Latest posts

hayat_umu_reyan
22 Sept, 18:30
forwarded from @ziyad_pro1
የኡምራ ሽልማት የሚያስገኘው የጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ውድድር የአንድ ወር የንባብ ጊዜ በይፋ ተጀመረየምዝገባውን ሂደት በጣም ቀላል እና ምቹ በሆነ መልኩ አብዴት አድርገነዋል ያለ ኢሜል ምትመዘገቡበት አማራጭ አመቻችቸናል ያልተመዘገባችሁ ከዚህ በኋላ በመመዝገብ ቀሪውን 1 ወር ጊዜ በመጠቀም ማንበብ መወዳደር፣መሸለም ትችላላቹ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ 📊🌐https://sulmahira.et/register?ref=010⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=010ደውለው መመዝገብ ይችላሉ 🌟0946248626 🌟0942189967 📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓ግሩፓችንን ይቀላቀሉ አድድ ያድርጉ 👉 https://t.me/sulmahira
hayat_umu_reyan
20 Sept, 16:05
እውቀት በአፍ አይረጋገጥም🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድhttps://telegram.me/abutoiba
hayat_umu_reyan
20 Sept, 06:56
✅አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ🔴አስቸኳይ ማስታወቂያ➡️ዳሩል ሀድስ ወል አሠር የሴት ኡስታዛዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል♦️ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች1.ቁርአንን በጥሩ ተጅዊድና ሙራጅዓ የሀፈዘ/ች: 2.የቁርአን ሽሀዳ ያላት የማስተማር ልምድ ያለው (ያላት) ቢሆን (ብትሆን) ይመረጣል 3.መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ በቂ ግንዛቤ ያለው (ያላት) ማስተማር የምትችል 4.የሰለፊያን ዳዕዋ የተረዳ(ች) ኪታቦችን የቀራ(ች) የ ማስቀራት ልምድ (ያለው) ያላት 5.ለተማሪዎች ጥሩ ሞደል መሆን የሚችል (የምትችል)ሌሎች መስፈርቶችን በውስጥ ይነገራሉእንደዚሁም ማገዝ ሊላህ ብሎ የሚያግዝ ካለ መመዝገብ ይችላል ሸርር አድርጉት 👌ብዛት ➥ወንድ ሁለት
hayat_umu_reyan
19 Sept, 08:24
forwarded from @abusufiyan_albenan
አሁን ላይ ስለ ማንም የምጨነቅበት ጊዜ ላይ አይደለሁም፤ ማን መጣ፣ ማን ሄደ፣ ማን ራቀ የሚለው አያሳስበኝም። ትልቁ ትኩረቴ ከጌታዬ ጋር ያለኝን ትስስር አሳምሬ በዱንያም በአኼራም እውነተኛውን ስኬት ማግኘት ብቻ ነው።
hayat_umu_reyan
19 Sept, 03:57
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃♂➡️🧩Folder 1k በላይ ብቻ 👇🎯Above 1+ subscribers✅ 🎯Above 2+ subscribers✅ 🎯 Above 5+ subscribers✅ 🎯Above 10k+ subscribers✅🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ ... ........ 👇👇........... ...... @Ziyad_DS @Ziyad_DSፍጠኑ ትንሽ ቦታ ነዉ ያለን በቀን 1 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ
hayat_umu_reyan
18 Sept, 14:45
📢 አስደሳች ዜና!ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
hayat_umu_reyan
16 Sept, 16:48
forwarded from @ziyad_pro1
ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድርለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ። ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ።ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ ስጦታዎችንም ይሸለሙ ።1ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ 2ኛ iphone 13 promax 3ኛ ላፕቶፕ ከ4ኛ–10ኛ ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️1) በአካል ቢሮ በመምጣት2) ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በኦንላይን ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️1⃣በቴሌግራም ⚡️


hayat_umu_reyan
16 Sept, 11:18
⚠️ አስተውሉ❗️በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው?
hayat_umu_reyan
15 Sept, 17:01
ወደ ሂወትሽ ውስጥ_ ገብተው እየወጡ አስተማሩሽ መሰል _ ሂወትን በቅጡ በደንብ ያስታውቃል _ የባህሪሽ ለውጡ አሁን እንደፊቱ _ በትልቅ በትንሽ መናደድ ትተሻል _ አይተክዝም ፊትሽ ጊዜ እየሰጠሽ ነው _ ለገዛ እኔነትሽ ሳቅና ደስታሺን _ ከሰው አጠብቂም ሰዎች መጡ ቀሩ _ ብዙ አትደነቂም የመጣን መቀበል _ የሄደን መሸኜት ቆዬ ሰነበተ _ ጎንሽ ከቻለበት
hayat_umu_reyan
15 Sept, 15:56
forwarded from @ziyad_pro1
🆕 💌🤲🤲🎙የብስራት ዜና ለሁላችንም🎧 🤍📖🤍📖🤍🤍📖የ ጛሩ ሒራ ንባብ ውድድሩን በዌብሳይት🏧 ወይንም በቴሌግራም ቦት🐾 መመዝገብ ያስቸገራችሁ ወንድምና እህቶችበቀጥታ 1) በአካል ቢሮ በመምጣት2) ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በኦንላይን ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️


hayat_umu_reyan
15 Sept, 15:29
📣አድስ ወሳኝ ሙሐደራርዕስ: የወንድማማችነት ፀጋ እና የመልካም ወንድም ደረጃ...🎙በአቡ ሒቢቲላህ ሑሰይን ኢስማኢልt.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
hayat_umu_reyan
15 Sept, 09:40
🌸ቁርአን ጓደኛው ለአፍታ እንኳን እንዲያዝን የማይፈቅድ ውብ ጓደኛ ነው❕ቁርአን በውብ እና አጽናኝ ቃላቶቹ ማጽናናት እና ማስደሰት እንጂ ጓደኛውን በትካዜ እና ጭንቀት ላይ መተው አያውቅበትም፤ቁርአን ቅኑን መንገድ ማስመር፣የደስታ ምንጮችን ማብራራት እና ከጥፋት መንገዶች ማስጠንቀቅ እንጂ በተወሳሰበ መንገድ ላይ ጓደኛውን መጣል አያውቅበትም።عَجَبًا لِشَأْنِ القُرْآن❕
hayat_umu_reyan
15 Sept, 06:28
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንትእጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ👉 12k Followorsአስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽ለመግዛት @Ziyad_DS2


hayat_umu_reyan
14 Sept, 16:29
forwarded from @ziyad_pro1
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።በተጨማሪ ከ2 _ 10ኛ ለወጡ ልዩ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋሉየ "አንብብ" ከዋሻው መውጣት ሲደንቀኝ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል ...በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ዉድድር ተጀመረ።በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱል-ወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ እና በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀ የአፕልኬሽን መፅሐፍ ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉✍ የውድድሩ ሂደትለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናትለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድበመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተንየንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው።ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ......
hayat_umu_reyan
14 Sept, 06:01
⚡️السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهየትኛውም ቦታ ኢማራት ውስጥ ማንኛውም የአቂዳ ኪታብ የምትፈልጉ ልጆች በዚህ አናግሩኝ በተመጣጣኝ ዎጋ ቤታቹህ ድረስ ይመጣላቹልፍሪ ደሊበሪ📥ኢማራት 📥 😄.ዱባይ 😄ቻርጃ 😄.አቡ ዳቢ 😄.አላይን 😄.አጅማን 😄.ራስ አልኬማ 😄.ፉጀራደሊበሪ ነፆ ነውለማዘዝ 📞0527308069 ዋሳብ😎


hayat_umu_reyan
13 Sept, 06:42
forwarded from @ziyad_pro1
ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድርለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ። ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ።ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ ስጦታዎችንም ይሸለሙ ።1ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ 2ኛ iphone 13 promax 3ኛ ላፕቶፕ ከ4ኛ–10ኛ ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=005ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ደውሎ ለመመዝገብ🤌🏻 0946248626 0942189967


hayat_umu_reyan
13 Sept, 05:25
forwarded from @sunnawave
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራምርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ)ተጋባዥ እንግዶቻችንዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞችወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ) ወንድም አቡ ሁዘይፍ ወንድም አቡ ማሂ ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብየፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን


hayat_umu_reyan
12 Sept, 17:57
ጥቆማ 33 🧕ስም፦ ⤵ ዘይነብ ኡሙ ዘከርያ 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ = t.me/zeyinb_umu_Zekarya 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13579
hayat_umu_reyan
12 Sept, 17:56
forwarded from @fkr_eske_jenet
ጥቆማ 33🧕ስም፦ ⤵ዘይነብ ኡሙ ዘከርያ🔗የቻናል ሊንክ፦⬇= t.me/zeyinb_umu_Zekarya🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13579
hayat_umu_reyan
12 Sept, 16:30
forwarded from @ziyad_pro1
ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማልቁርአን ዉስጥ 124 ሱራ አለ ?
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
