Latest posts

የHAMID ግጥሞች
22 Sept, 18:43
እንደውም ደህና እደሩ
የHAMID ግጥሞች
22 Sept, 18:38
ጥያቄ.....1ህይወት አጭር ናት ብላችሁ ታስባላችሁ? እንደት?
የHAMID ግጥሞች
22 Sept, 18:36
እኔ ልጠይቅ?
የHAMID ግጥሞች
22 Sept, 18:29
እንደት አመሻችሁ የተወደዳችሁ የሰው ልጆች4.4k መግባታችንን ተከትሎ celebrate እናድርግ ። የተወሰኑ ግጥሞችን አስለቅልቁኝ እስኪ በምን ዙሪያ በአጭርበአጭሩ ልሞነጫጭር? https://t.me/askmefree_bot?start=D7kGPsLጠይቁኝ ወይ ልጠይቃችሁTelegramAnonymous Questions💬 Send and receive anonymous messages easily! 👨💻 Developer: @swe_uz
የHAMID ግጥሞች
22 Sept, 18:03
ሳታነሺው ሲቀር...ፈገግታ ሳቅሽን ለመስማት ወድጄ ከአንደበቴ ላይ የያዝኩት ሸምድጄ ቀልድ አዘጋጅቼ ሳቅሽን ልገራ ሳታነሺወሸ ሲቀር ስልኩ እየጠራ ለራሴ ደግሜው ራሴው ሳኩበት ብቻዬን ስስቅም እብድ ተባልኩበት (ይሆን እንዴ እብደት?) ድምፅሽን ለመስማት ላወራሽ ጓጉቼ ዝርዝር ለቃቅሜ ካርዱንም ሞልቼ ሳተነሺው ሲቀር ለብዙ አዋልኩት ከጓደኞቼ ጋር እልፍ አወጋሁበት ከዛም አልፎ ተርፎ ለሌላ ሰው ላኩኝ ምስጋና፣ ምርቃት በብዙ አተረፍኩኝ! በድምፅ ሳንረበሽ በምንም ሳንገታ ላንቺ ለመደወል ከመረጥኩት ቦታ ሳታነሺው ሲቀር ስልክሽ ተዘግቶ አስተውል ጀመርኩ ያልታየኝን ከቶ ፀጥታው ቢመቸኝ ግጥም ፃፍኩበት
የHAMID ግጥሞች
22 Sept, 12:27
﴿ وَاللَّهُ رَءوفٌ بِالعِبادِ ﴾
የHAMID ግጥሞች
22 Sept, 11:21edited
የሆነ ልጅ መንገድ ላይ ባላየ ሊያልፈኝ ሲል ግግም ብየ ሄጄ ሰላም ማለት ወላሂ አፉ ተንተባተበ የሚለኝ ሁሉ ጠፋውአላህዬ ከስንት ጉድ እንደጠበቀኝኮ🥰
የHAMID ግጥሞች
22 Sept, 11:03
📚 ኪታብ በነፃ መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
የHAMID ግጥሞች
22 Sept, 07:17edited
አንድ ሰውየ እና ኢብሊስ ጓደኝነት ፈጠሩ አሉ እና ኢብሊስ ሙዕሚን መስሎ ነው የቀረበው። ታዳ ከእለታት በአንዱ ቀን ሰውየው እንድህ ሲል ኢብሊስን ይጠይቀዋል።ለመሆኑ የምትወደው የቁርአን አንቀፅ አንድ ንገረኝ እስኪኢብሊስም ፈጠን ብሎيَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَقْرَبُوا الصَّلَاةَየሚለውን ብቻ ቆርጦ ነገረው ሰውየውም እስኪ ሌላ የምትወደው አንቀፅ ድገመኝ አለውኢብሊስም አሁንም ፈጠን ብሎ فَوَيْلٌ لِّلْمُصَلِّينَ የሚለውን አነበበለት።መልዕክቱ ወዳጅህን ተመልከት
የHAMID ግጥሞች
22 Sept, 03:07edited
ከአያቴ ምርቃቶች ለራሴበአማን ያሳደርከኝ ጌታ በአማን አውለኝ። ተናግሮ አናጋሪን በውሸት መስካሪን አንተው ያዝልኝ ከእገጭ እገጩ ከእንቀጭ እንቀጩ አንተው ጠብቀኝ ሲሳየን ሰፊ ድሌን ቅርብ አድርግልኝ የከጀልኩትን ከጅለህ ያሰብኩትን አስበህ በአማን ወጥቼ በአማን የምገባ አድርገኝአሚን
የHAMID ግጥሞች
21 Sept, 18:44edited
1. ልጅ እያሱ (በ12 ዓመት ንግሥና - በ12 ዓመት ጋብቻ) -2. ንጉሥ ቻርልስ 2ኛ (በ18 ዓመት ንግሥና - በ32 ዓመት ጋብቻ)3. ንጉሥ ጄምስ 4ኛ (በ15 ዓመት ንግሥና - በ30 ዓመት ጋብቻ)4. ንጉሥ ጂግሜ ሲንጌ ዋንግቹክ (በ16 ዓመት ንግሥና - በ33 ዓመት ጋብቻ)5. ንጉሥ ቻርልስ 12ኛ (በ15 ዓመት ንግሥና - እስከ በ36 ዓመቱ አላገባም)አየሃ? አንድት ሴት እንኳን አንድት አገር ከማስተዳደር ትከብዳለች። ለዛም ነው ልዑሎች ንግስና ተሰጥተው ሚስት የሚከለከሉት ።ሁሉ አይነገርም ይግባህ🤭
የHAMID ግጥሞች
21 Sept, 16:18
forwarded from @eslmnan_teqebelu
ፎቶው ላይ የምታዩትን መፅሀፍ እየፃፍኩኝ ነው ኢስላሚክ መፅሀፍ አይደለምእራስን ማግኘት እና ሌላኛውን ማንነት መፈለግ ላይ ትኩረት ያደርጋልየመፅሀፉ ስም :- ሌላኛው ማንነት ይላልበውስጡ ደካማው ማንነታችንን አሶግደን ብርቱን እና ጠንካራውን ሰው መፍጠር ላይ ያውጠነጠነ ነው ፆታ አይለይም ለሁለቱም ይሰራል ለሁሉም ሰው የሚሆን ቢሆንም በዋነኛነት ወጣቶችን ይመለከታል ሁሉም ሰው አዲስ አመት ሲመጣ እቅድ ያወጣል ለመለወጥ ቃል ይገባል እና መፅሀፉ ተነስ ተንቀሳቀስ ብቻ የሚል የሞቲቬሽን ሳይሆን በውስጡ እራሳችን ላይ እንድንሰራ ቻሌንጅ የሚያደርግ እና ቻሌንጅ የሚሰጥ መፅሀፍ ነው ለወጣቱ ጠቃሚ ይሆናል ብዬ አስባለው መፅሀፉ ለመፃፍ 1 አመት ገደማ ፈጅቶብኛ ሪሰች ባደረኳቸው እና ከራሴም ላይ ባየዋቸው ለውጦች ተነስቼ የተፃፈ ነውእና በወረቀት ደረጃ መፅሀፉን የማሳተም አቅሙ የለኝም እና በPdf ደራጃ ነው መፅሀፉ እና መፅሀፉን በወረቀት ደረጃ ለማሳተም ብር ስለሚያስፈልገኝየ Pdf መፅሀፉን አንዱን በ100 ብር ዋጋ ልሸጥ ከዛ ብሩ ሲሞላ በወረቀት ደረጃ ላሳትመው አስቤአለው 100 ብር ብቻ ሚገባው ዋጋ አይደለም ግን ሁሉንም ካፒታል ያማከለ እንዲሆን ስለፈለከኝ ነው የፈለገ ደሀ ብንሆን ለህይወታችን መቶ ብር አናጣም ለእኔ ግን ሲጠራቀም ይጠቅመኛል እና መፅሀፉ ቢበዛ አንድ ሁለት ሳምንት ነው የቀረው የቀረኝ መፀሀፉ ችግር ካለበት እና ግምገማ ማድረግ ነው የቀረኝምን ልላቹ ፈልጌ ነው መፅሀፉ ይውጣ ትገዛላቹ ተማምኜባቹ ልጨርሰው እስኪ ሀሳባቹን እዚህ ላይ ፃፉልኝ👇https://ngl.link/neja6767ngl.link@Neja: Send me anonymous messages!NGL: Anonymous Q&A
የHAMID ግጥሞች
21 Sept, 09:10
human enemies kill, become martyrs, while those who fall victim to the inner enemy - Satan - become bandits. Further, the believers who are defeated by the apparent enemy - disbelievers - gain a reward, while those defeated by the inner enemy earn a sin and become misguided. Since Satan sees man where man cannot see him, it is befitting that the believers seek refuge from Satan with Whom Satan cannot see. The Istiadhah is a form of drawing closer to Allah and seeking refuge with Him from the evil of every evil creature.
የHAMID ግጥሞች
21 Sept, 08:26edited
ወንዶች የፈለጓትን ሴት ሁሉ ውይ ስታምሪ ሲንደሬላን ትመስያለሽ ብሎ ለመዋሸት ቢያፍሩ ኖሮሴቶች እውነታውን እያወቁት በተሰጣቸው የውሸት ተስፋ ባልታለሉ ኖሮይሄኔ አለማችን ላይ ደስተኛ ባለትዳሮችን ለማየት ብርቅ አይሆንብንም ነበር።
የHAMID ግጥሞች
21 Sept, 08:22
The devil assured Adam that he wanted to advise him, but he was lying. Hence, how would he treat us after he had vowed,فَبِعِزَّتِكَ لأغْوِيَنَّهُمْ أَجْمَعِينَإِلاَّ عِبَادَكَ مِنْهُمُ الْمُخْلَصِينَ("By Your might, then I will surely, mislead them all. Except Your chosen servants among them (i.e. faithful, obedient, true believers of Islamic Monotheism).") (38:82-83)
የHAMID ግጥሞች
21 Sept, 05:27
አንዳንዴ አለመናገር መናገር ቢሆንና ባለመናገር የምንናገረውን መናገር ቢችል መናገር ቆሞ አለመናገር መናገርን ባስረዳ ነበር ...🤍Copy
የHAMID ግጥሞች
20 Sept, 18:44
.አንድ በጣም የተማረ አባት ከልጁ ጋር ለሽርሽር ከከተማ ወጡ። ሲዝናኑ ውለው ሲመሽባቸው ሜዳ ላይ ድንኳናቸውን ዘርግተው ተኙ። 🌙⛺እኩለ ሌሊት ላይ አባትየው ልጁን ቀስቅሶ፦👨 አባት፦ ልጄ፣ አሁን ምን ይታይሃል?👦 ልጅ፦ ብዙ ከዋክብትና ጨረቃ ይታዩኛል። 🌙✨👨 አባት፦ ታዲያ ከዚህ ምን ተረዳህ?👦 ልጅ፦ በአስትሮኖሚ ቋንቋ ስንመለከተው፣ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር እንደሚንቀሳቀሱ፣ ከዋክብትም በጋላክሲዎች ውስጥ እንደሚሰበሰቡ… 🤓አባትየው በጥፊ 👋 አንድ ሰጠውና፦👨 “አትቀባጥርብኝ አንተ ዶማ! 😂 ድንኳናችን ተሰርቆናል!! 😡⛺”🤣 እውቀት ብዙ ነው… ግን ነገሩን አትርሳ
የHAMID ግጥሞች
20 Sept, 18:14
➡️የኔ ስም ስጠራ አይቶ ዝም ያለ ከኛ አይደለም ብሏል ረሱሉ{{ ﷺ}}💚❤✋💙 ሰሉ ዓለ ነቢ💚
የHAMID ግጥሞች
20 Sept, 18:14
በዚህ በዱንያ ላይ የሚገኝ ከባዱ ቅጣት፡- «አላህ ምላስህን እሱን እንዳታስታውሰው መከልከሉ (መያዙ) ነው» ኢብኑል ቀይም
የHAMID ግጥሞች
20 Sept, 18:02
አንዳንዴ፣ የማላውቀው ሰው ይናፍቀኛል፣ ያልኖርኩበት ዘመን ያጓጓኛል፤ ያልበላኝ ቦታ ያሳክከኛል፤ ያላየኝ መንገድ ይደክመኛል። አንዳንዴ፣ የምስለው ምስል አለ፤ የዛሬዋን እኔ የከለለ፤ የማስታውሰው ታሪክ አለ፤ መጪ ትዝታን የተከለ። አንዳንዴ፣ የአውቄዋለሁ ስሜት፣ የኖሬው ነበር ስሌት፤ የሩቅ ሕልሜን ጣቱ ነክቶት፣
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
