gram news
ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات channel avatar

ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

@wayteklo19

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 👉በዚህ ቻናል ከሰለፍይ እህቶችጋ የሚያያዙ ጠቃሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል النساء السلفيات https://t.me/wayteklo19

ProjectsAREsoteric

1,750subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    9 Sept, 03:29edited

    ​«ሰው ከተቸረው ጸጋ ሁሉ እንደ ጤና ያለ ትልቅ ሲሳይ የለም፤ ከሰጠውም ምጽዋት ሁሉ እንደ በጎ ምክር ያለ ውድ ስጦታ የለም፤ ከአላህም ከለመነው ነገር ሁሉ እንደ ምህረት ያለ ታላቅ ጥያቄ የለም።» 🌺አቡ ወህብ አልንደሉሲ ​(ሲየር አዕላም አን-ኑበላእ — 15/507)🌹👌https://t.me/wayteklo19/1212
    Image from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
    5341Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    8 Sept, 19:04

    forwarded from @deawaselefiyabealansha

    🔺የከተማ ቻናሎች ስብስብ🔺=➢የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች ኡስታዛችን በኦነርነት የሚያንቀሳቅሳቸው ቻናሎችና በየቦታው ያሉ የከተማ ቻናሎችን በምንችለው አቅም ሰብስበን ከዚህ በታች አስቀምጠናል ስለዚህ በግል ቻናሎችና በከተማ ቻናሎች ሸር በማድረግ በጦሳና በመንጀኒቅ ሸር ከማድረግ በመቆጠብ ሃላፊነታችንን እንወጣ🔺➢በተጨማሪም አሁንም የከተማ ቻናላችሁን ተባብራችሁ አሳዶጉ የግል ሊንክና ፎርዋርድ በከተማ ቻናል ከመላክ እንቆጠብ🔺.................🔺 ➢አቡ ናሙስ ከጦሳ ማዶ➢ 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🔻...................🔻🔺...............🔺 🔺አል-መንጀኒቅ የአዚር መዶሻ 🔺https://t.me/Al_menjeniq_R 🔻...............🔻🔺...............🔺 🔺አል- ሚዕራጅ 🔺https://t.me/Al_Miaraj_11
    Telegramተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
    82311Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    8 Sept, 16:52

    ኢብኑ ዑሰይሚን «ረሒመሁላህ» እንዲህ ይላሉ ፦«ማንም ቢሆን የሰዎችን ልቦና ሊጠብቅ ይገባል። የአንድ ሰው ልብ ከተሰበረ በሚችለው ለመጠገን ይጣር። ምክንያቱም በዚህ ውስጥ ትልቅ ትሩፋት አለና።»📚 شـرح بلـوغ المـرام【11/333】🌷https://t.me/wayteklo19 🌷https://t.me/wayteklo19
    Image from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
    14931Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    8 Sept, 15:36

    #በአላህ ላይ መመካት በሚል ርዕስ#በወንድማችን አቡ ሐሩን حفظه الله ورعاهበጣም መሳጭና ገሳጭ ነሲሀ#እህቶችን ለየት ያደረገች ነሲሀ ነች።ሴቶችን በምክር ለየት ማድረግ ከሱና ነውናምክንያቱም #የአላህ መልዕክተኛ ሴቶችን እየለዩ ነሲሀ ያደርጉ ነበር።#ወንድሞች እናንተም ብትሰሟት ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ዳይ ወደ👂👂ወደ ውቢቷ ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/deawa_selfya_bemersa_123 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Documents143
    171file21Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    7 Sept, 16:40

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱሏሂወበረካትሁእህት ወንድሞች ሸርእያደረጋችሁ እናሳድጋትይችን ቻናልተአውን አንዱ የአህለሱናወች መገለጫነውሸርሸርሸርርርር አድርጉhttps://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habruhttps://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habruhttps://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habru
    Telegramተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
    31441Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    7 Sept, 04:31edited

    እናታችን ዓኢሻ (ረዲየላሁ አንሀ) እንዲህ ትል ነበር፦"የአንሷር ሴቶች ምንኛ ያማሩ ሴቶች ናቸው!እፍረት (ሀያእ) በዲናቸው ውስጥ እውቀትን ከመፈለግ አላገዳቸውም።"🪧ሀያእ እውቀትን አይከለክልም፣ ግንዛቤንም አያደናቅፍም!🪧ቆራጥ የሆኑት ሰሃቢያት (ረዲየላሁ አንሁና) ያስተማሩን ይህንኑ ነው፤🪧በሴት ልጅ ነፍስ ውስጥ ሁለት ነገሮች አብረው ሊሰባሰቡ እንደሚችሉ፦🪧ንጽህናን የሚጠብቅ "ሀያእ እና ድንቁርናን የሚያስወግድ "እውቀት🎀"።🪧እነዚህ ሁለት ብርሃናት ሲሰባሰቡ፣ ነፍስ ትቃናለች፣ ልብ ይረጋጋል፣ ሴት ልጅም ጌታዋን በማስተዋል ትገዛለች።»🌸👌https://t.me/wayteklo19 .
    Image from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
    1,250101Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    6 Sept, 17:16

    forwarded from @dawa_selefiya_bewaytklo

    ምንኛ ያምራሉ እኔህ ዋይተከሎች በተውሂድ በሱና ተውበው ሲታዩአፋቸውን ሲፈቱ በቁረአን በሀድስ እኒህ ህፅኖቹ ጉድ ያስገርማሉ የቅልጥፍናቸው ያነጋገርችምን አይነት ምድር ነች ይች ዋይተከሎ ተፈጥረውባታል ጀግና ጀግና ልጅችየተውሂዱ ፍሬ ማፍራት ይዞባታል የምር ያስቀናሉ እነዚህ አንበሶችበርቱልኝ አይዟቹሁ እናተ ጀግናወች የተውሂድ ትታጓችአሏህ ይገዛችሁ አሏህ ያበርታችሁ ከአይን ይጠብቃችሁማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረከ الله✍ከባህር ማዶ....
    32861Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    6 Sept, 16:22

    forwarded from @dawa_selefiya_bewaytklo

    " 👌የህፃናቶች ፕሮግራም ...🔺ከዋይተክሎ መደረሳ ተጀመሯል...!!🔺ተጀመረ🔺ተጀመረ🔺ተጀመረ🔺't.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo?livestream=
    Telegramዳዕዋ ሠለፍያ በወሎ ዋይተክሎ!🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته هذه القناة تهتم بنشر المحاضرات وخطب السلفيين والفتاوى ونشر المقاطع والدروس العلمية والرسائل النافعة لأحبائها المتابعين إن شاء الله تعالى. والحمد لله رب العالمين https://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    6 Sept, 11:55

    🔺...የከተማ ቻናሎች ስብስብ...🔺🔺......🔺.......🔺.......🔺.......🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته👌ውድ የተከበራችሁ ኡስታዞችና ወንድሞች እንደምን አላችሁ እያልኩኝ ካሁን በፊት እንደሚታወቀው የከተማ ቻናሎች የመጀመሪያ ዙር ሚንበራቸው ከአንድሺ በታች ያላቸውን በጦሳ ከዛ በላይ ያሉትን በሌላ ቻናል እንዳስተዋወቅን ይታወቃል..ስለዚህ አሁንም ሁለተኛ ዙር እነሆ ተጋበዙልን🔻.......ማሳሰቢያ........🔻👌የከተማ ቻናል የተከፈተበት አላማ ወንድምና እህቶችን አንድ ለማድረግና በየቦታው እየሄዱ በሹብሀ እንዳይጠለፉ ለአንድነት አቅምና ጉልበት እንድኖራቸው የሚረዳ ሲሆን የደርስ ፕሮግራምና ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራምም እንድካሄድበት ተብሎ የተዘጋጀ ውድ የሰለፍዮች ቻናል ነው👌ስለዚህ እባካችሁ የጀማችሁን ቻናል ተንከባከቡ የግላችን ቻናል ላይ እንደምንሯሯጠው የከተማውንም ቻናል ለማሳደግ እንልፋ ምንአልባት የግላችሁ ይቅር ማለት ሳይሆን እኩል በኩል የሚሆንበትን ደረጃ ታገሉና አድርሱት 🔺..............................🔺 🔺https://t.me/deawaselefiyabealansha 🔻..............................🔻🔺......................🔺 👉ዳዕዋ ሰለፍያ በሰሜኑ ጎራርባ ⭕https://t.me/Deawaselefiyabegorarba012
    Telegramይህ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ዳዕዋዎች ቂረዓቶችና ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ስለሆነ አድ ሸር ጆይን በሏት ይህን በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ በመሆን የበኩላችሁን ድርሻ ተወጡ
    648322Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    6 Sept, 08:30

    🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🫰ዉድ እህት ወንድሞች እንደት ናችሁ ዛሬ ኢንሻ አሏህ "በالله ፍቃድ በዋይተክሎ መድረሳ የህፃናቶች/የቃኢዳ/የቁርዓን//የጥያቄና መልስ ፕሮግራማቸዉ ስለሆነ ሁላችሁ ታድማቸኋል።📌ከቦታዉ ላይ መገኘት የምትችሉ በአካል ሂዱ መቅረት አይቻልም ያለ ምክኒያት። ከቦታዉ መገኘት የማንችል ደሞ ለሸበካዉ ዱአ እያደርግን እንድሰራልን እንጠብቅ ላይቭ ላይ ስለምንገባ..!!⏰ሰአት የሚጀመርበት ከመغሪብ ሶላት ቡኋላ ነዉ።👉ሸር ሸር ይደረግ...!!🔺't.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo
    Telegramዳዕዋ ሠለፍያ በወሎ ዋይተክሎ!🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته هذه القناة تهتم بنشر المحاضرات وخطب السلفيين والفتاوى ونشر المقاطع والدروس العلمية والرسائل النافعة لأحبائها المتابعين إن شاء الله تعالى. والحمد لله رب العالمين https://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo
    29964Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    5 Sept, 14:54edited

    قَالَ إِبْنُ الْقَيِّمِ ـ رَحِمَهُ اللهُ : ‏(وَلَو تَمَكَّنَ وَقَار الله وعَظَمَتهُ في قَلبِ العَبدِ لَمَا تَجَرَّأَ على مَعَاصِيهِ).- الدَّاء وَ الدَّوَاء (75).📚🪞ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል ።የአላህን ክብርና ታላቅነት በባሪያው ልብ ውስጥ ጸንቶ ቢቆም ኖሮ በእርሱ ላይ ሃጢአት ለመስራት አይዳፈርም ነበር)::በሽታና ፈውስ (75)🌹📚🌹🌷https://t.me/wayteklo19 '
    Image from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
    38852Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    5 Sept, 12:27

    🌷«ውዷ―እህቴ»🎀ትዕግስትን( ሶብርን) ስንቅሽ የአላህን ቃል ቁርዓንን ጓደኛሽ! ተወኩልን ተስፋሽ አድርገሽ ይዘሽ. ዒልምን ከመፈለግ አትሰልች።كوني سلفية أثرية🍃https://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habru🍃https://t.me/wayteklo19🍃🎀
    Image from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
    1,38073Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    5 Sept, 04:01

    forwarded from @dawa_selefiya_bewaytklo

    ❗️የሶላትን ጉዳይ ችላ ከማለት ተጠንቀቅ👈 قال ابن تيمية رحمه الله: 《تارك الصلاة أشر من السارق والزاني وشارب الخمر وآكل الحشيشة 》☞ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (አላህ ይዘንለትና) እንዲህ ይላል☞ሶላት የማይሰግድ ሰው ከሰራቂ፣ ከዝሙተኛ፣ መጠጥ ከሚጠጣና የሽሻን ቅጠል ከሚበላ የከፋ ነው።》ይህም የሆነበት ምክንያት ከላይ የተጠቀሱ ወንጀሎች ትላልቅ ከሚባሉት ውስጥ ቢመደቡም ሶላት መተው ግን ከኩፍር ስለሆነ ነው።የአላህም መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፦وعن بريدة رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم قال‏:‏ ‏ "‏العهد الذي بيننا وبينهم الصلاة، فمن تركها فقد كفر‏"‏ ‏(‌‏(‏رواه الترمذي وقال‏:‏ حديث حسن صحيح‏)‌‏)‌👉በኛና በካዱ ሰዎች መካከል ያለው ድምበር (ልዩነት) ሶላት ነው። እሷን የተወ በርግጥም ካደ!🔺't.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo
    Image from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
    3484221Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    4 Sept, 20:39edited

    🌸የትናቱ ስህተታችን የዛሬዉን መንገድ ሊያግደን አይገባም//🌸ይልቁንም ዛሬን በማስተካከል የነጋችንን መንገድ ማሳመር አለብንና ///🌸ሰዎች በትናቱ መንገድ ቢያስቡንም እኛግን ትናትን አልፈነዉ ዛሬ አድስ ጎዳና ጀምረን ጉዟችን ወደፊት ይሁን:://🌸መልካም ለይል 🌆🌆 ተመኘሁላችሁ👌📚https://t.me/wayteklo19📚https://t.me/wayteklo19
    Image from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
    40455Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    4 Sept, 10:48

    👌هذه خطبة جمعةبأخينا والداعي إلى الله .أبي هارون محمد بن إدريس مرسي حفظه الله تعالى ورعاه👈 هذه الخطبة في مدينة مرسى في مسجد الفرقانعن الظلمመርሳ ፉርቃን የተደረገች👉 በወንድማችን አቡ ሀሩን መርሳ አላህ ይጠብቀውርዝመት 00:25:29 ደቂቃ ብቻhttps://t.me/deawa_selfya_bemersa_123
    446file221Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    4 Sept, 05:48edited

    ሶብርእደማረግና ውሳኔው ከአሏህ መሆኑን አውቆ እደመቀበል ምን አይነት ፀጋአለ https://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habruhttps://t.me/wayteklo19
    Image from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
    426113Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    4 Sept, 03:55

    ﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ🌺የ🥀 🌺ጁ 🥀 🌺መ 🥀 🌺አ 🥀 🌺ግብዣ 🥀🥀🥀👉አዝዕርቶች ውሀ ካልጠጡ እንደሚደርቁት ሁሉ ሙስሊምም ከቁረአን ከራቀ ልቡ ይደርቃል🔺't.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo
    Image from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
    45083Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    3 Sept, 03:33

    🌅ብዙ አቅደው የተኙ በዛው የቀሩ በርካቶች ይኖራሉ፣ ተስፋቸው የመነመነና ሰቀቀናቸው የገዘፈ ሆነው ያነጉም አእላፎች አሉ፣ ቁስልና ህመማቸው ሰላም ነስቷቸው ዛሬን የተገናኙም ቁጥር የለቸውም፣ እኛ ግን ከጎደለብን ፍላጎታችንም ጋር በተሟላ ጤንነት የዛሬዋን ንጋት ተገናኘን።🍃الحمد لله🌷 ከተሰጠን አንፃር ያጣነው የለም ተብቃቅቶ ለኖረ፣ ማመስገን ላወቀ ያለን በቂ ነው الحمد لله🌸صباح الخير🌸🥀https://t.me/wayteklo19 🥀https://t.me/wayteklo19
    Image from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
    506video6522Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    2 Sept, 05:06

    🌅بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🌸🌺 አበባወቹንም እየወሠዳችሁ ቁርዓን ተጋበዙ መልካም ዉሎ ይሁንላችሁ🌺🌸https://t.me/wayteklo19🌸https://t.me/wayteklo19📚🌷
    Image from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفياتImage from a post by ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات
    679video18Open in Telegram
  • ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

    1 Sept, 05:18

    የጧት ግብዣ ነው:ተጋብዤ ለእናንተም ላካፍላችሁ ብየ ነውልብን ያረጋጋልለበሽታ ሁሉ መድሀኒት ነውለወንጀሎች ሁሉ ገሳጭ ነውያ ኢላሂ ቁርኣንን ጓደኛ አድርግልንቃሪኡ ደግሞ የተለየ ነው ማሻአላህ 👌https://t.me/Documents143 https://t.me/Documents143
    631file87Open in Telegram