gram news
​ channel avatar

​

@telqin_online_acadam

​🌟 ተልቂን የቁርአን ማዕከል 🍃በዒልም እና በተርቢያ የታነጸ ማህበረሰብ ለመፍጠር የተቋቋመ የልህቀት ማዕከል። ✅ የቁርአን ሂፍዝ እና ተጅዊድ ✅ የእስልምና ስነ-ምግባር (ተርቢያ) 📍አድራሻ ኦንላይን ⏩ መቅራት ለምትፈልጉ በዉስጥ አናግሩን

ProjectsENReligion

4,060subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ​

    18 Sept, 14:49

    🌟 የቁርአን ተጅዊድ ተማሪዎች 2ኛ ዙር ወርሀዊ ፈተና ውጤት 🌟📖 ከምድብ 2 ፈተና ክላስ ተፈታኞች 📖 🏆 የደረጃ ተማሪዎች 🏆🥇 1ኛ ደረጃ • ተማሪ ኑስራ — 97% • (ከኡስታዛ ሂክማ ክላስ)🥈 2ኛ ደረጃ (96.5%)• ተማሪ ሰአዳ ኢብራሂም (ከኡስታዝ ሙሀመድ ክላስ) • ተማሪ ሱዛና (ከኡስታዛ ሀፊዟ ክላስ) • ተማሪ አይዳ (ከኡስታዝ ሙሀመድ ክላስ🥉 3ኛ ደረጃ (96%)• ተማሪ አፊያ (ከኡስታዛ ሀናን ሀሺም ክላስ) • ተማሪ ሰሚራ (ከኡስታዛ መርየም ክላስ) • ተማሪ ሰኪና (ከኡስታዛ መርየም ክላስ)
    Image from a post by ​Image from a post by ​
  • ​

    18 Sept, 14:49

    🌟 የቋኢዳ ተማሪዎች 2ኛ ዙር ወርሀዊ ፈተና ውጤት 🌟📖 ከምድብ 2 ፈተና ክላስ ተፈታኞች 📖 🏆 የደረጃ ተማሪዎች 🏆🥇 1ኛ ደረጃ • ተማሪ ጋሊያ — 96% • (ከኡስታዛ ጀሚላ ክላስ)🥈 2ኛ ደረጃ • ተማሪ ከሪማ — 95% • (ከኡስታዛ ኢብቲሳም ክላስ)🥉 3ኛ ደረጃ • ተማሪ አኢሻ — 94% • (ከኡስታዛ ጀሚላ ክላስ)🏅 4ኛ ደረጃ • ተማሪ ዙመራ — 93% • (ከኡስታዛ ሂክማ ክላስ)
    Image from a post by ​Image from a post by ​
  • ​

    18 Sept, 14:49

    ============================================== ✨ የነዘር (የቲላዋ) ተማሪዎች 2ኛ ዙር ወርሀዊ ፈተና ውጤት ✨📖 ከምድብ 2 ፈተና ክላስ ተፈታኞች 📖🏆 1ኛ ደረጃ 🏆🥇 ተማሪ ሰልዋ — 96% (ከኡስታዛ ነኢማ ክላስ)🥈 2ኛ ደረጃ 🥈🥈 ተማሪ መዲና — 95% (ከኡስታዛ ኢብቲሳም ክላስ)🥉 3ኛ ደረጃ 🥉🥉 ተማሪ ሂክማ — 94% (ከኡስታዛ ሀናን አብዶ ክላስ)🏅 4ኛ ደረጃ (92%) 🏅▫️ ተማሪ ማኪዳ ——— (ከኡስታዛ ኢብቲሳም ክላስ)
    Image from a post by ​Image from a post by ​
  • ​

    18 Sept, 14:49

    የነዘር (የቲላዋ) ተማሪዎች 2ኛ ዙር ወርሀዊ ፈተና ውጤት ✨📖 ከምድብ 1 ፈተና ክላስ ተፈታኞች 📖🏆 1ኛ ደረጃ 🏆 🥇 ተማሪ ሂልዋ — 97% (ከኡስታዛ ነኢማ ክላስ)🥈 2ኛ ደረጃ (95%) 🥈▫️ ተማሪ ራህመት ——— (ከኡስታዛ ሲሀም ክላስ) ▫️ ተማሪ አይናዲስ ——— (ከኡስታዛ ሂዳያ ክላስ) ▫️ ተማሪ ሰአዳ ————— (ከኡስታዛ ባቡ ሰላም ክላስ)🥉 3ኛ ደረጃ (94%) 🥉▫️ ተማሪ ሰሚራ ———— (ከኡስታዛ መዲና ክላስ) ▫️ ተማሪ ኸውለት ———— (ከኡስታዛ አኢሻ ክላስ)🏅 4ኛ ደረጃ (93%) 🏅
    Image from a post by ​Image from a post by ​
  • ​

    17 Sept, 14:05

    🌟 የ2ኛ ዙር ወርሃዊ ፈተና አሸናፊዎችየሴቶች ክፍል — ምድብ 1 በተልቂን አካዳሚ በ2ኛው ዙር ወርሃዊ ፈተና፣ በቁርአን ተጅዊድ እና ቋኢዳ ትምህርቶች ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ከ1ኛ እስከ 5ኛ ደረጃ ላስመዘገባችሁ ተማሪዎቻችን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🌹 📖 በቁርአን ተጅዊድ ትምህርት 🥇 1ኛ ደረጃ: ከውሰር — 98%(ኡ/ሂክማ ክላስ) 🥈 2ኛ ደረጃ: ሂራ — 97.5%(ኡ/ጀሚላ ክላስ) 🥉 3ኛ ደረጃ: ሰአዳ — 97%(ኡ/መዲና ክላስ) 🏅 4ኛ ደረጃ: ሱመያ — 96%(ኡ/መዲና ክላስ) 🏅 5ኛ ደረጃ (እኩል): ፎዚያ፣ ጀሚላ፣ ኢማን እና ዚነት — 95%
    Image from a post by ​Image from a post by ​
  • ​

    16 Sept, 18:59

    🌟 ወርሃዊ ፈተና የደረጃ ተማሪዎች ማበሰሪያ (ወንዶች) 🌟በተልቂን አካዳሚ በዚህ ወር በተካሄደው ወርሃዊ ፈተና በቁርአን እና ቋዒዳ ትምህርቶች ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ከ1ኛ እስከ 5ኛ ደረጃ የያዛችሁ ወንድ ተማሪዎቻችንን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉👏📖 በቁርአን ትምህርት🏆 1ኛ ደረጃ: ጀዋድ — 96% 🥈 2ኛ ደረጃ: አያን — 95% 🥉 3ኛ ደረጃ: አብዱልከሪም — 94% 🏅 4ኛ ደረጃ: ሪድዋን — 91% 🏅 5ኛ ደረጃ: ሰኢድ እና ደሳለኝ — 89%(እኩል ደረጃ)📚 በቋዒዳ ትምህርት🏆 1ኛ ደረጃ: ሁሴን — 90% 🥈 2ኛ ደረጃ: ሙሐመድ — 89% 🥉 3ኛ ደረጃ: ፍህሚ — 85% 🏅 4ኛ ደረጃ: ዩሱፍ — 84% 🏅 5ኛ ደረጃ: ኸድር — 82%
    Image from a post by ​Image from a post by ​
  • ​

    12 Sept, 10:54

    🎉🎉ማሻ አሏህ አሏሁ አክበርበድጋሚ 2ወንደሞቻችን የንባብ ጉዞዋቸውን ነዘራቸውን በስኬት አጠናቀው ወደ ቀጣይ የእውቀት ማዕረግ ተሸጋግረዋልተማሪ ፦ሙሳ ነስሩ ተማሪ፦አ/ራህማን_ሀሰንለወንድሞች እና ለሌሎች ቁርአንን ለምትማሩ እውቀት ፈላጊዎች አጠር ያለች ነሲሀ​አደራ፦ የያዝከውን ብርሃን እንዳይጠፋብህ በየቀኑ በክለሳ (ሙራጃዓ) ጠብቀው።​ተግብረው፦ የቀራኸው ቁርአን በባህሪህ በንግግርህና በህይወትህ ላይ እንዲታይ ጥረት አድርግ​አመስግን፦ ይህ እድል ለብዙዎች ያልተሰጠ የአላህ ስጦታ መሆኑን አውቀህ ጌታህን አመስግን​💪 ለሌሎች ተማሪዎች፦ ​የወንድሞቻችን ስኬት ለእናንተም ትልቅ ብስራት ነው። "እነሱ ከቻሉ እኔም እችላለሁ" ብላችሁ ተነሱ።​መንገዱ አይሰልቻችሁ፦ ቁርአን መቅራት ትዕግስትን ይጠይቃል። ዛሬ የሚከብዳችሁ ነገ ይገራላችኋል።
  • ​

    12 Sept, 10:54

    Image from a post by ​Image from a post by ​Image from a post by ​
  • ​

    8 Sept, 06:23

    የግድ ሁሉም ሙስሊም ዓሊም መሆን አለበት አይባልም፤ ነገር ግን ማወቁ ግዴታ የሆነበትን እውቀት ሁሉም ሙስሊም መማር ያስፈልገዋል። ጌታውን ማወቅ፣ አቂዳውን መማር፣ አላህን በትክክለኛ እውቀት እንዴት ማምለክና እምነቱን በትክክል እንዴት መኖር እንዳለበት መረዳት ይገባዋል።ዛሬ ግን የዲን ትምህርት ይዘቶች መብዛትና የሚማሩባቸው ምንጮች መበራከት ብዙ ሰዎችን አስቸግሯል። መማር ይፈልጋሉ፤ ነገር ግን “ከየት እንጀምር? እንዴትስ እንማር?” የሚለውን አያውቁም።እውቀት ግን ያለ ሥርዓት የሚሰበሰብ ነገር አይደለም። በደረጃና በቅደም ተከተል መማር ያስፈልጋል፤ ከዓቂዳ፣ ከሲራ፣ ከፊቅህ፣ ከተፍሲር፣ ከሐዲስና ከሌሎችም የዲን ዕውቀቶች ሊቃውንት ባስቀመጡት የመማሪያ ሥርዓት መጓዝ ይገባል።መንገዱን በራሳችን ለመምረጥ መሞከር ከአድካሚነቱ በላይ፣ ጊዜያችንን ሊያባክንና ከትክክለኛው የመማር መንገድ ሊያስቀረን ይችላል።ስለዚህ መማር ብቻ ሳይሆን፣ እንዴት መማር እንዳለብንም መማር ያስፈልገናል።#ትዝብት
  • ​

    31 Aug, 20:10

    🎉ማሻ አላህ በሏቸው እስኪ እኚህን ወንድም እህቶች🪄በማዕከላችን ውስጥ ቂርአታቸውን ከሚከታተሉ ወንድ ተማሪዎች መካከል በጥሩ ስነ ምግባራቸው እና በጥሩ ቂርአታቸው የመጀመርያ ተሰላፊ ከሆኑ ወንድሞቻችንን መካከል ወንድም ሰዳም ቁርአኑንን አኽትሞ ወደ ቀጣይ ትምህርት ተሸጋግሯል አላህ የቀራኸው በረካ ያድርግልህ በቀጣይም በተሻለ የእውቀት ደረጃ ላይ እንጠብቅሀለንሌላኛዋ እህታችን ደሞ እህት ሀፊዟህ ሰርሞሎ ትባላለች ልክ እንደ ስሟ ሀፊዝ የመሆን ህልሟን እውን ለማድረግ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል እስከዛሬ ስትቀራ ቆይታ በመጨረሻም የአላህ ፍቃድ ሆኖ አኽትማ ወደ ሂፍዝ እና ወደ ቀጣይ የእውቀት ደረጃ ተሸጋግራለች አላሁ አክበርየተልቂን መድረሳ አስተዳደርhttps://t.me/al_telqin https://t.me/al_telqin
    Telegramተልቂን የቁርአን ት/ት ተቋምተልቂን የቂርአት ማዕከል የሚሰጡ የቂርአት አይነቶች 1ኛ ለጀማሪዎች ቃኢደቱ ኑራኒያ 2ኛ ነዝር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር 3ኛ ቁርአን ሂፍዝ ከተሟላ የሙራጀዐ ፕሮግራም ጋር 4 የተለያዩ ዱሩሱች ለመመዝገብና ለአስተያየት @Yassiin55 @aljezeri44
  • ​

    31 Aug, 20:10

    Image from a post by ​Image from a post by ​
  • ​

    31 Aug, 20:10

    Image from a post by ​Image from a post by ​
  • ​

    28 Aug, 17:29

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱእለተ ጁሙዐ የሚቀራው ኪታብ📕የኪታቡ ስም" አድዱሩሱል ሙሂማ ሊዓመቲ አልኡማ"ፀሃፊ: ዓላመቱ ሸይኽ ዓብዱልዓዚዝ ብን ባዝ (ረሂመሁሏሁ ተዓላ)🀄️፦የደርስ ቀን_ጁሙዐ ምሽት 3:30_4:00ቦታ_በዚሁ በተልቂን የቁርአን ማዕከል ግሩፕ📲 የግሩፕ ሊንክ👇https://t.me/al_telqin https://t.me/al_telqin
    Telegramተልቂን የቁርአን ት/ት ተቋምተልቂን የቂርአት ማዕከል የሚሰጡ የቂርአት አይነቶች 1ኛ ለጀማሪዎች ቃኢደቱ ኑራኒያ 2ኛ ነዝር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር 3ኛ ቁርአን ሂፍዝ ከተሟላ የሙራጀዐ ፕሮግራም ጋር 4 የተለያዩ ዱሩሱች ለመመዝገብና ለአስተያየት @Yassiin55 @aljezeri44
  • ​

    26 Aug, 19:31

    የ #ሓ ( ح )ፊደል መውጫ በምስልمخرج حرف #ح የተለያዩ የተጅዊድ ትምህርት ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇👇👇https://t.me/jezerii78 https://t.me/jezerii78
  • ​

    26 Aug, 19:31

    የ #ጂም ( ج ) ፊደል መውጫ በምስልمخرج حرف #ج የተለያዩ የተጅዊድ ትምህርት ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇👇👇https://t.me/jezerii78 https://t.me/jezerii78
  • ​

    26 Aug, 19:31

    የ #ሳ ( ث )ፊደል መውጫ በምስልمخرج حرف #ث የተለያዩ የተጅዊድ ትምህርት ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇👇👇https://t.me/jezerii78 https://t.me/jezerii78
  • ​

    26 Aug, 19:31

    የ #ታ ( ت )ፊደል መውጫ በምስልمخرج حرف #ت የተለያዩ የተጅዊድ ትምህርት ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇👇👇 https://t.me/jezerii78 https://t.me/jezerii78
  • ​

    26 Aug, 19:31

    የ #ባ ( ب )ፊደል መውጫ በምስልمخرج حرف #ب የተለያዩ የተጅዊድ ትምህርት ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇👇👇https://t.me/jezerii78 https://t.me/jezerii78
  • ​

    26 Aug, 19:31

    የ #ሃምዛህ ( أ )ፊደል መውጫ በምስልمخرج حرف #أ የተለያዩ የተጅዊድ ትምህርት ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇👇👇https://t.me/jezerii78 https://t.me/jezerii78
  • ​

    24 Aug, 20:05

    ⚠️ የመውሊድ ምግብ መመገብ ሐራም ነው‼️ ما حكم أكل الذبائح التي ذبحت والطعام الذي صنع في يوم المولد النبوي؟السؤال: هل يجوز أكل لحمِ ما ذُبح في مولد النبي صلى الله عليه وسلم؟ጥያቄ ፦🔥 ለነብዩ ﷺ “መውሊድ” በሚል ሰበብ የታረደ ሥጋ መመገብ ይቻላልን ?الجواب: لا، هذا بدعة وعيد مبتدع ، و ما يُذبح في العيد المبتدع حرام ، وما يُصنع فيه من الطعام أيضًا حرام، لأنه ما فُعل إلا لأجل إحياء البدعة وتعظيم البدعة ، فلا تجوز مشاركتهم ولا الأكل من طعامهم ولا من ذبائحهم في هذا اليوم ، لأن هذا تشجيع لهم وإعانة لهم واقرار لهم على هذا العمل المبتدع.መልስ ፦ አይሆንም❗️ይህ ነገር "ቢድዓ" ነው ! እንዲሁም “ቢድዓ” የሚሰሩ ሰዎች "ዒድ ነው !አዲስ ነገርን ፈጥረው የሚሰሩ ሰዎች "ዒድ" ላይ የሚታረድ ዕርድ "ሐራም" ነው❗️በድጋሚ በዚህ በዓላቸው ውስጥ የሚሰሩት የምግብ ዓይነቶችም ሐራም ናቸው !ምክንያቱም ፦ ይህ ነገር የተተገበረው (በእስልምና ውስጥ የሌለን) አዲስ ነገር ፈጥሮ ህያው ለማድረግና ለማላቅ ሲባል እንጂ ለሌላ አይደለም !(ከዚህም በመነሳት) ይህን የሚተገብሩ የሆኑ ሰዎችን ድርጊት መጋራት አይቻልም❗️እንዲሁም በዚህ ዕለት ምግባቸውንና እርዳቸውን መመገብም አይቻልም❗️