Latest posts

ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
16 Sept, 13:31edited
ጌታህን ሀብት ብቻ አትለምን፣ ከሀብት መምጣት በኋላ ፈተና አለውና፤ በሀብቱ መጠቀምንም አብረህ ለምነው !! t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
15 Sept, 18:04edited
መርከዝ አቡ ሙስሊም ሁለተኛ ዙር አዳሪ ተማሪዎችን መቀበል ላይ ይገኛልለመመዝገብ 0906883233online በኦንላይን ለሴቶች @AbumuslimH
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
15 Sept, 18:02

ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
11 Sept, 19:51
🔹 الْعِلْمُ 🔸 እዉቀት🕌 ኮምቦልቻ አንሷንር መስጁድ🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማምhttps://t.me/abu_reyyis_arreyyis/2121
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
10 Sept, 15:45
የቁርዓን ተማሪዎች የምረቃ ጥሪመርከዝ አቡ ሙስሊም የቁርዓን ሒፍዝና የተርቢያ ማዕከል_ ከ ሐምሌ 26/11/16 ጀምሮ ሲያስተምራቸው የቆዩ ከ 100 በላይ ተማሪዎችን መስከረም 03/01/19 ከ ጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በደማቅ ሁኔታ በ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ያስመርቃል።እናንተም በአከብሮት ተጋብዛችኋልወሎ ኮምቦልቻ መርከዝ አቡ ሙስሊም 09,06,88,32,33
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
2 Sept, 07:01
- قُلْ إِذَا أَصْبَحْتَ ، وَإِذَا أَمْسَيْتَ : اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْهَمِّ ، وَالْحَزَنِ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنَ الْعَجْزِ ، وَالْكَسَلِ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنَ الْجُبْنِ ، وَالْبُخْلِ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ غَلَبَةِ الدَّيْنِ ، وَقَهْرِ الرِّجَالِ".
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
29 Aug, 12:48
﴿ رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ ﴾
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
26 Aug, 15:25
﴿لَقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ لِّمَن كَانَ يَرْجُو اللهَ وَالْيَوْمَ الْآخِرَ وَذَكَرَ اللهَ كَثِيرًا﴾.«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ كُلَّمَا ذَكَرَهُ الذَّاكِرُونَ وَغَفَلَ عَنْ ذِكْرِهِ الغَافِلُونَ».
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
23 Aug, 05:21
الـلَّـهُــمَّ إنــي اسألــك حســن الخاتمــة .
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
22 Aug, 18:22
🤲 اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْهَمِّ وَالْحَزَنِ وَالْعَجْزِ وَالْكَسَلِ وَالْبُخْلِ وَالْجُبْنِ وَغَلَبَةِ الدَّيْنِ وَقَهْرِ الرِّجَالِ
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
21 Aug, 19:58
الـلَّـهُــمَّ لا تُحمِّـلنـا مـا لا طاقـة لنـا بـه .
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
4 Aug, 12:12
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ، أشْهَدُ أنْ لَا إِلَهَ إِلاَّ أنْتَ، أسْتَغْفِرُكَ وأَتُوبُ إِلَيْكَ.
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
3 Aug, 18:11
አልሃምዱሊላህ
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
2 Aug, 05:01
ክፍት ጊዜ የብዙዎቻችን መበላሻ ሰበብ ነው።
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
27 Jul, 14:38
ማነው መጤው? ~ ሙስሊሙ መብቱን በጠየቀ፣ ጭቆናን በተቃወመ፣ እምነቱን ባስተማረ ቁጥር "እናንተ ሙስሊሞች ወደ ኢትዮጵያ ስትገቡ አክብረን በተቀበልን እንዴት ውለታችን ይረሳል?" እያሉ በቅጥፈት ለሚመፃደቁ አካላት "እንዴ! እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን እንጂ መጤዎች አይደለንም" እያሉ በከንቱ መድከም አያስፈልግም ብዬ በፅኑ አምናለሁ። ሰዎቹ እንዲህ አይነት አመክንዮ የሚገባቸው አይደሉም። ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው። መፍትሔው ማጥቃት እንጂ መከላከል አይመስለኝም። በራሱ ቋንቋ አናግረው።በዚህ ድንቁ ^ ርና ላይ በሰፊው የሚታወቁት በዋናነት የአንድ እምነት ተከታዮች ናቸው። እነሱ ናቸው "የእስላም አገሩ መካ፣ የአሞራ አገሩ ዋርካ" የሚል ምሳሌያዊ አነጋገር ፈጥረው ድንቁርናቸውን ከትውልድ ትውልድ የሚያሻግሩት። እንዴት አድርገው እንደሚጠርቧቸው እንጃ በዚህ ዘመን እንኳ አልተቀየሩም። የለውጥ ተስፋ የሚታይባቸውም አይደሉም።አስቂኙ ነገር ደግሞ ራሳቸውን የአይ^ሁድ ዘር አድርገው መኮፈሳቸው ነው። ሃገሪቱን ለሰባት መቶ ዓመታት በላይ የቦጠቦጠው ራሱን "ሰለሞናዊ መንግስት" ብሎ የሚጠራው መዥገር ስርአትኮ ባህር ተሻግሮ የሰሎሞን ዘር ነኝ የሚል ነው። መጤ ነኝ ማለት አይደል ይሄ? አፄ ምኒልክ "ዳግማዊ" ምኒልክ የተባለው ጥንት ከንጉስ ሰለሞን የተገኘ "ቀዳማዊ" ምኒልክ ነበር ብለው ስለሚያምኑ ነው። "የናዝሬቱ እየሱስ፣ የዮርዳኖስ ወንዝ፣ ቃና ዘገሊላ፣ ቤተልሄም፣ እየሩሳሌም፣ ... " እያለ እምነቱን ከባህር ማዶ ጋር የሚያይዝ አካል እንዴት ሙስሊሞችን መጤ ሊያደርግ ይዳፈራል?!የሙስሊሙን ኢትዮጵያዊነት መቀበልTelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
27 Jul, 14:38



ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
18 Jul, 18:40
رَبِّ أعنِّي ولا تعِنْ علَيَّ، وانْصُرني ولا تنصُر علَيَّ، وامكُرْ لي ولا تمكُر علَيَّ، واهدني ويسِّرِ الهُدَى لي، وانصُرنِي على من بَغَى علَيَّ، رَبِّ اجعَلني لكَ شَكاراً، لكَ ذَكاراً، لكَ رَهاباً، لكَ مِطواعاً، لكَ مُخبتاً إليكَ أَوَّاهاً مُنِيباً، رَبِّ تقبَّلْ توبتِي واغسِلْ حوبَتِي وأجبْ دعوتِي وثَبِّتْ حجتي وسدِّد لساني واهدِ قلبي واسلُلْ سَخيمَة صَدرِي.
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
13 Jul, 15:27
﴿وَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِاللَّهِ وَكِيلًا﴾
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
4 Jul, 06:30
عن الحسن البصري :﴿وَهُوَ الَّذِي جَعَلَ اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ خِلْفَةً لِّمَنْ أَرَادَ أَن يَذَّكَّرَ أَوْ أَرَادَ شُكُورًا﴾ ، قال : مَنْ عَجَزَ بِاللَّيْلِ كَانَ لَهُ فِي النَّهَارِ مُسْتَعْتَبٌ ، وَمَنْ عَجَزَ فِي النَّهَارِ كَانَ لَهُ فِي اللَّيْلِ مُسْتَعْتَبٌ .. وَلَا يَزَالُ العَبْدُ بِخَيْرٍ مَا إذَا قَالَ قَالَ للهِ وَإذَا عَمِلَ عَمِلَ للهِ عَزَّ وَجَلَّ.[الزهد للإمام أحمد].
ابن ابي حبيب(መርከዝ አቡ ሙስሊም )
29 Jun, 18:19edited
ይህንን ኪታብ አረቢኛ የምችሉ አድምጡ ሌሎች ደሞ እንማረዋለን :: ወላሂ እንቅልፍ የከለከለኝ ኪታብ ነው!copy
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
