gram news
Fuad Mohammed channel avatar

Fuad Mohammed

@fuadorodurus

قناة لفوائد متنوعة (Barnootaafii muhaadaraa oromiffaa garaagaraa) Yaadaaf @FuadMohammed

ProjectsENReligion

4,780subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Fuad Mohammed

    20 Sept, 12:49

    forwarded from @ibnumunewor

    "ኢሬቻ በ10ደቂቃ""Irreecha daqiiqaa 10 kessatti "በፉኣድ ሙሐመድ በኦሮምኛ ቋንቋ የቀረበ ትምህርት ትምህርቱን በዚህ ሊንክ ማግኘት ይቻላል፦ https://t.me/fuadorodurus/1981
    TelegramFuad Mohammed" إريتشا في عشر دقائق " "Irreecha daqiiqaa 10 kessatti " https://youtu.be/zceQq7gaSy8?feature=shared Fuad mohammed https://t.me/fuadorodurus
  • Fuad Mohammed

    18 Sept, 12:11

    forwarded from @ibnumunewor

    አውሮፕላኑ ችግር ሲገጥመው ተሳፋሪ ሺዐዎች ደጋግመው ዐሊይ ድረስ እያሉ እየጮሁ ነው። ህያውና ሃያል የሆነውን አላህን ጥለው በህይወት የሌለ ደካማ ፍጡር ይጣራሉ። አላህ እንዲህ ይላል፦أَمَّن یُجِیبُ ٱلۡمُضۡطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَیَكۡشِفُ ٱلسُّوۤءَ وَیَجۡعَلُكُمۡ خُلَفَاۤءَ ٱلۡأَرۡضِۗ أَءِلَـٰهࣱ مَّعَ ٱللَّهِۚ قَلِیلࣰا مَّا تَذَكَّرُونَ"ወይስ ችግረኛን በለመነው ጊዜ የሚቀበል፣ መከራንም የሚያስወግድ፣ በምድርም ላይ ምትኮች የሚያደረጋችሁ ማነው? ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለ ወይ? ጥቂትን እንኳ አትገሠጹም።" [አንነምል፡ 62]በነዚህ ሰዎች ቪዲዮ የአይ^ሁዱ ራቢ ሲሳለቅባቸዉ ተመልከቱ።"ለምን አላህን እንዲደርስልህ አትለምነውም? '0ሊ፣ ዐሊ!' ትላለህ?! 'ያ አላህ!' በል! በችግርና በአስጨናቂ ጊዜ ውስጥ ስትሆን 'ያ አላህ!' በል። አንዳንዶቹ እነዚህ ሰዎች ጣዖ ^ታት አምላ -ኪዎች ናቸው።እኛ አይሁ ^ድም እንዲሁ ነን፤ ከእኛ መካከል አንዳንዶቹ ራቢውን በመጥራት ይለምናሉ" እያለ ይሳለቃል። የጠላት መሳለቂያ መሆን። አምስት ደቂቃ ሙሉ ያ አላህ አላለም፣ እንዳለ ያ ዐሊ ነው። ዐሊ ዝም ሲለው አንዴ ሙሐመድ አለ እያለ ያሾፋል። ቪዲዮው ረዘም ያለ ነው፣ ተቆርጦ ነው። ከነሱም ዘንድ ተመሳሳይ ሰዎች እንዳሉ ያነሳል።በነገራችን ላይ በሱፊያው ዓለም ያለው የሙታንና የቀብር አምልኮት መነሻው ከሺዐዎች የተኮረጀ ነው። በሺርክ የታጨቀ በሆነው የሙሐመድ አወል መንዙማ ውስጥ እንዲህ የሚል እናገኛለን:-"ጌቶቼ አትለፉኝ
    TelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
    563132Open in Telegram
  • Fuad Mohammed

    18 Sept, 12:11

    forwarded from @ibnumunewor

  • Fuad Mohammed

    17 Sept, 09:10

    Ibnu Munewor – Seyyid Qutb enna Tekfir
    1,230426Open in Telegram
  • Fuad Mohammed

    16 Sept, 19:44

    forwarded from @ibnumunewor

    ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    592file273Open in Telegram
  • Fuad Mohammed

    16 Sept, 17:18edited

    https://vt.tiktok.com/ZSqb56M5q/
    1,190video17331Open in Telegram
  • Fuad Mohammed

    16 Sept, 16:24

    forwarded from @abulabas

    Image from a post by Fuad MohammedImage from a post by Fuad Mohammed
    1,07013Open in Telegram
  • Fuad Mohammed

    14 Sept, 07:56

    https://youtu.be/nN7iPVj0C94?si=XCLejnh3_i0WJUzZ
    YouTubeمع من تقف في اليمن ؟Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
    1,480211Open in Telegram
  • Fuad Mohammed

    7 Sept, 21:07

    forwarded from @ibnumunewor

    ​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም!❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor
    Image from a post by Fuad MohammedImage from a post by Fuad Mohammed
    1,430161Open in Telegram
  • Fuad Mohammed

    7 Sept, 08:53

    የዐቂዳ መሰረታዊ እውቀትን የማስጨበጥ ፕሮግራም ~ ፕሮግራሙ የተዘጋጀው الجمعية العلمية السعودية لعلوم العقيدة والأديان والفرق والمذاهب ነው። ማህበሩ በመሰረታዊ የዐቂዳ ትምህርቶች እና የተለያዩ አፈንጋጭ አመለካከቶች ላይ ጥናት በማካሄድ ላይ የተሰማራ የሳዑዲ ድርጅት ነው። ሸይኽ ሷሊሕ ሲንዲ የዚህ ማህበር ሊቀመንበር ሆነው ያገለገሉ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት አባል ናቸው።
    Google Docsالتسجيل في برنامج التأصيل العقدي ١٤٤٨بإشراف: الجمعية العلمية السعودية لعلوم العقيدة والأديان والفرق والمذاهب
  • Fuad Mohammed

    7 Sept, 08:39

    forwarded from @ibnumunewor

    የዐቂዳ መሰረታዊ እውቀትን የማስጨበጥ ፕሮግራም ~ ፕሮግራሙ የተዘጋጀው الجمعية العلمية السعودية لعلوم العقيدة والأديان والفرق والمذاهب ነው። ማህበሩ በመሰረታዊ የዐቂዳ ትምህርቶች እና የተለያዩ አፈንጋጭ አመለካከቶች ላይ ጥናት በማካሄድ ላይ የተሰማራ የሳዑዲ ድርጅት ነው። ሸይኽ ሷሊሕ ሲንዲ የዚህ ማህበር ሊቀመንበር ሆነው ያገለገሉ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት አባል ናቸው።የምትችሉ ብተመዘገቡ ትጠቀማላችሁ ኢንሻአላህ። ለአንድ ዓመት የሚቆይ የዓቂዳ ትምህርት ነው። በማሰራጨት የኸይር ሰበብ ሁኑ ባረከላሁ ፊኩም።
    Image from a post by Fuad MohammedImage from a post by Fuad Mohammed
    1,650711Open in Telegram
  • Fuad Mohammed

    6 Sept, 22:21

    አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት ቀን: ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ. የታካሚዋ ስም: ሀናን አህመድ የሕክምና ቦታ: መካ ሆስፒታል የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር: የቀድሞ ህክምና ዓይነት: ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች። አሁን ያለችበት ሁኔታ: የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል። አደጋው: የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው። የሕክምና ማስታወሻዎች: በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል።ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት ፡ ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባትወረቀት ያስፈልጋታ የአየር ትኬት ያስፈልጋታል 9.000ሺርያል እዳ አለባትከዚህ በፊት በነበራት ሶስትጊዜ ኦፕሬሽን 25.000ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ፡ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ፡ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው ፡ ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው ፡"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
    55,200137Open in Telegram
  • Fuad Mohammed

    6 Sept, 12:47

    https://www.youtube.com/live/BtM-62oiQ2E?si=vn7428jnj-ELdESp
    YouTubeبث الدورة العلمية بعنوان ( الألفاظ المجملة بين الحقيقة والتوظيف ) لفضيلة الشيخ د محمد النورستانيMade with Restream. Livestream on 30+ platforms at once via https://restream.io
    2,890711Open in Telegram
  • Fuad Mohammed

    5 Sept, 22:19edited

    عشرون وصية في دعوة الكفار – موقع الإسلام العتيق فضيلة الشيخ صالح سندي حفظه الله https://www.islamancient.com/%D8%B9%D8%B4%D8%B1%D9%88%D9%86-%D9%88%D8%B5%D9%8A%D8%A9-%D9%81%D9%8A-%D8%AF%D8%B9%D9%88%D8%A9-%D8%A7%D9%84%D9%83%D9%81%D8%A7%D8%B1/
  • Fuad Mohammed

    2 Sept, 09:12

    forwarded from @aljounaid77

    💎 رسالة بعنوان: «أمور لا تُغفَل ويُتنبَّه لها عند القراءة في باب الرُّدود والدفاع عن أهل العلم وطلابه». ✏️ كتبها: عبد القادر الجنيد.
    3,120file42Open in Telegram
  • Fuad Mohammed

    31 Aug, 08:53edited

    https://t.me/fuadorodurus
    33,800video355221Open in Telegram
  • Fuad Mohammed

    30 Aug, 00:22

    forwarded from @sadatkemalabumeryem

    2,980video1943Open in Telegram
  • Fuad Mohammed

    28 Aug, 12:38

    forwarded from @ibnumunewor

    የአካል ጉዳት ሊደርስ የሚችልበት፣ ከዚህም አልፎ ህይወት የመጥፋት አደጋ ያለበት ስፖርት በኢስላም የተከለከለ ለመሆኑ የቁርኣንና የሐዲሥ ማስረጃዎች እና አጠቃላይ የሸሪዐ መርሆዎች አጉልተው ያሳያሉ። እንዲህ አይነት ስፖርታዊ ውድድር እንደማይፈቅድ የሚገልፁ የዑለማእ ፈትዋዎችንም ማየት እንችላለን። ይሄ እውነታ በተለያዩ አካላት ሲገለፅ ስለነበር ከሞላ ጎደል ግልፅ ይመስለኛል። ስፖርቱ የሚታወቅባቸው አላስፈላጊ ስድድቦች፣ ጉራዎች፣ ውሸቶች ሲጨመሩ ደግሞ ጥፋቱ ከፍ ይላል። ተወዳዳሪዎቹ ሴቶች ሲሆኑ ደግሞ የበለጠ ይብሳል።እዚህ ድረስ ያለው ሐቅ ለአብዛኛው ሙስሊም የሚሰወር ባይሆንም እጅግ ብዙ ወገን በተለያዩ መንገዶች ለግርግሩ ድምቀት እየሰጠ ነው። ቀላል የማይባል አካል ደግሞ ተሳታፊዎቹ ባልተፈቀደ ተግባር ላይ የተሰማሩ ሳይሆን ትልቅ ገድል የፈፀሙ ያክል ሃይማኖታዊ ውግንና እያሳየ ነው። አንድ ነገር በኢስላም የማይፈቀድ ከሆነ በሃይማኖትም፣ በሃገርም፣ በብሄርም፣ በአካባቢም ፣ በፆታም መነፀር እየተመለከትን ልንወግን አይገባም። የማይፈቀድ ከሆነ በቃ አይፈቀድም።ያልተፈቀደን ነገር ለመመልከት ገንዘብ ማውጣት፣ ያልተፈቀደን ነገር በሚያበረታታ መልኩ ድርጅቶችን ማስተዋወቅ አብሮ የማይፈቀድ ተግባር ነው። ሌላው ጊዜያችንን፣ ገንዘባችንን፣ ትኩረታችንን የምንሰጠው ምሳሌ ለሚሆነንና ከኛ የሚሻል ጉዳይ ላይ ለሚሰማራ አካል ነው።በተረፈ ጤናን ለመጠበቅ እና ከራስ ላይ ለመከላከል አካልን ብቁ የሚያደርጉ የ"ስፖርት" አይነቶችን መሰልጠን ጥሩ ነው። ይሄኛው ቀደም ብዬ ከገለፅኩት የሚለይ ነው።በመጨረሻም በቦክስና መሰል
    TelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
    3,05073Open in Telegram
  • Fuad Mohammed

    24 Aug, 08:19

    https://youtu.be/7_pw1IEtkYs?si=KJqsSpfttVc2yZAl
    YouTubeمحاضرة: الضوابط العلمية والمنهجية لدراسات الإعجاز في الكتاب والسنة أ.د. محمد بن عمر بازمولأقام معهد دراسات الإعجاز العلمي في الكتاب والسنة يوم الثلاثاء 05 / 07 / 1440هـ محاضرة بعنوان: الضوابط العلمية والمنهجية لدراسات الإعجاز العلمي في الكتاب والسنة التي قدمها أ.د.محمد بن عمر بازمول (أستاذ دراسات الكتاب والسنة بجامعة أم القرى) في مبنى المؤتمرات…
    3,18061Open in Telegram
  • Fuad Mohammed

    23 Aug, 08:41

    forwarded from @abumuslimalarsi

    https://youtu.be/ubW2NYIfbeA?si=sZs-uluef5IeIkyG
    YouTubeሙሓደራ 191 የነቢዩ ﷺ መውሊድን ማክበር ብይን!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም المحاضرة 191 حكم الاحتفال بمولد النبي ﷺ بأبي مسلم📌 አዲስ ሙሀደራ 📚 الدعوة باللغة الأمهارية 📚 ዳዕዋ በአማርኛ ቋነቋ 🎙الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ 🎙 🔹 المحاضرة 190 🔹 ሙሓደራ ክፍል /…