gram news
ABU HAZM ESMAEL FARES channel avatar

ABU HAZM ESMAEL FARES

@ismael_fares

وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡ ⤵️⁩ ጆይን ሼር https://t.me/ismael_fares

ProjectsARReligion

4,730subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    22 Sept, 19:15

    🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    22 Sept, 05:34

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته. ቁርአንን ከ ቃዒዳ ጀምሮ ኑና ተማሩ መማር የሚፈልግ ይህንን የኢሞ ቻናል ጆይን ይበልና ይምጣ መማር ለምፈጉ ዘመድ ወዳጆቻችሁ ሼር አድርጉ፡፡ 👇👇ጆይን https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voiceroom.join%2Fmy.0plgauqllyypuntn%3Fentry_type%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=other
    imo.imimo: Free Video Calls and Messages - Official WebsiteStay connected with family and friends using imo's free video calling app. Enjoy free video chats, 1-on-1 calls, audio calls, and international calls!
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    21 Sept, 19:24

    ለምን ትሸወጅያለሽ🍂አብዛሀኛው የእህቶቻችን ሀሳብ የምገርም ነው እርሱም ሳላገባ ኒቃብ አለብስም!🍁በመጀመሪያ ማወቅ ያለብሽ ኒቃብ የምትለብሽው ሌባልሽ ሳይሆን አላህ ስላዘዘሽ ብቻና ብቻ መሆን አለበት አላህ ሶላትን ጾምን እውነት ማውራትን ከውሸት መራቅን ግድ እንዳደረገብሽ ኒቃብንም ግድ አድርጎብሻል ይህ ደግሞ ባል እስከሚታገቢ አትልበሺ የሚል ግዜ አልተሰጠውምና ለአላህ ታዛዥ ሁኚ፡🪸ስቀጥል እማነኛ ባል ፍትሺን አይቶ ሳይሆን አማንሺን አኽላቅሽን አለባበሺን ነው አይቶ የምመጣው፡እና ጥሩ ባል ለማገኘት ኒቃብሺን ልበሽው፡፡🪷አይ ከተሸፈንኩኝ የሚፈልገኝ ሰው ጥቂት ይሆንና የማግባት እድሌ ጠባብ ይሆናል ካልሽ በመገላሌጥሽ የማግባት እድልሽ አንሷዋል እላለሁ ለምን ብትይኝ አንችስ ብትሆኚ እስከሚያገባ በሚል ህሳቤ ፅሙን የሚላጭ ፀጉሩን አበላለጠው የሚቆረጥ ሱሪውን የሚያረዝም ለማግባት ትፈልጊያልሽን ? አይ ከሆነ እራስክሽንም በዝሁ ውሰጂ የሚትገላለጥን ሴት አይደለም እማነኛ ወንድ ዱሪይዬውም አይመኝም፡፡🌸ሌላው አሁን ስታስቢው የተላላጤ ሙዝን የተፈታ ከረሚላን ማን ከመሬት ያነሰዋል ? ስትገላለጪ በዚሁ ልክ ከዚህም በላይ ርካሽ ትሆኚያለሽ እና አትርከሺ ውድ ሁኚ ኒቃብሺን ልበሺው፡፡🪴ማንም ወንድ ከቤቷ ኒቃብን መልበስ ከተለማመደችውና ገና አገብቷት ከሚያለማሚዳት ምረጥ ብባል የትኛዋን የሚመርጥ ይመስልሻል ? ድሮ ድሮ አቦቶቻችን ገበሃ ህደው በሬ ለመግዛት ስፈልጉ እርሻን ተለማምዱዋል አልተለማመደም ብለው ይጠይቃሉ ተለማምዱዋል ከተባሉ በደሲታ በሬው ይገዙታል አላረሰም ገና አልተለማመደም ከተባሉ ግን
    TelegramABU HAZM ESMAEL FARESوَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡ ⤵️⁩ ጆይን ሼር https://t.me/ismael_fares
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    21 Sept, 19:22

    forwarded from @ismael_fares

    በሃይማኖት ውስጥ ፈጠራን(ብደዓን) ለሚከተሉ ሰዎች መድኃኒት"✍የተከበሩት ሸይኽ አቡዘር ቢን ሀሰን አልወላዊ አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ብለዋል፡-"የቢድዓ ሰዎች ሆይ ሰለፊይ ሊቃውንት ለተለያዩ በሽታዎቻችሁ መድሀኒት ናቸው።ለናንተ ግልፅ ካልሆነው ነገር ብትጠይቋቸው ይመልሱላችኋል። ፈታዋ ብትጠይቋቸውም በማስረጃ ያቀርቡላችኋል።ነገር ግን የነብያት ወራሾች የሆኑትን ዑለማዎችን ከማመፅ በቀር እምቢ አላችሁ።ከነሱም ጀርባችሁን አዞራችሗል።ስለዚህ ወደ ቁርአን ወደ ሱና ተመለሱ። አድስ ፈጠራን አትከተሉ፡፡ ወደ ብደዓችሁም አትጣሩ፡፡ ብዥታን እና ስሜትንም አትከተሉ፡፡ ከአላህ እና ከባሮቹም እፈሩ፡፡ ጅህልነታችሁን እና ስሜት መከተላችሁንም ሰትሩ(ደብቁ)፡፡ 📚[“ወርቃማው ጠቃሚ ቃላት” 2/88]https://t.me/ismael_fares https://t.me/ismael_fares
    Image from a post by ABU HAZM ESMAEL FARESImage from a post by ABU HAZM ESMAEL FARES
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    21 Sept, 19:18

    forwarded from @abu_muhammed123

    ✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️🔴ይህን ቀላል 🤏 ጥያቄ ለመለሰ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አላህ {سبحانه وتعالى } ስራችንን ሊያሳምርልን እና ወንጀላላችንን ሊምርልን ዘንድ ከኛ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል⁉️ 🔹️______________________________🔹️📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    20 Sept, 13:27edited

    እስካሁን ቁርአን አልቀራህም/ሽም እንግድያውስ አሁኑኑ ይፍጠኑ 👌በአላህ ፈቃድ ቁአንን ከቃዒዳ ጀምሮ የሚያስኸትም እና የአቂዳ የምንሀጅ ኪታቦች.የሚያቀራ ምርጥ የኢሞ ቻናል ይሆ👇👇👇👇👇 https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voiceroom.join%2Fmy.0plgauqllyypuntn%3Fentry_type%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=other
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    20 Sept, 13:22edited

    እስካሁን ቁርአን አልቀራህም/ሽም እንግድያውስ አሁኑኑ ይፍጠኑ 👌በአላህ ፈቃድ ቁአንን ከቃዒዳ ጀምሮ የሚያስኸትም እና የአቂዳ የምንሀጅ ኪታቦች.የሚያቀራ ምርጥ የኢሞ ቻናል ይሆ👇👇👇👇👇 https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voiceroom.join%2Fmy.0plgauqllyypuntn%3Fentry_type%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=other
    imo.imimo: Free Video Calls and Messages - Official WebsiteStay connected with family and friends using imo's free video calling app. Enjoy free video chats, 1-on-1 calls, audio calls, and international calls!
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    20 Sept, 12:07edited

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته. ቁርአንን ከ ቃዒዳ ጀምሮ ኑና ተማሩ መማር የሚፈልግ ይህንን የኢሞ ቻናል ጆይን ይበልና ይምጣ መማር ለምፈጉ ዘመድ ወዳጆቻችሁ ሼር አድርጉ፡፡ 👇👇ጆይን https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voiceroom.join%2Fmy.0plgauqllyypuntn%3Fentry_type%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=other
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    20 Sept, 12:07

    📍 قال ابن تيمية رحمه الله:لا عيب على مَن أظهر مذهب السلف، وانتسب إليه، واعتزى إليه، بل يجب قَبول ذلك منه بالاتفاق؛ فإن مذهب السلف لا يكون إلا حقًّا.📚 الانتصار لأهل الأثر صـ ٢١٣
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    19 Sept, 13:37

    ❐ قال العلامة بن عثيمين :من طاف بالأضرحة-يعني: القبور- يدعو صاحب القبر، ويستغيث به ويستنجد به فهو مشرك شركاً أكبر"📚 لقاء الباب المفتوح 53/6
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    18 Sept, 12:04

    forwarded from @darassunnah1444

    ኮርስبعنوان:- خمسون نصيحة لطلاب العلم الوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي.ርእስ:- በፊትና እና በቢድዐህ ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመራቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!!⏯ ክፍል 1⃣🎙በሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተሰጠ ኮርስየዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    18 Sept, 07:30

    forwarded from @bahruteka

    🔹አንድ አይነት ልብስ ይህን ለዲን ሰዎች መለያ ማድረግ በዲን ላይ አዲስ ፈጠራ ነው !ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –" ከልብስ አይነቶች የሆነን አይነት አለባበስ ያ ልብስ የተፈቀደ አይነትም ሆነ የተጠላ ነው ከሚባል አይነት ይህ የዲን ተደርጎ ወይም ለዲን ሰዎች የተወደደ የዲን መለያ አድርጎ መያዝ ይህ ከቢዳዓ አይነቶች ነው ። አላህ ሐራም ያደረገው ነገር እንጂ ሐራም እንደሌለ ሁሉ እሱ የደነገገው ካልሆነ ዲን የለም " ።https://t.me/bahruteka
    Telegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    17 Sept, 02:34

    ሸይኽ ዑሰሚን ረሕመሁላህ እንድህ አሉሹማምንቶቹ ሰዎችን በገንዘባቸው ወይም በአካሎቻቸው ላይ በደልን ስያደርሱ ወይም በሰዎች እና ወደ አላህ በሚደረገው ጥሪ(ዳዕዋ) ስከለክሉ ካየህ ስለ ሰዎቹ ሁኔታ አስተንትን የዚህ አደጋ መንስኤ ከሰዎች ሁኖ ታገኘዋለህ ለራሳቸው አዘንብለው ነው አላህ ከሹማምንቶች የሾመውን የሾመባቸው፡፡🌴‏قـال ابن عثيمين -رحمه الله تعالى- :إذا رأيت ولاة الأمور قد ظلموا الناس في أموالهم ، أو في أبدانهم'أو حالوا بينهم وبين الدعوة إلى الله عز وجل'أو ما أشبه ذلك ؛ ففكِّر في حال الناس ؛ تجدْ أن البلاء أساسُه من الناس ، هم الذين انحرفوا'فسلَّط الله عليهم مَنْ سلَّطَ من ولاة الأمور.📚شرح رياض الصالحين2/35✍አልኩ በትኛውም ሀገር ያሉ ሙስሊሞች መፍታቸው ስጓደል ጽናት ሊኖራቸው ይገባል ችግራቸውንም ቀድመው ለሚዲያ እና ለፉጡር ከመናገር ይልቅ ወደ አላህ መተናነስ እና በአላህ እና በእነሱ መካከል ያለውን ጉዳይ ማስተካከል ይኖርባቸዋል ይህ ከሆነ ፈረጁ ቅርብ ይሆናል፡፡ችግራንን ወደ አላህ ሳናቀርብ ሚዲያ ላይ በመጮህ በፉገራ እናስተካክላለን መፍታችንን እናስከብራለን ብንል ነገራቶች ይባባሳሉ ስለዝህ ቅድሚያ በአላህ እንመካ ችግራችንን ለእሱ እንንግር ከአምልኮ ያጓደልነውን እናሟላ፡፡🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 ✍ ESMAEL FARES👇👇🫆🫆🫆🫆🫆🫆🫆 https://t.me/ismael_fares https://t.
    TelegramABU HAZM ESMAEL FARESوَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡ ⤵️⁩ ጆይን ሼር https://t.me/ismael_fares
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    15 Sept, 06:43

    forwarded from @ismael_fares

    📌እኽዋኖች እና ሙመይዖች አህባሽ እና ሱፊይ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡የሰለፎችን መንገድ ልቀብሩ በተስማሙበት ጊዜ የሱና ዱዓቶች ለፍቶ የሚያስተምሩትን ትምህርት ማሰራጨት ሼር ማድረግ የበኩልህን ሀላፍትና መወጣት እንዴት ያቅጣሀል ⁉️ ✍ ESMAIL FARES አል ሜጢይ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ismael_fares https://t.me/ismael_fares
    Image from a post by ABU HAZM ESMAEL FARESImage from a post by ABU HAZM ESMAEL FARES
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    15 Sept, 05:31

    forwarded from @kedmiya_letewuhid_ste

    🔊 አዲስ ሙሐደራርዕስ፦“ስለ አላህ ውዴታ”🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ🕌 ሌራ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ🗓 ረቢዐ'ሳኒ 02 (1448)https://t.me/abdulham/2866 https://t.me/abdulham/2866
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    15 Sept, 05:29

    forwarded from @abdulham

    🔊 አዲስ ሙሐደራርዕስ፦“ስለ ኢስቲቃማ”🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል-ለተሚይ ሀፊዘሁላህ🕌 ሆሳና ቢላል መስጂድ!🗓 ረቢዐ'ሳኒ 03 (1448)https://t.me/abdulham/2872 https://t.me/abdulham/2872
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    13 Sept, 12:12

    forwarded from @rodou7d_salfya

    الحق لا يُعرف بالرجال..!الشيخ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله.
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    13 Sept, 07:01

    forwarded from @abuabdurahmen

    ~ “ፍታኝ”አንዲት ሴት ባሏን ፍታኝ ማለቷ በርግጥም አንዳንድ ጊዜ ፍች እፈልጋለው ማላቷን ለያመለክት ይችላል ፍታኝ ብላኛለች ብለህ ለፍች መሮጥ አሰታዋይነት አይደለም እሺ ?~ ትኩረት ስጠኝ ~ ትርፍ ጊዜ ስጠኝ። ~ አመስግነኝ ። ~ ነገር ሰለቸኝ ~እኔ አለስደሰትኩሁም ማለት ነዉእነዚህ ሁሉ ነገሮችን የምትገልጸው "ፍታኝ" በሚለው ቃል ነው እና ይህ ከኒከህ በፊት ወንዱ ማወቅ ያለበት የመጀመሪያው ነገር ነውjoin #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
    TelegramAbu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ https://t.me/abuabdurahmen
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    7 Sept, 17:27

    forwarded from @abu_umer1

    ለኢብኑ ሙነወር የተሰጠ ምላሽርእስ:- ሠለፊዮችን መዳኺላ የሚለው ማንነው?🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ጥር 17/2016 የተደረገየዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
  • ABU HAZM ESMAEL FARES

    6 Sept, 08:52

    forwarded from @ibnshifa

    ጠያቂ:- የሙነወር ልጅ (ኢብኑ ሙነወር) ከትክክለኛው መንሀጀ'ሰለፍ የወጣበትን ነጥብ በዝርዝር ብትጠቅሱልን? 🔶 ክፍል ② መልስ:- ከሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)ክፍል ① ለማግኘት ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6004 ዐረቢኛውን ለማንበብ ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6002ከክፍል አንድ የቀጠለው ፅሁፍ እነሆ… 3ኛ, ከዚያም የገባበትን የተምይዕ መንሀጅ ሊያጠናክርበትና ለእራሱ ለመከላከል ብሎ በጀርህና ተዕዲል ዙሪያ አዳዲስ የሆኑ የእነ ሀለቢንና የአቢል ሀሰን አል'መእሪቢይን መርሆዎችን ማሰራጨት ጀመረ።4ኛ, በተለያዩ ሙሃዶራዎቹም ጀርህና ተዕዲል የኢጅቲሃድ ነጥብ እንደሆነ፣ ማንም ማንንም ሊያስገድድበት የሚችል ነጥብ እንዳልሆነ አስረግጦ ተናግሯል፣ ይህን ያደረገውም በመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሰዎች ላይ ግልፅና ትክክለኛ የሆነውን የሰለፊይ አቋም ግልፅ እንዲያደርግ በጠየቁት የሱንና መሻይኾች ላይ ምላሽ ለመስጠት ብሎ ነው።5ኛ, ከንግግሮቹም:- አገሌ የሚባል ዓሊም አገሌን ሙብተዲእ ብሎት ሌላኛው ዓሊም ደግሞ ሙብተዲዕ አላለውም፣ ስለዚህ ያላለውን ዓሊም ሙብተዲዕ ብላችሁ ታስጠጉታላችሁን? በማለት በተብዲዕ ላይ የጋራ ስምምነት ግድ እንደሆነ አስመስሎ ልክ እንደ ሀለቢይ ይናገራል፣ በዚህ የሀለቢይ ንግግር ደግሞ የሱንና ሊቃውንት የተሳሳተ በመሆኑ ላይ ምላሽ ሰጥተውበታል።6ኛ, የሙነወር ልጅ በመልክተኛው ﷺ ላይ ኸዋሪጆችን ጥፋታቸውን ከመናገራቸውም ጋር አወድሰዋል በማለት መዋሸቱ ነው፣ ይህም አዲስ ፈጠራ የሆነውን ከቢድዐህ ባለቤቶች ለመከላከል ብሎ
    Telegramኢብን ሽፋ - Ibn Shifaጠያቂ:- የሙነወር ልጅ (ኢብኑ ሙነወር) ከትክክለኛው መንሀጀ'ሰለፍ የወጣበትን ነጥብ በዝርዝር ብትጠቅሱልን? መልስ:- ከሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) 🔷 ክፍል 1⃣ ➥ የሙነወር ልጅ ከጠንካራው የሠለፎች መንገድ ተዘንብሎ ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ጋር የተካተተበትን ነጥብ ለጠየቀ ሰው የተሰጠ መልስ። እወቅ! አላህ ይዘንልህና ደጋግ ቀደምቶች ቢድዓንና ባለቤቶቹን…