gram news
leyila_mejnun2 channel avatar

leyila_mejnun2

@leyila_mejnun2

​🕌 ወደ «ሚንሃጁል ዒልም» ኢስላማዊ ቻናል እንኳን በደህና መጡ ​🗓️ የደርስ ፕሮግራሞች • ከቅዳሜ እስከ እሮብ፦ ተከታታይ የኪታብ ደርሶችና ትምህርቶች 📚 • ሐሙስ፦ የዕረፍት ቀን 🌿 • ጁምዓ ፦ የሳምንቱን ትምህርቶች ጥያቄና መልስ እንዲሁም የሹራ መድረክ ✨ @harme_kiya የቻናሉ chat = @leyila_mejnun_chat

ProjectsENReligion

5,720subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • leyila_mejnun2

    22 Sept, 20:07edited

    ​ዛሬ ሒጃብ በሥርዓት አልለብስ ያለው ገላ ነገ ከፈንን በግድ ይለብሰዋል​ዛሬ መሬት ላይ ሥርዓት ያልያዘው ወጣትነትህ ነገ መሬት ሥርዓት ያስይዘዋልኢላሂ የመጨረሻችንን ነገር አደራ
    3431Open in Telegram
  • leyila_mejnun2

    22 Sept, 17:44edited

    ትንሽ ሳቁ
    220video152Open in Telegram
  • leyila_mejnun2

    22 Sept, 03:11

    የማለዳ መልእክት 💬 قال شيخ الإسلام ابن تيمية :المَـرْأَة إذا طَالَ لِسانُها قصُرَتْ أيّامُها مَـع زَوجِها.📚 #مجموع_الفتاوى [٣٦٠/٢٣] ሼይኹል ኢስላም እብኑ ተይምያህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡​«ሴት ልጅ አንደበቷ (መናገሯ/ቃሏ) በረዘመ ቁጥር፤ ከባሏ ጋር ያላት ቀናት አጫጭር ይሆናሉ።» ​📚 መጅሙዕ አል-ፈታዋ [23/360]
  • leyila_mejnun2

    21 Sept, 18:51edited

    ​​የማታ ግብዣ በጭንቀት የተወጠረው ጭንቅላታችን እና በወንጀል ለተሸፈነው ቀልባችንፈጅር መነሳት ደሞ አንርሳ 2 የፈጅር ሱና ከዱንያ ያሉ ሁሉ በላጭ ነው እና ።
    340video71Open in Telegram
  • leyila_mejnun2

    21 Sept, 17:23

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመአ እንዴት አመሻችሁአውፍ በሉን ደርሱም ጥያቄውም ስለተቋረጠ ኡስታዙ ትንሽ ሀጃ ገጥሞት ሊያቀራን አልቻለም እና ለአላህ ብላችሁ ማቅራት የምትችሉ ደርሱን ቀጥሉልን ጥያቄውንም ለማውጣት የሚችል ማለቴ ብታግዙኝ ተጋግዘን ዲናችንን ብንማር ትልቅ ደረጃ ብንደርስ ከቻላችሁ በረቢ ንገሩኝ አጅሩንም ከአላህ ታገኛላችሁ የምትችሉ @Gratefulheart20 👈inbox አናግሩኝ
  • leyila_mejnun2

    21 Sept, 08:28

    እስኪ ለአላህ ብላቹ የ አንድ ወር telegram premium ግዙልኝ
    37861Open in Telegram
  • leyila_mejnun2

    21 Sept, 08:17edited

    37581Open in Telegram
  • leyila_mejnun2

    21 Sept, 03:10

    የማለዳ መልእክት 💬 ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ (ረሂመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-وَمَتَى احْتَجْتَ إلَيْهِمْ - وَلَوْ فِي شَرْبَةِ مَاءٍ - نَقَصَ قَدْرُكَ عِنْدَهُمْ بِقَدْرِ حَاجَتِكَ إلَيْهِمْ ““ ለምትጎነጨው ውሃ እንኳን ቢሆን ከሰዎች ፈላጊ ሆነህ በቀረብካቸው ቁጥር፤ እነርሱ ዘንድ የሚኖርህም ክብር በዚያው ልክ ይወርዳል። ”መጅሙዑል ፈታዋ(1/29)
    37353Open in Telegram
  • 🤍​📚 | منهاج العلم | 📚 የኢልም መንገድ📖 pinned «#ረሱል_ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «የአንድ ሰው ከእስልምናው ማማር የማይመለከተውን ነገር መተዉ ነው።» #ቲርሚዚ_ሀሰን_ብለውታል react 👍❤️ አድርጉ ብዬ መለመን ልጀምር እንዴ ጀማዉ ![☺️](tg-emoji:5355127402617918364)»

    20 Sept, 20:20

  • leyila_mejnun2

    20 Sept, 20:20

    #ረሱል_ﷺ እንዲህ ብለዋል፦«የአንድ ሰው ከእስልምናው ማማር የማይመለከተውን ነገር መተዉ ነው።»#ቲርሚዚ_ሀሰን_ብለውታልreact 👍❤️ አድርጉ ብዬ መለመን ልጀምር እንዴ ጀማዉ ☺️
    4041021Open in Telegram
  • leyila_mejnun2

    20 Sept, 07:28

    📚: በሶላት ዙሪያ ለቀረቡ ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች እና የሰጋጆች ስህተቶች✍️ تأليف الشيخ محمد بن صالح العثيمينፀሃፊ: ሸይኽ መሐመድ ቢን ሳሊሕ አልዑሰይሚትርጉም፡አቡ’ዓብዲልዓዚዝ/ ዩሱፍ አህመድ
    473file4Open in Telegram
  • leyila_mejnun2

    20 Sept, 05:47

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهየሆነ መፅሐፍ PDF አለ ከሶላትጋ የተያያዘ ነው እና ልልቀቅላቹ ?እሺ ካላቹ በreaction አሳውቁኝ
    451125Open in Telegram
  • leyila_mejnun2

    20 Sept, 03:15

    የማለዳ መልእክት 💬 ኢብኑል ጀውዚ ‏ (ረሂመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-“ ቁርአን መቅራት ለልብ በሽታ ይሰራል ልክ ማር ለአካል በሽታ ሚሰራውን። ”አተብሲራ (ገፅ 79)
  • leyila_mejnun2

    19 Sept, 22:06

    እኔ ከዚህ በፊት ያለ ማንም መኖር እንደማልችል አውቅ ነበር አሁን ግን ከማንም ጋር መኖር አልፈልግም አሁን ግን ተቃራኒው እንዴት እንደሆነ አያችሁ .... ለመጀመሪያ ጊዜ በእንደዚህ አይነት ደረጃ ውስጥ አለፍኩኝ ... << እኔ ለእራሴ ብቻ እንደ መኖር ነው >> ... ከራሴ ጋር ደስተኛ ሆኜ እንደመኖር ነው ::
    46133Open in Telegram
  • leyila_mejnun2

    19 Sept, 17:19edited

    ኒቃቢስት ያልሆነች ከማገባ ቁሜ ብቀር ይሻለኛል ምን እሆናለሁ ቆሜ ብቀርም ወይም ውትድርና ብሄድ ። ኡስታዝ ሙባረክ
    52716211Open in Telegram
  • leyila_mejnun2

    19 Sept, 14:51

    ኒቃቢስት ያልሆነች ከማገባ ቁሜ ብቀር ይሻለኛል ምን እሆናለሁ ቆሜ ብቀርም ወይም ውትድርና ብሄድ ። ኡስታዝ ሙባረክ
    5539621Open in Telegram
  • leyila_mejnun2

    19 Sept, 08:38

    የመፋቂያ ጥቅም...ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦﴿السِّواكُ مطْهَرَةٌ للفَمِ، مَرْضاةٌ للرَّبِّ.﴾“መፋቂያ አፍን ያፀዳል። የጌታን ውዴታ ያስገኛል።”📚 ነሳዒ ዘግበውታል: 5https://t.me/leyila_mejnun2 https://t.me/leyila_mejnun2
  • leyila_mejnun2

    18 Sept, 02:09

    عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللهُ عَنْهَا، عَنِ النَّبِيِّ ﷺ قَالَ:«رَكْعَتَا الْفَجْرِ خَيْرٌ مِنَ الدُّنْيَا وَمَا فِيهَا» (رواه مسلم) ​ ከዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንደተወራው ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦​«ሁለቱ የፈጅር (ሱና) ረከዓዎች ከዱንያና በውስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ በላጭ ናቸው።» — [ሙስሊም ዘግበውታል]
  • leyila_mejnun2

    17 Sept, 23:02

    ጀሊሉ ጌታዬ ቀልብ ስጠን
  • leyila_mejnun2

    17 Sept, 22:56

    በዚህ ጸጥተኛ ሌሊት አለም ስትተኛ የውስጤን ድክመትና ተስፋዬን የምነግረው አላህ ብቻ ነው ደካማ ጎኔን በብርሃኑ አክሞ በዲኔ ላይ ጥንካሬን እንዲሰጠኝ እለምነዋለሁ​ውስጤ በዲኑ ፍቅርና በቁርዓን ሂፍዝ ጉጉት ቢሞላም የሰው ልጅ ነኝና አንዳንዴ እደክማለሁ ነገር ግን እዝነቱ ሰፊ የሆነው ጌታዬ ተስፋዬን እንዳያጨልምብኝ እማጸነዋለሁ​በሱጁዴ ላይ የምነግረው ትልቅ ምኞት አለኝ አላህ የቁርዓኑ ሀፊዝ እንዲያደርገኝ ድክመቴን በጀግንነትና በፅናት ለውጦ በብርሃኑ መንገድ ላይ እንዲያጸናኝ አብዝቼ እመላለስበታለሁ ህፃን ልጅ የሚፈልገውን ነገር እስኪያገኝ እያለቀሰ እንደሚጨቃጨቀው ጌታዬን ጭቅጭቅ አደርገዋለሁ የኔ አላህ