Latest posts

ibnujemil_new
22 Sept, 19:13
🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
ibnujemil_new
22 Sept, 14:43
«فَدَعَا رَبَّهُ أَنِّي مَغْلُوبٌ فَانتَصِرْ».
ibnujemil_new
22 Sept, 13:15edited
صَدَقَة جَاريَة بإذْن اللَّه
ibnujemil_new
22 Sept, 12:51edited
ሳይጠየቅ የሚሰጥ ተጠይቆ የሚከለክል ይመስለሃል?!ስስታም ነው ብለህ ታስባለህ?يُعطي دُون أن يُسأل فكيف إذا سُئلَ ؟ أتراهُ يبخَل ..🏝https://t.me/ibnujemil_new
ibnujemil_new
22 Sept, 12:50
سُبْحَانَ اللَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، وَاللَّهُ أَكْبَرُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ...
ibnujemil_new
21 Sept, 16:57edited
📚ተፍሲር📖ሱረቱ ሰበእ🔖ክፍል ②🎙ኢብኑ ጀሚል🏝https://t.me/ibnujemil_new
ibnujemil_new
21 Sept, 13:47
كان النَّبيُّ ﷺ رجُلاً سَهْلاً، إذا هَوِيتْ عائشةُ الشيءَ تابعها عليه! ♥️
ibnujemil_new
20 Sept, 08:36
﴿ قُمِ اللَّيْلَ إِلَّا قَلِيلاً ﴾
ibnujemil_new
20 Sept, 08:36
ما العمرُ دونَ تعلُّمٍ وجهاد❗️.
ibnujemil_new
19 Sept, 16:41edited
📚ተፍሲር📖ሱረቱ ሰበእ🔖ክፍል ①🏝https://t.me/ibnujemil_new
ibnujemil_new
19 Sept, 13:48edited
ማጣት አንገት ያስደፋል።ኣሊሙንም የሚናገረው ነገር ሳያምንበት እንዲናገር ያስገድደዋል።እውቀት ብቻውን የማይሰራበት ግዜ ላይ ደርሰናል።ገንዘብ ለወንድ ልጅ ቁዋው ሆኗል።ከሌለህ በተሰፈርልህና በወጣልህ ርእስ ነው የሚታወራው።እንደ ልብህ ማውራት አትችልም።መስጂዱ የቱ ጋ እንደነበረ የማውቀው ሁሉ በስልጣን ስም አንተን ያዘሃል።ስንት አመት ለፍተህ ፣ተምረህ ፣ዋጋ ከፍለህ አሊፍ ትተኛ ትቁም የማያውቀው አደብ ሊያሲዝህ ይጣጣራል።በሰው እጅ ያለ ሰው ለልጆቼ ፣ለቤተሰቦቼ…እያለ ሁሌም መራራ አንደምታ የስተናግዳል።ወንድ ልጅ አይጣ።ከሰው ፊት አያቁማችሁ።ይህ ሁሉ እውነታ ሆኖ ሳለ ስለ ገንዘብና ስለማጣት ማውራት ኡስታዞች ዘንድ ሀጢኣት ሆኗል።ስንት በአቂዳቸው፣ በአቋማቸው ፣በኢማናቸው ከብረት የጠነከሩ ሰዎች በማጣት ምክንያት በሰው እጅ ወድቀው እንደ ቅቤ የቀለጡት!?ትላንትናቸው ከዛሬያቸው ግልፅ ጦርነት አውጆ ይፋለማል።ችግር ክፉ‼️رب استر🏝https://t.me/ibnujemil_new
ibnujemil_new
18 Sept, 10:38edited
🕌የጁሙዓ ኹጥባ🔖አላህን መፍራት መልካም መስራት🎙ኢብኑ ጀሚል🏝https://t.me/ibnujemil_new
ibnujemil_new
17 Sept, 10:40edited
ነውር ጌጥ አይደለም አደባባይ አይወጣም።🏝https://t.me/ibnujemil_new
ibnujemil_new
16 Sept, 14:21
የሰማኸውን ሁሉ ለማመን አትቸኩል፤ውሸት ከእውነት የበለጠ የማስፋፋት እድል ኣለውና።ሳናጣራ በሰማነው ብቻ ስንቱን አጥተናል?!ያ ሰው ሊያስረዳን እንኳ እድል አላገኘም።🏝https://t.me/ibnujemil_new


ibnujemil_new
16 Sept, 14:07edited
የሐቅ ገለጻشرح السنة كاسمه
ibnujemil_new
16 Sept, 13:56
"ቸኩል በኛ በኩል ያረብ"…!🏝https://t.me/ibnujemil_new
ibnujemil_new
16 Sept, 13:18edited
ረጅም ጊዜ ያለህ መስሎ እየኖርክ እንደሌለህ የሚታወቅበት ቀን ከመምጣት አላህ ይጠብቅህ።ያለው መስሎ መኖር እንደሌለው መስሎ ከመኖር ይሻላል።ኣዎ በሌለህ ነገር መቀደድ የተጠላ ነው።الْمُتَشَبِّعُ بِمَا لَمْ يُعْطَ كَلَابِسِ ثَوْبَيْ زُورٍ ".መብቃቃትና ቢቸግርም የሰዎችን እጅ አለማየት ግን በሌላ ሀዲስ ላይ ተቀምጧል።وَمَنْ يَسْتَغْنِ يُغْنِهِ اللَّهُ،🏝https://t.me/ibnujemil_new
ibnujemil_new
16 Sept, 12:25
🤲


ibnujemil_new
16 Sept, 11:22
ቀናቶች በፍጥነት ይጓዛሉ።እስከቻላችሁ ያለ ውጤት እንዳያልፉ ጥረት አድርጉ።ከዛሬ ነገህን ለማሻሻል ሞክር።🏝https://t.me/ibnujemil_new
ibnujemil_new
15 Sept, 13:45
forwarded from @ibnujemil_new
ለሰው ልጅ ህይወት ከጥንዱ ጋር እንጂ መርጊያ አይገኝለትም።°•💍 لا يُوجد سَكَن لحيَاة الإنسَان إلّا مَع زَوجه!🏝https://t.me/ibnujemil_new


Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
