gram news
አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ channel avatar

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

@xvqu0bd3dtq0nmfk

ProjectsENReligion

3,960subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    16 Sept, 19:43

    forwarded from @ibnumunewor

    ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    16 Sept, 12:15

    forwarded from @ibnumunewor

    ሙስሊም መሪን በተመለከተ የሸይኽ ረቢዕ አልመድኸሊይ አቋም ቁርኣንና ሐዲሥ ላይ የተመሰረተ ነው። ኢኽዋኖችና የነሱ ፍልፍሎች እንደሚቀጥፉባቸው ሸሪዐ በማይፈቅደው መልኩ መሪዎችን በመታዘዝ ላይ የሚሰብኩ አልነበሩም። ከብዙ ንግግሮቻቸው ውስጥ አንድ ማስረጃ ላቅርብ፦"እኛ፣ በአላህ እንምላለን፤ ሰይፎች በአንገታችን ላይ ቢደገኑ እንኳን፣ ውሸትን ወይም የተሳሳተ ነገርን መናገር ፈጽሞ የምንፈቅድ አይደለንም። የምንለው፦ “መሪዎችን አላህን መታዘዝ ባለበት ጉዳይ ላይ ታዘዝ፤ አላህን ማመፅ ባለበት ጉዳይ ግን አትታዘዛቸው” ነው። “መሪዎችን አላህን መታዘዝ ባለበት ነገር ታዘዙ፤ አላህን በማመፅ ባለበት ነገር ግን አትታዘዟቸው።” ይህ ኢስላማዊ መርህ ነው ወይስ እስላማዊ መርህ አይደለም?እኔ ይህንን እውነት ነው ለወጣቶች የማቀርበው፣ እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነውን መብትና በላዩ ያለውን ግዴታ እንዲያውቅ ነው። እንዲሁም የነቢዩ ﷺ ትምህርት ያሰመሩበትን መንገድ፣ እንደነገርኳችሁ፣ በትክክል እንዲያውቁ እገልጻለሁ።እኛ የእውነትን ቃል በድፍረት እንናገራለን፤ በአላህ ጉዳይም የሚወቅሰንን ሰው ምንም አንፈራም፤ ይህም በገዢውም ሆነ በተገዢው ላይ ነው። ስለዚህ አላህ በማመፅ በሆነ ነገር ላይ ማንኛውንም ገዢ አትታዘዙ፤ አላህን በመታዘዝ ባሉበት ነገር ግን ታዘዟቸው። ይህ ግዴታ ነው።"= የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    6 Sept, 09:10edited

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል ምን ያክል ተፅእኖ እንደሚፈጥር ከዚህ ማየት እንችላለን። አላህ እድሜህን ያርዝምልን። መሰሎችህንም ያብዛልን።http://t.me/Achachir_mkroch
    332video51Open in Telegram
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    6 Sept, 08:41

    forwarded from @abujemila25

    የሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም ደርሶች፦01- ከሽፉ ሹቡሃት 02- ከሽፉ ኒቃብ 03- ቡሉጉል መራም 04- ሶሒሕ ሙስሊም 05- ሶሒሑል ቡኻሪ 06- ሱነኑ አቢ ዳውድ 07- ሠላሠቱል ኡሱል 08- መሳኢሉል ጃሂሊያ 09- አዱሩሱል ሙሂማ 10- ዐቂደቱ ጦሓዊያ 11- ኡሱሉን ፊ ተፍሲር 12- አረሒቁል መኽቱም 13- ሙልሐቱል ኢዕራብ 14- ሪሳለቱል ዑቡዲያ 15- አልፈዋኪሁል ጀንያ (1) 16- አልፈዋኪሁል ጀንያ (2) 17- ኹላሶቱ ኑሪል የቂን 18- አልአርበዑነ ነወዊያህ
    Telegramተቀርተው ያለቁ ደርሶችبسم الله الرحمان الرحيم 📚 የኪታቡ ስም፦ * كَشفُ الشُّبُهاتِ للإمامِ مُحمَّد بنِ عبدِ الوَهاب رحمه الله * #ከሽፉ_ሹቡሃት አዘጋጅ/ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ አንነጅዲ (1206 ሂ.) በሸይኽ/ ሙሐመድዘይን ሸይኽ አደም - وفقه الله 🎶 የደርስ ብዛት፦ 21
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    31 Aug, 03:24

    forwarded from @achachir_mkroch

    የቦክስ ዉድድርን በተመለከተ ምክር። የምያመጣው ችግርና ሸሪኣዊ ሁክሙ ምንድነው?"ሙስሊም የቆሻሻ አጀንዳ ማራገፊያ መሆን የለበትም"🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር🔗 t.me/Achachir_mkroch
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    28 Aug, 18:19

    forwarded from @ibnumunewor

    የአካል ጉዳት ሊደርስ የሚችልበት፣ ከዚህም አልፎ ህይወት የመጥፋት አደጋ ያለበት ስፖርት በኢስላም የተከለከለ ለመሆኑ የቁርኣንና የሐዲሥ ማስረጃዎች እና አጠቃላይ የሸሪዐ መርሆዎች አጉልተው ያሳያሉ። እንዲህ አይነት ስፖርታዊ ውድድር እንደማይፈቅድ የሚገልፁ የዑለማእ ፈትዋዎችንም ማየት እንችላለን። ይሄ እውነታ በተለያዩ አካላት ሲገለፅ ስለነበር ከሞላ ጎደል ግልፅ ይመስለኛል። ስፖርቱ የሚታወቅባቸው አላስፈላጊ ስድድቦች፣ ጉራዎች፣ ውሸቶች ሲጨመሩ ደግሞ ጥፋቱ ከፍ ይላል። ተወዳዳሪዎቹ ሴቶች ሲሆኑ ደግሞ የበለጠ ይብሳል።እዚህ ድረስ ያለው ሐቅ ለአብዛኛው ሙስሊም የሚሰወር ባይሆንም እጅግ ብዙ ወገን በተለያዩ መንገዶች ለግርግሩ ድምቀት እየሰጠ ነው። ቀላል የማይባል አካል ደግሞ ተሳታፊዎቹ ባልተፈቀደ ተግባር ላይ የተሰማሩ ሳይሆን ትልቅ ገድል የፈፀሙ ያክል ሃይማኖታዊ ውግንና እያሳየ ነው። አንድ ነገር በኢስላም የማይፈቀድ ከሆነ በሃይማኖትም፣ በሃገርም፣ በብሄርም፣ በአካባቢም ፣ በፆታም መነፀር እየተመለከትን ልንወግን አይገባም። የማይፈቀድ ከሆነ በቃ አይፈቀድም።ያልተፈቀደን ነገር ለመመልከት ገንዘብ ማውጣት፣ ያልተፈቀደን ነገር በሚያበረታታ መልኩ ድርጅቶችን ማስተዋወቅ አብሮ የማይፈቀድ ተግባር ነው። ሌላው ጊዜያችንን፣ ገንዘባችንን፣ ትኩረታችንን የምንሰጠው ምሳሌ ለሚሆነንና ከኛ የሚሻል ጉዳይ ላይ ለሚሰማራ አካል ነው።በተረፈ ጤናን ለመጠበቅ እና ከራስ ላይ ለመከላከል አካልን ብቁ የሚያደርጉ የ"ስፖርት" አይነቶችን መሰልጠን ጥሩ ነው። ይሄኛው ቀደም ብዬ ከገለፅኩት የሚለይ ነው።በመጨረሻም በቦክስና መሰል
    TelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    25 Aug, 05:51edited

  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    18 Aug, 09:36

    forwarded from @sle_qelbachn1

    እስኪ እነዚህን ለዓይን የሚያሳሱ ህጻናት ተመልከቷቸው፤ የራሳችሁን ልጆች አስቧቸው። ስቃያቸውን በእነሱ ጫማ ሆናችሁ ተረዱት። እናታቸው እንዲህ አልጋ ላይ ወድቃ የምትሞትበትን ቀን እንዲጠብቁ ብቻቸውን አንተዋቸው። የልጆቹን እንባ አብሰን እናታቸውን ለማትረፍ በጋራ እንረባረብ።ZEHARA ABDU SEID CBE 1000783784266Mobile +251988316057
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    16 Aug, 09:33

    forwarded from @achachir_mkroch

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ​🕌 የዒልም ማዕድ ጥሪ — በሑዘይፋ መስጂድ! 📚 ​የዲንዎንእውቀት ለማሳደግ እና የነቢያችንን (ﷺ) ሱና በትክክለኛው መንገድ ለመረዳት የዘወትር የእሁድ ፕሮግራማችንን እንዳያመልጥዎ!​🗓️ ጊዜ፦ ዘወትር እሁድ | ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ📍 ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ​📖 የምንቀራቸው ታላላቅ ኪታቦች፦ ​መንሃጁስ ሳሊኪን (منهج السالكين) በፊቅህ ትምህርት ዙሪያ​ኩን ሰለፊየን ዓለል ጃዳህ (كن سلفيا على الجادة) — በትክክለኛው የሰለፎች መንገድ ላይ መፅናት​ሚን አሱሊ ዐቂደቲ አህሊሱና - ለሼኽ ፈውዛን (من أصول عقيدة أهل السنة) — በሶሂህ አቂዳ ዙሪያ​💡 ዒልም መፈለግ በምእመናን ላይ የተጣለ ግዴታ ነው! እርስዎም ተገኝተው ይካፈሉ፤ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ​📲 ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ጥሪውን ያዳርሱ!
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    10 Aug, 18:54

    forwarded from @achachir_mkroch

    ይሄን ኪታብ እኛ ጋ ማግኘት ትችላላችሁ@Gebeyacom99 0926375035
    Image from a post by አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫImage from a post by አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    9 Aug, 08:44

    🎉 አስደሳች ዜና!!♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ)✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ🗓 መቼ ይጀምራል? ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ⏰ የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና ሰዓት፡ ☑️ ቀናት፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ እና ሰኞ ☑️ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ⚠️ሐቂቃ ይህ ኪታብ በተለይም በዚህ ዘመን በድብቅ ወንጀል ለተፈተነ፣ ስማርት ስልኮችና ኢንተርኔት ላመጡት የብቸኝነት ፈተና መፍትሔ የሚሰጥ፣ እንዲሁም ጌታችን አላህ ሁሌም እየተመለከተን መሆኑን በማስታወስ ልብን የሚያነቃቃ ድንቅ ኪታብ ነው!🔴ትምህርቱ ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦🔗
    Image from a post by አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫImage from a post by አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    2 Aug, 19:08

    «ሐጅ እና ዑመራ»~ የሐጅ መሰረትና ግዴታዎች ~ የዑምራ መሰረትና ግዴታዎች ~ የኢሕራም አፈፃፀም አይነቶች ~ የኢሕራም ማድረጊያ ቦታዎች ~ የሐጅ እና የዑምራ ክልክላዎች ~ የሐጅ እና የዑምራ ተግባራት ቅደም ተከተል የተዳሰሰባት ቲንሽየ ማስታወሻ።አዘጋጅ : አቡ ዒምራን = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    1 Aug, 16:47

    forwarded from @achachir_mkroch

    በትዛዝ እንሰራለን ለማዘዝ 👉@gebeyacom99 & @Bedircreative ወይም👉0926375035 / 0963830246 Telegram t.me/gebeyacom999
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    1 Aug, 16:47

    forwarded from @achachir_mkroch

    በትዛዝ እንሰራለንለማዘዝ 👉@gebeyacom99 & @Bedircreativeወይም👉0926375035 / 0963830246Telegram t.me/gebeyacom999
    Image from a post by አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫImage from a post by አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    27 Jul, 04:08

    forwarded from @gebeyacom999

    ለማዘዝ 👉@gebeyacom99 ወይም👉0926375035Telegram t.me/gebeyacom999
    Image from a post by አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫImage from a post by አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    26 Jul, 01:34edited

    እምቢ በይ እታለም! (ከካፊር ጋር ትዳር ለሚያስቡ እህቶች) ለአላፊ ደስታ ስትይ ………. ለምትከስመው ጠውልጋ ትዳር ከምትመሰርቺ ………. ኢስቲንጃ ከሌለው ጋ ለዚች ጤዛ ዱንያ ብለሽ ………. ብልጭ ብላ ለምትጠፋ ከለጋሱ ጌታ ዘንዳ ………. ከትንኝ ክንፍ ለማትሰፋ እያለቀስን መጥተን ሳለ ………. እያለቀስን ለምንለቃት አኺራችንን አስበን ………. ምናለ ብንንቃት?!! እቱ ከጌታችን ጋራ ………. ነገ ከባድ ሂሳብ አለ አስፈሪ ጭንቅ የሚያይበት ………. መናጢ ሁሉ ያልታደለ ዛሬን ከመስመር ለቆ ………. ወደ ጥፋት ያጋደለ ከእርኩሳን ጋር ተጣምሮ ………. በክህደት ላይ የዋለለ ነገን በዛሬ የሸመተ ………. የዋህ እራሱን ያታለለ “ያ ለይተኒ” የሚልበት ………. ነገ የቁጭት ቀን አለ፡፡ ይልቅ ስሚኝ እህት አለም፡ ትዳር የጌታ ሲሳይ ነው ………. ከባለ ዐርሹ የሚወሰን ስለቋመጥን ሳይሆን ………. ፈቃዱ ሲኖር የሚደርሰን “ይታደሉታል እንጂ ………. አይታገሉትም” ነው ነገሩ ውሳኔው ከላይ እስከሚወርድ ………. ከዱዓህ ጋር ይሶብሩ፡፡ እንጂ ከእንጨት አምላኪ ጋ
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    11 Jul, 13:49

    forwarded from @ibnumunewor

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ተቋርጦ የነበረው ሳምንታዊ የደርስ ፕሮግራም ነገ እሁድ ይጀምራል፣ ኢንሻአላህ።ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ ጊዜ፦ እሁድ ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮኪታቦች1. منھج السالكين 2. كن سلفيا على الجادةሼር በማድረግ አግዙን ባረከላሁ ፊኩም።
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    10 Jul, 10:18

    የኡስታዝ ኸድር አሕመድ ፈትዋዎችክፍል አንድ ክፍል ሁለት ክፍል ሶስት ክፍል አራት ክፍል አምስት ክፍል ስድስት ክፍል ሰባት ክፍል ስምንት ክፍል ዘጠኝ ክፍል አስርክፍል አስራ አንድ ክፍል አስራ ሁለት ክፍል አስራ ሶስት ክፍል አስራ አራት ክፍል አስራ አምስት ክፍል አስራ ስድስት ክፍል አስራ ሰባት
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    1 Jul, 09:58

    forwarded from @sle_qelbachn1

    ዛሬ ላይ ሶሻል ሚዲያ የሁላችንም ትልቅ ፈተና ሆኗል። በቤትም ሆነ በመስጊድ ሳይቀር ቀልባችንን ሰርቆት ውድ ጊዜያችንን እየወሰደብን ይገኛል።አንዳንዴ በሚዲያ ላይ የምናሳልፈው ጊዜ ለኽይር ነገር ቢሆን እንኳ፤ ቆም ብለን ራሳችንን መፈተሽ ብልህነት ነው። «ከዚህ ሚዲያ በስተጀርባ የተሻሉ መልካም ነገሮችን እያሳለፍኩ ይሆን? የዕለት ተዕለት ኃላፊነቴን በአግባቡ እየተወጣሁ ነው? ለልጆቼና ለትዳር አጋሬ የሚገባቸውን ትኩረትና ጊዜ እየሰጠሁ ነው ወይስ ማኅበራዊ ሚዲያው ሐቃቸውን እንዳጓድል መሰናክል ሆኖብኛል?» ብለን ራሳችንን እንጠይቅ።በተለይ ይህንን የክረምት ወቅት በተሻለና ይበልጥ ፍሬያማ በሆነ መልኩ ለመጠቀም አሁኑኑ ፕሮግራም ብናወጣ መልካም ነው። አላህ ይገዘን! t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1
    Image from a post by አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫImage from a post by አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ
  • አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

    29 Jun, 12:18

    “የሱንና ሐቅ በኛ ላይ”፣ እንዲሁም ሱንናን ለሚያስተባብሉ ሰዎች የተሰጠ ምላሽትላንት እሁድ ሰኔ 22/2018 በሑዘይፋህ መስጂድ የቀረበ = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor