gram news
Timeless Truth channel avatar

Timeless Truth

@timelesstruthoo

🛡 Defending Oriental Orthodox Christianity ⚔️ Addressing Protestantism, Catholicism & Eastern Orthodoxy ☦️ Proclaiming Theism, Countering Islam

ProjectsENReligion

4,230subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Timeless Truth

    22 Sept, 18:59

    የታሪክ ግልበጣኢየሱስ እና ክሪሽና3 ገጽ ብቻ ናት
    303file14Open in Telegram
  • Timeless Truth

    22 Sept, 15:14

    ከትንሽ ደቂቃ በኋላ ጠብቁኝእንደባለፈው አነስ ያለች ስለሆነች ታነቧታላችሁ
    Image from a post by Timeless TruthImage from a post by Timeless Truth
    530342Open in Telegram
  • Timeless Truth

    19 Sept, 18:52

    ነገ ከቅዳሴ አንቅር! በንስሐም የተዘጋጀን ካለን እንቁረብ!
    935841Open in Telegram
  • Timeless Truth

    19 Sept, 17:34edited

    ምጽፍበት ርዕስ ነበር ለጊዜው ትቼዋለው የጻፍኳቸውንም ያጠፋኋቸው ሀሳባችሁ በነሱ እንዳይወሰድ ስለፈለኩ ነውስለ ቤተክርስቲያናችን እጅግ አብዝተን እንጸልይ (አሁን ስታዩት ራሱ የሆነ አጭርም ነገር ቢሆን ጸልዩ)በቃ በነጋ ቁጥር የሚሰማው መጥፎ ነገር በጎውን በብዙ የሚበልጥ ነው😔
    1,00028111Open in Telegram
  • Timeless Truth

    18 Sept, 17:39

    1,410poll194111Open in Telegram
  • Timeless Truth

    18 Sept, 17:27

    ሙስሊሞችም ሰልፍ ላይ መስበክ ጀመሩ አ.አ ውስጥ?አሁን ይኸው ለረጅም ሰዓት ሰብከውን ሄዱ 😁
    1,3102753Open in Telegram
  • Timeless Truth

    17 Sept, 12:06edited

    እንደዚህ አይነት ልጆች ናቸው ሚድያው ላይ የእስልምናን Downfall ሚያፈጥኑት tbh ... አሁን ደግሞ በጣም በዙመጨረሻ ላይ መውጣቷን ተዉትና የምትጠይቀውን ጥያቄዎች ብቻ ስሙት (my brain hurts😭) ...This has nth do to with sex but especially apologetics እንሰራለን የሚሉ ሴቶች ላይ ነው በተደጋጋሚ ያየሁትIg የሆነ ኮርስ ይሰጣቸዋል በተዘጋጀ PPT ግን foundational የሆነ ነገር እንኳን አያሲዛቸውም ... ይኼ ደግሞ እንዳልኩት downfall አቸውን ያፈጥነዋል ... ቲክቶክ ላይ እንዲህ አይነት ሰውን ብዙ ሰው ይከተለዋል ሶ ትንሽ ያወቀ ሰው መቶ humble ካደረጋቸው በቃ...
    1,420video22126221Open in Telegram
  • Timeless Truth

    16 Sept, 18:24

    ሰሞኑን ቲክቶክ ላይ እንዳጋጣሚ በተከታታይ መጡልኝ እና ልጅነቴን አስታወሱኝ ...እንዳው ምን አግኝቶሽ ነው ዘርፌ ከምር😔 የነ እዝራ እና ሐዋዝን ልብ ለሷም እንዲያድላት እንጸልይ ከምር
    1,290video62911Open in Telegram
  • Timeless Truth

    16 Sept, 15:58edited

    በዚህ ርዕስ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ 5 ገጽ የምትሆን ጽሑፍ ለቅላችኋለው
    1,400301Open in Telegram
  • Timeless Truth

    15 Sept, 18:39

    የኢየሱስ ታሪክ ከሆረስ የተኮረጀ ነውን?2 ገጽ ስለሆነች አንብቧት
    1,470file42103Open in Telegram
  • Timeless Truth

    15 Sept, 17:26

    በዚህ ርዕስ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ 5 ገጽ የምትሆን ጽሑፍ ለቅላችኋለው
    Image from a post by Timeless TruthImage from a post by Timeless Truth
    1,5603653222Open in Telegram
  • Timeless Truth

    15 Sept, 08:56

    https://vt.tiktok.com/ZSqxcJwMC/ የአምላክ ሁሉን አዋቂነት ላይ አጠር ያለች ቪድዮ ናት ከለቀኩ ስለቆየው copy link ምናምን አድርጉ Sorry abt the quality tho ካለመልቀቅ ብዙም ለሱ ሳልጨነቅ ልልቀው ብዬ ነው እስካስተካክለው😅 ብርሃኑ ነው
    1,210191Open in Telegram
  • Timeless Truth

    14 Sept, 20:10edited

    ከኪዳን ጋር ስንገናኝ አንዱ የምናወራበት ነገርና የምንስማማበት ነገር አንዱ ይኼ ነው!https://t.me/KidanZeIyesus/1331
    Telegramኪዳን ዘኢየሱስአንድ በራሴ ያስተዋልኩትን ነገር ልንገራችሁ ብዙህ ጊዜ በ confidence የሚናገር ሰው ሁሉ የሆነ የያዘው እውነትማ ቢኖር ነው እንዲህ confidence የሞላው ብላችሁ assume አታድርጉ። ብዙህ ጊዜ በአንድ ጉዳይ ላይ ገና ማወቅ የጀመረ ሰው በጣም በ over confidence ሊያወራ ይችላል ምክንያቱም እርሱ የጉዳዩን ጥልቀት አይረዳም የእንደማያውቅ የማያውቀው ብዙህ ነገር እንዳለ ራሱ አይረዳም ስለዚህ…
    1,450171Open in Telegram
  • Timeless Truth

    14 Sept, 08:35edited

    https://vt.tiktok.com/ZSqxcJwMC/የአምላክ ሁሉን አዋቂነት ላይ አጠር ያለች ቪድዮ ናት ከለቀኩ ስለቆየው copy link ምናምን አድርጉSorry abt the quality tho ካለመልቀቅ ብዙም ለሱ ሳልጨነቅ ልልቀው ብዬ ነው እስካስተካክለው😅 ብርሃኑ ነው
    1,570231Open in Telegram
  • Timeless Truth

    12 Sept, 12:30edited

    https://x.com/Garimian/status/2098682162958549173 እስኪ ይኼንን እዩት ግን አብራችሁ ኮሜንት ሴክሽኑንም አብራችሁ እዩት ..
    1,7101962Open in Telegram
  • Timeless Truth

    12 Sept, 11:58

    https://x.com/Garimian/status/2098682162958549173እስኪ ይኼንን እዩት ግን አብራችሁ ኮሜንት ሴክሽኑንም አብራችሁ እዩት ..
    X (formerly Twitter)ገረምከኒ Geremkeni (@Garimian) on XFor those who say the Setawit movement is just about “Women’s Rights”: It is not
    1,63042Open in Telegram
  • Timeless Truth

    12 Sept, 10:44

    እዚህ ርዕስ ላይ ትንሽ ያነበባችሁ ካላችሁ እስኪ ልጠይቃችሁ ሐዋርያው ዮሐንስ እና ሽማግሌው ዮሐንስ ሁለት የተለያዩ ሰዎች ናቸው ብላችሁ ታስባላችሁ? ከሆኑም ደግሞ ሽማግሌው ዮሐንስ ያን ያህል prominent role ነበረው? እኔ በግሌ የተለያዩ ናቸው ሚለው 51% ያሳምነኛል ግን ሽማግሌው ዮሐንስ prominent role አለው ብዬ ግን አላስብም ግን ደግሞ ችግሩ ሁለተኛና ሦስተኛው "የዮሐንስ መልዕክትን"
    1,4002291Open in Telegram
  • Timeless Truth

    12 Sept, 08:13edited

    እዚህ ርዕስ ላይ ትንሽ ያነበባችሁ ካላችሁ እስኪ ልጠይቃችሁሐዋርያው ዮሐንስ እና ሽማግሌው ዮሐንስ ሁለት የተለያዩ ሰዎች ናቸው ብላችሁ ታስባላችሁ? ከሆኑም ደግሞ ሽማግሌው ዮሐንስ ያን ያህል prominent role ነበረው?እኔ በግሌ የተለያዩ ናቸው ሚለው 51% ያሳምነኛል ግን ሽማግሌው ዮሐንስ prominent role አለው ብዬ ግን አላስብም ግን ደግሞ ችግሩ ሁለተኛና ሦስተኛው "የዮሐንስ መልዕክትን" ጸሐፊም እሱ ነው ብዬ አደላለው ... ችግሩ እሱ ነው ብዬ ካደላው prominent role ሊኖረው ግድ ነው😅ብቻ ግን ፓፒያስ ላይ ያለው "Elder" ሐዋርያው ዮሐንስ ይመስለኛል ... ግን ደግሞ አይደለም የሚለው ላይም በደንብ ማየት ያለብኝ ይመስለኛልይኸው ሥጋ በመብያ ሰዓቴ ይኼንን እያሰብኩ ቁርስም አምልጦኛል😭😅
    1,310212Open in Telegram
  • Timeless Truth

    11 Sept, 12:31

    አሪፍ ጀምረንበት ከጊዜ በኋላ ቀዝቀዝ ቢልም እስኪ በድጋሚ ዲስኮርድ ላይ ለመንቀሳቀስ እሞክራለውመሰረታዊ ትምህርቶች በወጥነት ከስር መሰረቱ ላይቭ የምገባው እዛ ላይ ነው ስለዚህ ዲስኮርድ ይኑራችሁ [ያው Youtube ላይ ሚለቀቅም ማይለቀቅም ይኖራል] ...ቲክቶክም ላይ ላይቭ ይኖረናል ነገር ግን እሱ አሪፍ Internet ስለሚፈልግ ከስር መሰረቱ በቋሚነት ሳይሆን ምናልባት ርዕስ እየመረጥን በተመረጡ ቀናት እንገባለን [እናም ለሰፊው ሰው የሚደርስ ነገር ስለሆነ ያን ያህል ጥልቅና አንዳንድ አወዛጋቢ ነገሮችን ማንሳት ከባድ ነው በዛው ልክ ኃላፊነት ስለሚኖርምእናም ዲስኮርድ ላይ ከዚህ በፊት ጀምረነው የነበረውን Apologetics 101 ጨምሮ ሌሎች ነገሮችንም ወደ ማጥናት እንመለሳለንስለዚህ ከስር በማስቀምጠው ሊንክ ተቀላቀሉ https://discord.gg/YaWjdpYt4ዲስኮርድ አጠቃቀሙን የማታውቁት ከሆነ ደግሞ ከዚህ በፊት የሰራሁትን አጭር ማብራሪያ ቪድዮ ከስር ያለውን ሊንክ ስትነኩ ታገኙታላችሁ https://t.me/timelesstruthoo/457
    DiscordJoin the Timeless Truth Discord Server!Check out the Timeless Truth community on Discord - hang out with 396 other members and enjoy free voice and text chat.
    1,560166Open in Telegram
  • Timeless Truth

    9 Sept, 09:56

    ትዕይንተ ግብረ ዝሙት (Pornography) መመልከት በኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል እንደ ተንሰራፋ እንዲሁም መፍትሔ እንደሚያስፈልገው በጥናታዊ ሥራዎች ላይ ተመርኩዞ የሚያብራራ መጣጥፍ ነው። https://www.sonsofathanasius.com/am/articles/teynte-gbre-zmut-pornography-chgrochu-ena-mefthew-kfl-1