gram news
Globe dock academy channel avatar

Globe dock academy

@globdockacademy

GlobeDock ACADEMY Discover the true essence of e-learning with our highly-educated team of experts For grade 4-12 STUDENTS All available for money 🤑🤑 All from the new Curriculum 📖 📖 📚 Buy ads: https://telega.io/c/globdockacademy

ProjectsENEducation

12,600subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Globe dock academy

    14 Sept, 15:44

    ነገ ማክሰኞ መስከረም 5 ትምህርት ቤት ይከፈታል።
    2,2303326231352Open in Telegram
  • Globe dock academy

    14 Sept, 14:48

    ተማሪዎች ነገ ወደ ትምህርት ቤት ለመሄድ ዝግጁ ናችው።
    2,430452641Open in Telegram
  • Globe dock academy

    11 Sept, 15:07

    ተማሪዎች አዲስ አመት በፆሙ እንዴት ነው ድባቡ?🌼🌼🌼🌼
    82010641Open in Telegram
  • Globe dock academy

    11 Sept, 15:02edited

    ተራዝሟል!በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ እስከ መስከረም 05/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።ስለሆነም በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ምርጫችሁን ያላስገባችሁ ተማሪዎች በተራዘመው የጊዜ ገደብ ውስጥ https://student.ethernet.edu.et ላይ በመግባትና የፋይዳ መለያ ቁጥራችሁን በመጠቀም ምርጫችሁን እንድታጠናቅቁ አሳስቧል።
    Image from a post by Globe dock academyImage from a post by Globe dock academy
  • Globe dock academy

    11 Sept, 03:25

    መልካም አዲስ ዓመት ! 🎉🇪🇹አዲሱ ዓመት 2019 የሰላም ዜና የምንሰማበት ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ድምፅ የሚሰማበት ፤ የሀዘን እንባ በደስታ እንባ የሚተካበት ፣ ቤተሰቦች በሰላም የሚገናኙበት ፣ ወጣቶች በተስፋ ወደ ግባቸው የሚመለከቱበት ግባቸውን የሚያሳኩበት ዓመት ይሁንልን።ግጭት ቦታውን ለሰላም፣ ፍርሃት ለተስፋ፣ ችግር ለመፍትሔ የሚለቅበት፤ የኑሮ ጫና የሚቀልበት፣ ሠርቶ መለወጥ የሚቻልበት፣ በሀገራችን መኖር ኩራት የሚሆንበት ስኬትን የሚያጎናፅፍበት ልዩ ዓመት ይሁንልን።ውድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ፤ 2019 ዓ/ም የጤና ፣ የስኬት ፣ የበረከትና የሰላም ዓመት ይሁንላችሁ። ያሰባችሁት ይሳካ ፣ የምትወዷቸው ሁሉ በሰላም አይኖቻችሁን ይመልከቱ ፤ በየቀኑም ለመደሰት አዲስ ምክንያት ይኑራችሁ።ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን፣ ለህዝባችን ተስፋን፣ ለእያንዳንዳችንም ጤናና በረከትን ይስጠን ! መልካም አዲስ አመት
    Image from a post by Globe dock academyImage from a post by Globe dock academyImage from a post by Globe dock academy
    3,17015621Open in Telegram
  • Globe dock academy

    1 Sept, 14:17edited

    የሪሚዲያል ውጤት ተለቋል ውጤት ለማየት ከስር ያለውን ቦት ተጠቀሙ👇👇👇👇👇https://result.ethernet.edu.et
  • Globe dock academy

    25 Aug, 13:14

    " ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎትየ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/smsነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም@tikvahethiopia
    Image from a post by Globe dock academyImage from a post by Globe dock academyImage from a post by Globe dock academy
    6,230522Open in Telegram
  • Globe dock academy

    25 Aug, 12:07

    6,830file39204Open in Telegram
  • Globe dock academy

    25 Aug, 10:27

    በባለፈው አመት የGlobdock Class አባል ከነበሩ ተማሪዎች ለ3 የናቹራል እንዲሁም 3 ሶሻል ተማሪዎች ሽልማት አበርክተን ነበር ። በባለፈው አመት ከኛ ተማሪዎች መካከል ከናቹራል 582 ከሶሻል ደግሞ 560 ነበር ከፍተኛ ውጤት ሁለቱም የ10,000 ብር ሽልማት ከ Certificate ጋር የተሸለሙ ሲሆን 2ኛ እና 3ኛ ለወጡትም 5000 እና 2500 ብር ሸልመን ነበር ። interview አድርገን ተማሪ ፖድካስት ላይ አቅርበንላችሁ ነበር ።አሁን ላይ አምስቱም ከአንዷ በስተቀር አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እየተማሩ ነው ።እንዲሁም ከ500 + ላመጡ 72 ተማሪዎች የነፃ የ 1 አመት ፍሬሽማን አጋሽ ክላስ እድል ሰጥተን ነበር ። በዚህ አመትም የኛ ክላስ አባል ለነበሩ እና ከፍ ያለ ውጤት ለሚያስመዘግቡ ተማሪዎች ጥሩ ሽልማት ይኖረናል ።
    5,54071Open in Telegram
  • Globe dock academy

    25 Aug, 10:14edited

    ውድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች፤ የሰርቨር መጨናነቅን በተመለከተ አስፈላጊ ማሳሰቢያ!ውጤት በሚለቀቅበት የመጀመሪያ ሰዓታት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች(ተማሪዎች ወላጆች እና እንዲሁም ለሎች አካላት) በአንድ ጊዜ ሲስተሙን ስለሚጎበኙ ከፍተኛ የሰርቨር መጨናነቅ መፈጠሩ የተለመደ ነው። ባለፈው ዓመት ውጤት ከቀኑ 6:00 ሰዓት የተለቀቀ ቢሆንም፣ በኔትወርክና በሰርቨር መጨናነቅ ምክንያት አብዛኛው ተማሪ ውጤቱን ማየት የቻለው ከ7:30 ሰዓት ጀምሮ ነበር። በመሆኑም፦ • ድረ-ገጾቹ ወይም ቦቱ ወዲያውኑ ባይከፍቱላችሁ እንዳትደናገጡ፤ • በትዕግስት እና በተረጋጋ መንፈስ ጥቂት ቆይታችሁ ደጋግማችሁ ሞክሩ፤ • በትምህርት ሚኒስቴር በኩል የከፋ ቴክኒካዊ ችግር እስካልገጠመ ድረስ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ሁሉም ሰው ውጤቱን ማየት የሚችል መሆኑን አውቃችሁ በትዕግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን።ውጤቱን ከስር ባለው bot ማየት ትችላላችሁ 👇👇👇👇
    4,56018Open in Telegram
  • Globe dock academy

    25 Aug, 09:31

    ውጤት ሊለቀቅ 2 ሰአት ቀረው።
    5,00015125422Open in Telegram
  • Globe dock academy

    25 Aug, 08:55

    ውጤት ሊለቀቅ 2 ሰአት ከ30 ደቂቃ ቀረው።
    6,1601074Open in Telegram
  • Globe dock academy

    25 Aug, 08:42

    ውጤት ሊለቀቅ 3 ሰአት ቀረው።
    6,0001331Open in Telegram
  • Globe dock academy

    25 Aug, 08:39edited

    በአገው ምድር እንጅባራ ከተማ በሚገኘው አገው ምድር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ፤ በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ600 ነጥብ 583 በማስመዝገብ ከመላው የኢትዮጵያ ሴት ተማሪዎች የ1ኛነት ደረጃን በመያዝ ታሪካዊ ድል አስመዝግባለች።የእንጅባራ ከተማ እና የአገው ምድር ህዝብ፣ መምህራን እንዲሁም ቤተሰቦቿ ለተማሪ ህዳሴ ዘመኑ የተሰማቸውን ከፍተኛ ደስታ የገለጹ ሲሆን፤ የትምህርት ዘርፍ ባለሙያዎችም ይህ አበረታች ውጤት ለሌሎች ተማሪዎች ትልቅ ተነሳሽነት እንደሚፈጥር ገልጸዋል።
    Image from a post by Globe dock academyImage from a post by Globe dock academy
    6,14015Open in Telegram
  • Globe dock academy

    25 Aug, 08:28

    የወደቃችሁ ተማሪዎች ምንም ሊያሳስባችሁ አይገባም እንደሚታወቀው ሀገራችን ከፍጠኛ የጦር ሀይል ሰው ፍላጎት አላት ስለዚህም የመከላከያ ሰራዊትን በመቀላቀል ህዝባችሁን እና ሀገራችሁን ማገልገል ትችላላችሁ።
    4,360521722Open in Telegram
  • Globe dock academy

    25 Aug, 07:47

    እስካሁን አልተለቀቀም በትእግስት ጠብቁ።
    Image from a post by Globe dock academyImage from a post by Globe dock academy
  • Globe dock academy

    25 Aug, 07:36edited

    12ኛ ክፍሎች ውጤት ዛሬ 9:30 ላይ እንደሚለቀቅ ከውስጥ ታማኝ ምንጮች ሰምተናል።መልካም እድል ✨✨
    Image from a post by Globe dock academyImage from a post by Globe dock academy
    5,8001754Open in Telegram
  • Globe dock academy

    22 Aug, 15:49

  • Globe dock academy

    22 Aug, 15:36edited

    በየክልሉ ስንት ሰው አለፈ 👇👇👇⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⤵️⬇️⬇️Adis ababa ----> 18,646 Afar ---->705 Amhara ----> 15,225 Benshangul gumuz ----> 457 Central Ethiopia ----> 2,800 Dredawa ----> 410 Gambella ----> 280 Harari ----> 599 Oromia ----> 20,807 Sidama ----> 1,827 Somali ---->1,616 South Ethiopia ----> 3,011 South West Ethiopia ----> 835 Tigray ----> 3,146
    5,420119543Open in Telegram
  • Globe dock academy

    22 Aug, 15:11

    የምትፈልጉትን ክልል ከስር ፃፉልኝ ስንት ሰው እንዳለፈ አጣርቼ ነግራችዃለው። 👇👇👇👇👇👇
    4,63010Open in Telegram