Latest posts

መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
22 Sept, 13:45
እድሜዬን ሁሉ ነገረ መለኮት በማጥናት ፈጅቼ ነገር ግን የተራራውን ስብከት አጥንቶ በህይወቱ የኖረው ክርስቲያኑ የጎረቤቴ ልጅ ነፍሳትን ለጌታ ሲማርክ ሳየው🫡 አንዳንዴ የእግዚአብሔር አሰራር … 🤷🏿♂️
መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
22 Sept, 13:34
🤷🏿♂️
መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
22 Sept, 10:35
ዛሬ እጄ የገቡ መጻህፍት ናቸው😇




መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
21 Sept, 15:11edited
ወንጌል አማኙ ማህበረሰብ መሀል የፈለጉትን የማድረግ መብት ያላቸው የሚመስላቸውን መንፈሳዊ ወንበዴዎች አስወግዶ ህዝቡን አሁን መታደግ ካልተቻለ ቤተክርስቲያንን ለማስቀጠል It will be really late !ብቻ እስቲ ይሁን እግዚአብሔር ትውልድ አለው መቼም😭
መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
20 Sept, 05:26edited
አስረዱኝ እስቲ🙂 Faith and religion does not entail critical thinking ነው የያዙት Presupposition? በርግጥ ኢአማኒውም ቢሆን ስሞታ እንጂ Critical thinker ሆኖ አይቼው አላውቅም ግን እንዲሁ ገርሞኝ ነው


መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
19 Sept, 12:07
ከዚሁ ከጌታ እራት ሳንወጣ Real presence ላይ ጥያቄ ላቅርብ ወይስ ይቅር?🙂
መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
19 Sept, 05:15
Ordinary Sources of Theology - Scriptures - Tradition - Reason - ExperienceModern Source of Theology - TikTok debate 🤷♂️
መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
18 Sept, 06:10edited
የጌታ እራትና ዘለአለማዊ ሕይወትስለረዘመብኝ PDF አድርጌዋለሁ ግን ይጠቅማችኋል ጨርሳችሁ አንብቡት🙏
መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
17 Sept, 14:53

መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
17 Sept, 07:40
ትንሽ ነዳጅ ላርከፍክፍ😁 ፔንቴኮስታሊዝምን ያጠኑ ሊቃውንት ስለ ዮሐ 6 ይህንን ይላሉ😳



መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
17 Sept, 05:06
የጌታ እራት የዘለአለም ህይወት አይሰጥም ለምትሉ የቀረበ ጥያቄ🙂1) የዘለአለም ህይወት ይሰጣል የሚለው እሳቤ የ2000 አመት ታሪክ አለው፣ የናንተ ግን Zwinglian age ነው ያለው።2) ይሰጣል የሚሉ ሰዎች ህይወቱን እያጣነው ህብስቱን ስንወስድ እናገኘዋለን እያልን አይደለም ቢሏችሁ ሙግታችሁ ምን ይሆናል?3) ለምሳሌ 1ጴጥ 1:5 ላይ “በመጨረሻው ዘመን ሊገለጥ የተዘጋጀው ድነት እስኪመጣ ድረስ” ሲለን አሁን አልዳንንም ማለት አይደለም። እንዲሁም ሮሜ 8፡23 ላይ “የሰውነታችን ቤዛ የሆነውን ልጅነታችንን በናፍቆት እየተጠባበቅን በውስጣችን እንቃትታለን።@ ብሎ ሲናገር አሁን ልጅ አይደለንም ወይም ልጅነታችን ሙሉ አይደለም እያለ አይደለም።👉 በዚሁ ሂሳብ የጌታ እራት የዘለአለም ህይወት ይሰጣል ቢባል የዘለአለም ህይወት አስቀድሞ ስላልነበረን አይደለም ብሎ ቢሞግታችሁ Double standard ሳትሰሩ ምላሻችሁ ምንድነው?በሉ መልሱ🏃🏿♂️➡️
መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
16 Sept, 19:37
TG ላይ ሞቅ እንዲል ስፈልግ.. እኔ: ከሳክራመንቶቹ አንዱን አንስቼ ጥያቄ እጠይቃለሁ እናንተ: ጥቅስና አባቶችን ትወራወራላችሁ እኔ: ተባራሪ ጥቅስ እንዳይመታኝ ጥግ ይዤ... 🍿 😎ለማንኛውም እስቲ አንድ አርቲክል በዚህ ጉዳይ አዘጋጅላችኋለሁ Good night🏃🏿♂️➡️
መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
16 Sept, 13:54edited
እስቲ ትንሽ እንጯጯህ😁 የጌታ እራት የዘለአለም ህይወት ይሰጣል ብላችሁ ለምታምኑ ወገኖች፦ከጌታ እራት የዘለአለም ህይወት የምታገኙት በምን መልኩ ነው? አስቀድሞ አጥታችሁት የጌታ እራት ስትወስዱ መልሳችሁ እያገኛችሁት ካልሆነና Already የዘለአለም ህይወት ካላችሁ How do you say you will get eternal life through it?ተሳተፉ እስቲ 🍿 🎦🙂
መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
16 Sept, 10:06
ፍሬንዶች ቂቤ ነው ስክራብ የተቀቡት የሚለው ጥያቄ አስጨንቆኛል🤗 ከዛ ከነሱጋ ተደምረን ምናምን ሚልዮን ሞልተናል🤷🏿


መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
15 Sept, 10:10
መልሱን ያወቃችሁ ሰዎች 👏 ሽልማቱ AI አለመጠቀማችሁን የሚያጣራ ኮሚቴ ተዋቅሮ ሲያልቅ ይታሰብበታል😅Daniel Tomberlin, Pentecostal Sacraments በተሰኘው መጽሐፉ Early Pentecostals were not anti sacramental ይለናል። እንዲያውም 1ጴጥ 3:18-21 ጥምቀት ከድነት ጋር እንደሚገናኝ ያሳያል ብሎ ይፈታዋል። ጥምቀት ጸጋ የማስተላለፉን እውነታ የሚገልጽበት መንገድማ ተአምር ነው! እንድታነቡት ጋበዝኳችሁ🙂I wish የአገራችን Pentecostalism ይህንን ፈለግ ጨርሶ ቢከተል




መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
15 Sept, 09:29
ይህ መጽሐፍ የማን እንደሆነ ያወቀ ይሸለማል🙂


መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
15 Sept, 08:35
Well እንግዲህ🙂 this is what I have been trying to say everytime I speak 😊


መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
13 Sept, 13:55
you’re right. ዝግጅት አድርጌ እገባበታለሁ


መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
13 Sept, 12:56
የመጽሐፍ ቅፈላ🙂 FR ግን ውጪ ያላችሁ እነዚህን መጻህፍት ብታገኙልኝ ወሮታ ከፉይ ነኝ። እኛ አገር እንደምታውቁት ነው🤦🏼♂️




መጽሐፍ ቅዱሳዊ-Biblical
13 Sept, 12:49
Read these three books. እስቲ ለመጻፍ ግን እሞክራለሁ



Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
