Latest posts

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
21 Sept, 16:34edited
👆አረ አስር አመት ወይ ከዛ በላይ ሳይሆነው አይቀርም ይህ ሙሃደራ በጣም የቆየ ነው
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
21 Sept, 05:38edited
💥 ሙሃደራ🏷 ሺዓዎች/ ራፊዷዎች እነማን ናቸው? እምነታቸውስ ምንድነው?🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ አብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ📆 ከ10 አመት በፊት ተደርጎ በድጋሚ የተለቀቀ!!©https://t.me/Menhajadama
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
19 Sept, 10:08edited
የጁሙዓ ኹጥባ🏷 ሸፋዐተል ኩብራ - ታላቂቷ ምልጃ🗓 ጁሙዓ 08/01/2019▸ አማርኛውን ለማድመጥ -> 6:29 ---------------------------------- ▸ በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ ---------------------------------- ▸ @assualihin ▸ @menhajadama
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
19 Sept, 10:06

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
18 Sept, 17:28
በታሪክ ውስጥ እጅግ ጠንካራው ማስፈራሪያ (ዛቻ) በኡመያውያን ዘመን ባለቅኔው ሁድበህ ቢን ኸሽረም አንድን ሰው ገደለ፤ ለሞት ቅጣት (ቂሷስ) ይፈጸምበት ዘንድም ተመጣ። የባለቅኔው ቤተሰቦች ከግድያ ቅጣት ለማዳን ከፍተኛ የሆነ የደም ካሳ (ዲያ) አቀረቡ፤ የሟች ቤተሰቦች ግን እምቢ አሉ። ነገር ግን ገንዘብ የሚወድ ከሟች ልጆች አንዱ ካሳውን ለመቀበል ሊስማማ ተቃረበ። ይሄኔ እናቱ እንዲህ አለችው፦ «በአላህ እምላለሁ! ካሳውን ከተቀበልህ አገባዋለሁ፤ በዚህም አባትህን የገደለውና እናትህን ያገባ ሰው ይሆናል !» ልጁም ምራቁን ውጦ የሞት ቅጣቱ እንዲፈጸም ጠየቀ።የአሁን ልጅ ቢሆን ምን ሊል ይችላል ?
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
17 Sept, 15:04edited
እንኳን እኔ ስንት አመት ስለኡምራና ሐጅ ያስቀራሁ ይቅርና ከንፈራቸውን በቀለም የነከሩ እህቶቻችን ሳይቀር በየቲክቶኩ ኡምራ ናፈቀኝ ውሰዱኝ እያሉ ሲሉ እሰማለሁ፤እንደኔ ግን ነፃ እድል ካገኘሁ እንደውም ቁርኣን ያቀሩኝን የመጀመሪያውን ሸይኼን አስቀድማለሁ፤ እኔ ኡምራ እስካሁን ባለማድረጌ ምንም አይሰማኝም ፤በገንዘቡ የቻለ እንጂ ሰው መጠየቅ የቻለ ይሂድ አይልም፤ ከኡምራ በላይ የሚያሳስበኝ አሏህ በሰጠኝ ኡምር (እድሜ)ምን ሰራሁ ብዬ ነው። ኡምራ ምርጥ ነገር ነው፤ግን ሁሉም ነገር አይደለም ፤ስላልሄዳችሁ ሊከፋችሁ የሚገባው ሀብታሞችን ብቻ ነው፤ስንት መሄድ የሌለባችሁ ቦታ ሄዳችሁ አንዴ የአሏህን ቤት ባለመዘየራችሁ ወንጀለኛ ናችሁ፤ለሀብታምም ቢሆን አንዴ ነው የሚወጅበውና ሀብታም ሆይ ሌላውም ኢባዳ ይመለከትሃል።
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
17 Sept, 14:54
በተለይ ዘንድሮ ነህው አልገባኝም የምትሉ ይህንን የአካዳሚውን ፕሮግራም ተከታተሉ ፤ በድጋሚ ነህው ምንም አይገባኝም ለምትሉ አያምልጣችሁ ፤ በተረፈ ለታክሲ በምትከፍሉት ያክል ያደረግነው በነፃ ማገልገል ለምዶብን ነው፤ቁርአን ያልጨረሳችሁ እንዳትመጡ ፤የነፃ እድል ከዚህ በላይ የምትፈልጉ መስጂድ ኑና ቅሩ
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
17 Sept, 05:29
«ስምንት ሰዎች ቢዋረዱ ከራሳቸው ውጭ ማንንም መውቀስ የለባቸውም፡» ሳይጋበዝ ወደ ግብዣ (ምግብ) የሚመጣ ሰው፤ በባለቤቱ ቤት ውስጥ ሆኖ በባለቤቱ ላይ የሚያዝዝ/የሚቆጣጠር ሰው፤ መልካም ነገርን/ቸርነትን ብቁ ካልሆነ (ማይገባው) ሰው የሚፈልግ፤ ደግነትን እና ችሮታን ከመጥፎ/እኩይ ሰዎች የሚጠበቅ፤ ሁለት ሰዎች ሳይጋብዙት በመካከላቸው የሚገባ ሰው፤ መሪን/ባለስልጣንን አቅልሎ የሚያይና የሚያናንቅ፤ የማይገባውን/የማይመጥነውን የክብር ቦታ ላይ የሚቀመጥ፤ ንግግሩን ለማይሰማው/ትኩረት ለማይሰጠው ሰው የሚያወራ።
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
16 Sept, 03:29edited
አሁን የነህው ፕሮግራም በፈትሁል ዋሲእ አካዳሚ ከጠዋቱ 12:30 ጀምሮ ቀጥታ ስርጭት አለ፤ ዘውትር ረቡእ በዚህ ሰአት የነህው ፕሮግራም ይቀጥላል ፤ ያልተመቸው ሰው እንደተለመደው ኦዲዮ ስለሚለቀቅ አዳምጡ
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
15 Sept, 03:25edited
በፈትሁል ዋሲእ አካዳሚ በዘንድሮ አመት መማር እንፈልጋለን ብላችሁ የጠየቃችሁ ወይም መማር የምትፈልጉ በዚህ እየገባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ 👇 @mezgeba3236
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
15 Sept, 03:22

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
15 Sept, 03:10
በፈትሁል ዋሲእ አካዳሚ የሚሰጡ ትምህርቶች በቀጥታ ስርጭት ከማለዳው 12:30 ይጀምራል ሰኞ ፊቅህ ማክሰኞ ተፍሲር ረቡእ ነህው ሀሙስ ሀዲስ ሌላው በከፍተኛ ጥራት ተቀድተው በአካዳሚው ቴሌግራም ላይ ሲለሚለቀቁ ምንም በቀጥታ ስርጭት ወቅት አልተገኘሁም ብሎ መጨነቅ አያስፈልግም ።
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
14 Sept, 05:58

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
14 Sept, 03:51edited
ዛሬ የፊቅህ ትምህርት ከፈትሁልዋሲእ አካዳሚ አሁን
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
13 Sept, 18:10
አይፎን 17 ይዘህ ፎቶ የተነሳሀው ልጅ ከዘመናት በኋላ እንዲህ ነው የምትሆነው አይ ዱንያ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
12 Sept, 19:02

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
12 Sept, 14:22
የእስልምና ክብር በተወሰነ መልኩ የተከበረበት ቀን
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
12 Sept, 14:03
በጣም ደስ የሚለኝ ቀን አንዱ ይህ ነው መስከረም 2
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
11 Sept, 19:44edited
اللهم انصر أهل السنة في اليمن
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
11 Sept, 05:21
ከሰኞ ጀምሮ በፈትሁል-ዋሲእ አካዳሚ ሲሰጡ የነበሩ ትምህርቶች ይቀጥላሉ ፤የአካዳሚው ተማሪዎች ሁላችሁም በተመዘገባችሁበት ቴሌግራም እየገባችሁ እየተከታተልኩ ነው ብላችሁ ፃፉልን። ያለፈውን አንድ ወር ጥሩ እረፍት እንዳደረጋችሁ ተስፋ እናደርጋለን ፤በትኩረት ትምህርቱን እንድትከታተሉ እናሳስባለን ።
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.