation complaint by calling our toll-free line at 7307.
    Image from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮImage from a post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ
  • Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ

    22 Aug, 14:31

    ሁሉንም ዓይነት አድሏዊ የዘር ልዩነቶችን ለማስወገድ የተደረገውን ዓለም አቀፍ ስምምነት ትግበራ ላይ በተዘጋጀዉ ረቂቅ የተጠቃለለ ሀገራዊ ሪፖርት ላይ ሀገር አቀፍ ምክክር በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። ...... አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. (ኢሰመኮ)🔗https://facebook.com/share/p/1JpUtbwA8z/#ኢሰመኮ #ሰብአዊመብቶችትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የትስስር ግጾቻችንን ይወዳጁ 📌 ድረ ግጽ ፦ https://ehrc.org📌 ኢሰመኮ አፋን ኦሮሞ ፦ https://web.facebook.com/profile.php?id=61591797593770 📌 ኢሰመኮ አፍ ሶማሌ ፦ https://web.facebook.com/profile.php?id=61591810527231 📌 ኢሰመኮ ትግርኛ፦ https://web.facebook.com/profile.php?id=61591382141937📌 በነጻ የስልክ መስመራችን 👉 7307 ላይ በመደወል የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ማቅረብ ወይም ጥቆማ መስጠት ይችላሉ።