Latest posts

الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
22 Sept, 17:30
🌺3 ነገሮች እውቀትን ይጨምራሉ📚❶ከሊቃውንትጋ መቀመጥ ❷እውነተኛዎችጋ መዋል ❸የማይመለከትን ነገር አለመናገርኢማሙ ሻፊዒይ {{ረሂመሁላህ}}


الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
22 Sept, 14:40
ነብዩላህ ዩሱፍን ወደ ዝሙት ጠራቻቸውአቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1
الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
22 Sept, 13:51
#قال الإمام مالك - رحمه الله🌸🌱🔘ينبغي للرجل أن يُحسِن إلى أهل داره حتى يكون أحب الناس إليهم.📚 المنتقى شرح الموطأ: [٢١٢/٧]


الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
22 Sept, 13:12

الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
22 Sept, 13:10
قلوب أهل القرآن هي الأكثر فيضانًا باليقين والثّبات، فلا خيّب الله صدرًا فيه قرآنًا🎀˓


الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
22 Sept, 11:18
forwarded from @abu_hibetillah_asselfiy
ለሚስትህ መልካም ውለታ ዋልላት (በዋጋ ሊተመን የማይችል መልካም አያያዝን ያዛትታላቁ ሊቅ አል-ዓላማ ኢብኑ ዑሠይሚን (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፡«ከዚህ በመቀጠል እወቅ፤ ለሚስትህ ያለህ አያያዝ እንዴት ሊሆን እንደሚገባ ስትገመግም፣ ለአዳጊ ሴት ልጅህ የሚሆን ባል ልታጭላት አስብና—እንዴት እንዲይዛት ትፈልጋለህ? በደረቅነትና በግፍ እንዲይዛት ትፈቅዳለህ ወይ? መልሱ፦ አይደለም የሚል ነው። ታዲያ የሌላውን ሰው ልጅ በከባድና ጨካኝ ሁኔታ መያዝ ካልወደድክ፣ የራስህ ሴት ልጅ በሌሎች ሰዎች እንድትያዝ የማትፈልገውን ነገር ይዘህ የሌላውን ሰው ልጅ ልትይዛት አይገባም። ይህ ደግሞ እያንዳንዱ ሰው ሊያውቀው የሚገባ መሠረታዊ ሕግ ነው።»(አሽ-ሸርሑል ሙምቲዕ ዓላ ዛዲል ሙስተቅኒዕ፣ ጥራዝ 12፣ ገጽ 381)https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy


الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
22 Sept, 01:06
እናንተ ግን መቸ ኖ ሶስት መቶ የምታደርሱኝ ህእ ተው ግን ሊንክ ሸር አድርጉhttps://t.me/+_85i9tiSeqwyZDlk
الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
21 Sept, 21:12




الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
21 Sept, 15:24
ጥያቄ ? 📮📮ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄአል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
21 Sept, 08:49
ሙአዝ ኢብኑ ጀበል እድህ ይላል ፤ከኢልም ማወቅ የፈለጋችሁትን ያህል እወቁ ባወቃችሁት እስከምትሰሩ ድረስ አሏህ አይመነዳችሁም !!
الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
21 Sept, 04:26
🌸


الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
21 Sept, 03:05edited
اللَّهُمَّ اغْفِرْ لَهُ وَارْحَمْهُhttps://t.me/A1R2O3A4
الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
20 Sept, 20:02
forwarded from @tubaliligurebae
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ እህት ወንድሞች ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኃል በዚህ ኸይር ስራ አሻራችንን እንጣል ለእህታችን መዳን ስበብ እንሁናት ዘንድ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: «المُسْلِمُ أَخُو المُسْلِمِ، لاَ يَظْلِمُهُ وَلاَ يُسْلِمُهُ، وَمَنْ كَانَ فِي حَاجَةِ أَخِيهِ كَانَ اللَّهُ فِي حَاجَتِهِ، وَمَنْ فَرَّجَ عَنْ مُسْلِمٍ كُرْبَةً، فَرَّجَ اللَّهُ عَنْهُ بِهَا كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ القِيَامَةِ، وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِماً سَتَرَهُ اللَّهُ يَوْمَ القِيَامَةِ»☎️ተጋባዥ ኡስታዞች🎙1⃣ሸይኽ መሀመድ ሁሴን 2⃣ኡስታዝ አቡ ሻኪራ 3⃣ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ 4⃣ኡስታዝ ዓብደረዛቅ 5⃣ኡስታዝ አቡ ረያን 6⃣ኡስታዝ አብደ ሸኩርቲላዋ 1⃣ወንድም አቡ ማሂር 2⃣ወንድም አቡ ዒምራንየፕሮግራማችን መሪዋች


الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
20 Sept, 17:21
forwarded from @sle_qelbachn1
ዝሙት የጥቂት ደቂቃ ስሜት ነው፤ ፀፀቱ ግን እስከ ዕድሜ ልክ አብሮ ይኖራል።
الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
20 Sept, 13:48
ከጅዳ ወደ አአ የሚሄድ ካለ በውስጥ አናግሩኝ@vickysingh8990
الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
20 Sept, 10:27

الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
20 Sept, 10:26
﴿ وَإِنِّي لَغَفَّارٌ لِّمَن تَابَ وَآمَنَ وَعَمِلَ صَالِحًا ﴾🌱.
الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
20 Sept, 06:54
✅አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ🔴አስቸኳይ ማስታወቂያ➡️ዳሩል ሀድስ ወል አሠር የሴት ኡስታዛዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል♦️ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች1.ቁርአንን በጥሩ ተጅዊድና ሙራጅዓ የሀፈዘ/ች: 2.የቁርአን ሽሀዳ ያላት የማስተማር ልምድ ያለው (ያላት) ቢሆን (ብትሆን) ይመረጣል 3.መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ በቂ ግንዛቤ ያለው (ያላት) ማስተማር የምትችል 4.የሰለፊያን ዳዕዋ የተረዳ(ች) ኪታቦችን የቀራ(ች) የ ማስቀራት ልምድ (ያለው) ያላት 5.ለተማሪዎች ጥሩ ሞደል መሆን የሚችል (የምትችል)ሌሎች መስፈርቶችን በውስጥ ይነገራሉእንደዚሁም ማገዝ ሊላህ ብሎ የሚያግዝ ካለ መመዝገብ ይችላል ሸርር አድርጉት 👌ብዛት ➥ወንድ ሁለት
الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
20 Sept, 04:20
ከ ጨለማው ቡሃላ ባለው ንጋት ሳይሆን ጨለማ እና ንጋትን ባቀያየረው ጌታ ላይ ተስፋ ይኑራችሁ


الــــســــنـــةسفــــينة نــــــــوح
19 Sept, 19:28
ምክር በወንድም አቡ ሹራ🎙አስታውስ ማስታወስ ትጠቅማለችናالدنُ النصيحةበወረባቦ የሱና እህቶች ጀማዓ
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
