Latest posts

Ministry of Urban and Infrastructure
21 Sept, 14:01
የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት የስራ ፕሮጀክት ያለፉትን አመታት ስራዎች እና 3ኛ ዙር ተጨማሪ በጀትን አስመልክቶ በፕሮጀክቱ ከታቀፉ ሁሉም ከተሞችና ባለድርሻ አካት ጋር የውይይት መድረክ አካሄደሐዋሳ፣ መስከረም 11 ቀን፣2019 ዓ.ም (ከመልሚ) የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት የስራ ፕሮጀክት ያለፉትን አመታት አፈጻጸምና 3ኛ ዙር ተጨማሪ ፋይናንስ አስመልክቶ በፕሮጀክቱ ከታቀፉ ሁሉም ከተሞችና ባለድርሻ አካት ጋር የጋራ የውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡የሐዋሳ ከተማ ም/ከንቲባ እንጂ.ቸርነት ፍላቴ በእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክታቸው የሐዋሳ ከተማ እንደሀገር በአዲስ አበባ የተጀመረውን የኮሪደር ልማት ሀገራዊ አቅጣጫ ተግባራዊ ለማድረግ ሌት ተቀን ከባለድርሻ አካላትና ከሕብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት በከተማው ለውጥ መምጣቱን ተናግረዋል፡፡የኮሪደር ልማት ለከተማው ለውጥ ከመምጣቱ ባሻገር በዝቅተኛ ኑሮ የሚገኙ ዜጎችን ዘላቂ ኑሮአቸውን በማሻሻል ከተረጅነት ወደ አምራችነት መለወጥ እንደተቻለ ም/ል ከንቲባው ገልጸው በከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት የስራ ፕሮጀክት የተመደበላቸውን በጀት በአግባቡ በመጠቀም በፕሮጀክቱ የታቀፉ ዜጎችን ለዘላቂ ዕድገትና ለውጥ ከሚኒስቴር መ/ቤቱ ጋር ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠር እየተሰራ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡በከተማና መሠረተ ለማት ሚኒስቴር የከተሞች ምግብ ዋስትናና ሴፍትኔት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ተሾመ እንደተናገሩት ፕሮጀክቱ በሁሉም የሀገሪቱ ከተሞች በተመረጡ 88 ከተሞች በፍሐዊነትና በግልጽነት የተለዩ ጾታን፣ ዕድሜን እና አካል ጉዳተኝነትን ልዪነት ሳይፈጥር ዜጎችን በዘላቂነት ኑሮአቸውን
Ministry of Urban and Infrastructure
21 Sept, 14:01





Ministry of Urban and Infrastructure
21 Sept, 14:01





Ministry of Urban and Infrastructure
21 Sept, 14:01





Ministry of Urban and Infrastructure
19 Sept, 19:08





Ministry of Urban and Infrastructure
19 Sept, 19:08
ተጠሪነታቸው ለሚኒስቴር ጽ/ቤት የሆኑ የስራ ክፍሎች ያለፈውን በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድን በተመለከተ የጋራ ውይይት አካሄዱአዳማ፣ መስከረም 9 ቀን፣ 2019 ዓ.ም (ከመልሚ) ተጠሪነታቸው ለሚኒስትር ጽ/ቤት የሆኑ ስራ ክፍሎች የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ፣ የህግ ስራ አስፈጻሚ፣ ኦዲት ሥራ አስፈጻሚ፣ የስነ-ምግባር መከታታያ እና የፖሊሲ፣ ስትራቴጂና ጥናትና ምርምር ስራ አስፈጻሚዎች ናቸው ያለፈውን በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድን በተመለከተ የጋራ ውይይት ያካሄዱት፡፡ውይይት መድረኩን በንግግር ያስጀመሩት የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አባድር ፋሪስ ሁሉም የስራ ክፍሎች ለዘሪፉ ስራ ስከት በመደጋገፍ ጠንካራ ጎናቸውን አጠናክረው ክፍተታቸውን ደግሞ መሻሻል በሚገባው መንገድ ተረዳድተው እዲሠሩ መድረኩ የሚኖረውን ፋይዳ አስመልከተው አብራርተዋል፡፡ኃላፊው አክለውም የስራ ክፍሎች ባለፈው በጀት ዓመት ያሳዩትን ስከታማ ጉዞ በያዝነው በጀት ዓመትም የበለጠ ውጤት ለማስመዝገብ በቅንጀት ሊስሩ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡እንደሀገር የተጀመረውን ሪፎርም ታሳቢ በማድረግ ሁሉም ስራ ክፍሎች እቅዳቸውን አስተካክለው ግልጽ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት በእውቀትና በክህሎት ታንጾ የድጅታል አሠራን እውን ለማድረግ በትጋት ሊሰራ እንደሚገባ አቶ አባድር አስገንዝበዋል፡፡ለሚኒስትር ጽ/ቤቱ ተጠሪ የሆኑ አምስቱም የስራ ክፍሎች ያለፈውን በጀት አመት ዕቅድ አፈጻጸምና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ አቅርበው ውይይት




Ministry of Urban and Infrastructure
18 Sept, 07:29



1,050Open in Telegram
Ministry of Urban and Infrastructure
6 Sept, 06:19
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት "የእመርታ ቀን አባቶቻችን የኢትዮጵያን ዳር ድንበር በደምና በአጥንታቸው አስከብረው ታላቅ ሀገር አውርሰውናል፤ ዛሬ ደግሞ እውነተኛ ሉዓላዊነትን እያረጋገጥን ያለነው ከልመናና ከጥገኝነት በተላቀቀው አዲሱና ታሪካዊው መንገዳችን ነው! በሚሊዮን በሚቆጠር ዶላር ስንዴ ከማስገባት ተነስተን ዛሬ የአፍሪካ ቀዳሚ ስንዴ አምራች በመሆን የሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ ማስቀረት ችለናል። በ«ሌማት ትሩፋት» የምግብ ዋስትናን በተግባር
Ministry of Urban and Infrastructure
6 Sept, 06:18
የፕሬስ መግለጫ እመርታ ለዘላቂ ከፍታ! እንኳን ለእመርታ ቀን አደረሳችሁ! እመርታ ከአሉበት የከፍታ ደረጃ ወደ ላይኛዉ መስፈንጠር ነው፡፡ ከፍታን በአዝጋሚ ሂደትም ዘመናትን ወስዶ ማሻሻል ይቻላል፤ በዚያ አግባብ የሚመጣ መሻሻል ከታለመዉ ግብ ለመድረስ የትውልዶችን ጥረት የሚጠይቅ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን ግን በቁጭት ለዘመናት ከቆየንበት ኋላ ቀርነት እና ድህነት በአዝጋሚ ጉዞ ለመላቀቅ ስለማይቻል እመርታዊ ለውጥ ማምጣትን ግብ አድርገን ሠርተን ስኬቶችን
Ministry of Urban and Infrastructure
3 Sept, 07:26
በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችል ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) መካከል ዛሬ መፈረሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት እንዳስታወቁት፣ ይህ አዲስ የሚቋቋመው ኩባንያ በ100 ቢሊዮን የኢትዮጵያ ብር ካፒታል የተቋቋመ ሲሆን፣ ዓለም አቀፉ የፋይናንስ1,180Open in Telegram
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
