Latest posts

ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
22 Sept, 17:23

ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
21 Sept, 15:24
ጥያቄ ? 📮📮ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄአል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
21 Sept, 07:37edited
የሁለቱ ፊደሎች ልዩነት !
ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
21 Sept, 07:20
የሁለቱ ፊደሎች ልዩነት !



ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
21 Sept, 04:06
(ሁሉቹም ሞክሩ)
ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
21 Sept, 03:51edited
👆ይችን ነገር ተለማመዳችኋት? ብዙ ተማሪዎች ግራ ገብቷቹ ነበር በውስጥ ስትጠይቁኝ ነበር!https://t.me/tuhfa_Channel_99
ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
21 Sept, 03:31

ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
20 Sept, 18:09
እንኳን ወደ ቱህፋ የቁርአን መማማሪያ ጉሩፕ በደና መጡ! ➟በተጅዊድ መቅራት ለሚፈልጉ እንዲሁም ለጀማሪዎች! አህለን እያልን ነው !በቋሚነት መቅራት ለሚፈልጉ መመዝገቢያ ቦት ! 👇👇👇 @tuhfa_memezgebia_botቁርአንን አስተካክሎ ሚያነብ ደረጃው ከመላእክት ጋር ነው!!ﷺወደ ቻናላችን ለመቀላቀል 👇👇 https://t.me/tuhfa_Channel_99


ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
20 Sept, 16:35
(ሁሉቹም ሞክሩ)
ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
20 Sept, 11:44edited
ትዳር ፈላጊ ወጣቶችን ሚገልፅ ትክክለኛ ፎቶ 👆ወንድ ልጅ ወደ ትዳር መግባት ሲያስብ ዘው ብሎ መግባ አይችልም ቢያንስ 5 step (መሰናክሎች) ማለፍ አለበት ...📌step 1_ቀለል ያለኳ ቢሆን ለድገስና ለአንዳንድ ነገሮች ለራሱ ብር ያስፈልገዋል ቢያንስ ወሳኝ ነገሮች ለመጠለያ እና አልባሳት (ይሄ ለራሱ ነው)📌step 2_ለልጂቱ ሚሆን ወጪዎችም ይጠብቁታል (በቀላሉ የጥሎሽ እና አንዳንድ ነገሮች)📌step 3_ ጋብቻቸውን እውን ለማድረግ በሚሞክርበት ወቅት ሁኔታዎች ሊወሳሰቡም ይችላሉ ለምሳሌ በሷ ወይም በእሱ በኩል ነገረኞች ሊገቡና ሊያጣሏቸው ይችላሉ (ብዙ ጊዜ ያጋጥማል)📌step 4_ ያን ሁሉ ቢያልፍኳ ከጋብቻ በኋላ ትዳሩን ሊመራበት ሚችልበት ደግሞ ትንሽም ቢሆን የገቢ ምንጭ ያስፈልገዋል ( ስራ መያዝ ይኖርበታል)📌step 5 _ከነዚ ሁሉ መሰናክሎች ሲያልፍ እና ለሁሉም ተዘጋጅቶ ሽማግሌዎች ለመላክ ሲሰናዳ የቤተሰብ መልስ ይጠበቃል ስለልጁ ቤተሰብም ያጣራል በዛን ጊዜ የተሳሳተ መረጃ ይሰጣቸዋል ወይም ቤተሰብ ልጁ ገንዘብ ባለመኖሩ ሀብታም ስላልሆነ የተለያዩ ሰበቦች ተደርድሮ ስንት የተደከመበትን ተስፋ በከንቱ ሊያስቀረው ይችላል!አይይይ ሀላልን ፍለጋ እንዲ መሆን ነበረበት ግን!https://t.me/tuhfa_Channel_99


ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
20 Sept, 08:06

ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
20 Sept, 03:25

ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
18 Sept, 15:16edited
ሱረቱል ቡሩጅ በቀልቀላህ የተሞላች ሱራ ነች! ቀልቀላህ ማለት ق ط ب ج د እነዚ ፊደላት በቃሉ መካከል እና በቃሉ መጨረሻ ላይ ስኩን ሆነው ሲመጡ ፊደሎቹን ጫን ብለን (አንጥረን) የምናነብበት ሂደት ነው።https://t.me/tuhfa_Channel_99


ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
18 Sept, 14:45
📢 አስደሳች ዜና!ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
18 Sept, 10:43

ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
18 Sept, 10:40edited
1_👉መዱል አስሊይ ✅ 2_👉መዱል ኢወድ ✅ 3_👉መዱል ሊን ✅ 4_👉መዱል በደል ✅ 5_👉መዱ ላዚም ከሊሚይ ✅ 6_👉መዱሲላህ ሱግራ ✅ 7_👉መዱል ሙንፈሲል ✅ 8_👉መዱል ሙተሲል ✅እነዚ ሁሉ መዶች በአንድ አያ👆👌
ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
18 Sept, 03:34

ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
17 Sept, 15:14

ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
17 Sept, 05:09edited
ቁርአንን ለመማር ገብተው...እንደነዚም ያሉ ይገጥሙናል !


ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
17 Sept, 04:39
ቁርአንን ካለ ተጅዊድ መቅራት እውን ወንጀል ነው? የብዙዎቻችን ጥያቄ https://t.me/tuhfa_Channel_99
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
