Latest posts

ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
19 Sept, 05:07
https://youtu.be/ZUHzmKMZYaE?si=GuR8yF_M77yCAE2JYouTubeEthiopia :- አዲስ ዓመትን በኤጄሬ ማረሚያ ቤት | ልዩ የአዲስ ዓመት መርሃ ግብር | የሰራችሁትን ተመልከቱ | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube#ethiopiaorthodox #አዲስ_ዓመት #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube Ethiopia :- በኤጄሬ ማረሚያ ቤት | ልዩ የአዲስ ዓመት መርሃ ግብር | liyu ye addis amet program | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube | ቅዱስ ዮሐንስ | አዲስ አመት | አውደ ዓመት | አውደ አመት | awdamet | awde amet | addis amet | አበባ አየህ ወይ | abeba ayesh wey…
ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
15 Sept, 05:05
https://youtu.be/N_9ZNVvINWY?si=w9SLv4peoPGFzjn1YouTubeEthiopia :- እንቁጣጣሽ ማለት | አበባ አየሽ ወይ | ለምን ይባላል ? | ለምን ስዕል ያመጣሉ? | enkutatash | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube#ethiopiaorthodox #እንቁጣጣሽ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube Ethiopia :- እንቁጣጣሽ ማለት | አበባ አየሽ ወይ | ለምን ይባላል ? | ሕፃናት ለምን ስዕል ያመጣሉ? | enkutatash malet | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube | ቅዱስ ዮሐንስ | አዲስ አመት | አውደ ዓመት | አውደ አመት | awdamet | awde amet | addis amet | አበባ አየህ ወይ | abeba…
ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
13 Sept, 13:37





ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
13 Sept, 13:37





ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
13 Sept, 13:05
❗የበረከት ስራችን በታላቅ ስኬት ተጠናቀቀ❗ ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, 🔷👉 በቅዱስ ወንጌል ላይ "እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱት ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት" (ማቴዎስ 25፥40) ተብሎ እንደተመዘገበው፣ በሁላችሁም ቅን ተሳትፎና ድጋፍ የተጀመረው "የ100 ብር ቻሌንጅ" የዓመቱ ታላቅ የበረከት መርሃ ግብር በኤጀሬ (አዲስ ዓለም) ማረሚያ ቤት እጅግ በሚያምርና ደስታ በተሞላበት ሁኔታ ተከናውኗል።🔴👉 የዕለቱ መርሃ ግብር በአባቶች የቡራኬ ጸሎት ከተከፈተ በኋላ፣ የአምቦ ኪዳነ ምህረት ስብከተ ወንጌል ኃላፊ መጋቤ ሰናይ ቀሲስ ጋሻው ወንድምአገኝ "ዘመን ለምን ተሰጠን? ዘመን ሲቀየር እኛስ ምንድን ነው መቀየር ያለብን?" በሚል ርዕስ በማረሚያ ቤቱ የሚገኙ ወንድሞችን ልብ በሚነካ መልኩ ድንቅ ትምህርት አስተምረዋል። እያንዳንዱ ሰው በሃይማኖቱ ጸንቶ መኖር እንዳለበትም አባታዊ ምክራቸውን አስተላልፈዋል።🔵👉 በመቀጠልም የማረሚያ ቤቱ አመራር ሳጅን ወርቅነህ ዲሳሳ በዓሉን አብረናቸው ለማክበር በመገኘታችን እና በዚህ የበረከት ስራ ላይ ለተሳተፉት ሁሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። አያይዘውም በማረሚያ ቤቱ ውስጥ ከሕግ ታራሚዎች ጋር በመሆን በርካታ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ እንደሆነና ታራሚዎቹም ለዚህ ስራ ከፍተኛ ቁርጠኝነት እያሳዩ መሆናቸውን ገልጸዋል።🔷👉 ከሁሉም በላይ ደግሞ ይህ መርሃ ግብር የሃይማኖት ልዩነት ሳይገድበው ሁሉንም ወገኖች በአንድነትና በፍቅር ያስተሰሰረ ነበር። በማረሚያ
ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
12 Sept, 01:33



ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
12 Sept, 01:33



ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
12 Sept, 01:33



ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
12 Sept, 01:33



ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
12 Sept, 01:33



ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
12 Sept, 01:33



ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
12 Sept, 01:33


ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም pinned a photo
12 Sept, 01:32

ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
11 Sept, 18:00
❗ዝግጅታችን በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል❗ ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, 🔷👉 በቅዱስ ወንጌል ላይ "እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱት ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት" (ማቴዎስ 25፥40) ተብሎ እንደተመዘገበልን፣ በሁላችሁም ተሳትፎና ድጋፍ የተጀመረው "የ100 ብር ቻሌንጅ" ታላቁ የዓመቱ መርሃ ግብራችን ነገ የሚከናወን ይሆናል።🔴👉 በዛሬው ዕለት ማለትም መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ.ም በኤጀሬ (አዲስ ዓለም) ማረሚያ ቤት የሚገኙ እህትና ወንድሞቻችንን በደስታ በዓሉን አብረናቸው ለማክበር ድንኳን ተክለን፣ አስፈላጊውን ዝግጅት በሙሉ በጥሩ ሁኔታ በማካሄድ ላይ እንገኛለን።🔷👉 ነገ ማለትም መስከረም 2 ቀን 2019 ዓ.ም ደግሞ በአካል በመገኘት የሥጋ ምግቡን አብረን ከመቋደስ ባሻገር፣ የነፍስ ምግብ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል የምንማማርበትና በዓሉን በታላቅ ደስታና ፍቅር አብረናቸው የምናሳልፍበት ልዩ መርሃ ግብር ይኖረናል።🔵👉 ይህ የበረከት ስራ በዮናስ ቲዩብ የዩቲዩብ ቻናል፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም፣ በዋትሳፕ ላይ ባላችሁ እህቶችና ወንድሞቻችን አማካኝነት ለ8ኛ ዙር ያካሄድን ሲሆን፤ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በማረሚያ ቤት የሚገኙ እህትና ወንድሞቻችንን መጠየቅና በዓሉን አብሮ ማክበር ደግሞ ለ3ኛ ዓመት (ለ3ኛ ጊዜ) የሚከናወን ታላቅ የበረከት ስራ ነው።❗አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ ይሁንልን፤ መልካም አዲስ ዓመት❗❗ለሁሉም እንዲደርስ ላይክ


ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
11 Sept, 03:09



ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
11 Sept, 03:09
🌻ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል። 2ኛቆሮንቶስ 5:17 🌻🔴👉 ጥንት የሌለው ቀዳማዊ ፤ ዘመን የማይቆጠርለት ደኃራዊ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ለ2019 ዘመነ ቅዱስ ሉቃስ የምሕረት ዓመት በሰላም እና በጤና አደረስዎ !🌞አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና እና የፍቅር ዓመት ይሁንልን🌞🌻❗መልካም አዲስ ዓመት❗ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም መስከረም 1/2019 ዓ.ም ሆለታፔጁን #Like_Follow_Share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ🔴👉 በቴሌግራም | Telegram 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat_yonas_holet_debreedom🔴👉 በዋትስአፕ | whatsapp 👇👇👇👇👇
ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
8 Sept, 05:20



ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
8 Sept, 05:20
🔷👉 እህል እና ገንዘብ የሚሰልብባችሁን የሰላቢ መንፈስ ያርቅላችኃል፡፡ ውጭ ሀገር ያላችው እህት ወንድሞቼ ጸበል መጠመቅ ስለማይመቻችሁ፤ ውኃ አቅርባችሁ፣ ያስለመዳችሁትን ጸሎት ውሃው ላይ ጸልያችሁ ‹‹አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል›› ባርክልኝ ብላችሁ ቤት ውስጥ ተጠመቁ ጠጡት፡፡❗3 ቀናት በቻ ቀሩት ! ሳታነቡ አትለፉ👇 ❗ ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, 🔵👉 በቅዱስ ወንጌል ላይ "እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱት ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት" (ማቴዎስ 25፥40) ተብሎ እንደተመዘገበልን፣ እኛም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከታሰሩ እህትና ወንድሞቻችን ጋር ክብረ በዓሉን በደስታ ለማክበር እንዲሁም በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 25 ቁጥር 36 ላይ "ታስሬ አልጠየቃችሁኝም" የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ የጀመርነው "የ100 ብር ቻሌንጅ" በሁላችሁም ተሳትፎ ፍሬ ማፍራት ጀምሯል።🔷👉 እስካሁን ባደረጋችሁልን ድጋፍ መሰረት በኤጀሬ (አዲስ ዓለም) ማረሚያ ቤት ለሚገኙ እህትና ወንድሞቻችን ክብረ በዓሉን አብረናቸው ለማክበር የሚያስችለንን አንድ በሬ እና ለሙስሊም እህትና ወንድሞቻችን የሚሆን አንድ በግ ገዝተን አስገብተናል።🔴👉 በበዓሉ ዕለት ደግሞ በአካል በመገኘት የሥጋ ምግቡን አብረን ከመቋደስ ባሻገር፣ የነፍስ ምግብ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል የምንማማርበትና በዓሉን በታላቅ ደስታና ፍቅር አብረናቸው የምናሳልፍበት ታላቅ መርሃ ግብር ይኖረናል።🔷👉 ይህ የበረከት ስራ በዮናስ ቲዩብ የዩቲዩብ ቻናል፣
ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
8 Sept, 05:20
❗#ጷጉሜ 3 #ቅዱስ_ሩፋኤል ❗ ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, 🔷👉 ቅዱስ ሩፋኤል ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት ሦስተኛው ነው፡፡ በመጀመሪያዋ እለተ ፍጥረት እግዚአብሔር መቶ ነገደ መላእክት ፈጥሮ በአሥር ከተማ ሲያኖራቸው🔴👉 ቅዱስ ሩፋኤል ራማ ላይ ነው ከነ ሠራዊቱ ያረፈው ወይም የከተመው፡፡ በራማም መናብርት ተብለው ለሚጠሩት አሥሩ ነገድ አለቃ ወይም መሪ ሆኖ በእግዚአብሔር ተሹሟል፡፡ በኃላም መጋብያን በሚባሉ በሃያ ሦስቱ ነገድ ላይ ተሹሟል፡፡🔷👉 ስለዚህ ጳጉሜ ሦስት የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል በዓለ ሲመት ወይም የሹመት በዓሉ ነው፡፡ ይህንንም እራሱ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል በመጽሐፈ ጦቢት ምዕራፍ 12 ቁጥር 15 ላይ ‹‹ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ›› በማለት ተናግሯል፡፡🔴👉 የስሙንም ትርጉም ስንመለከት ‹‹ሩፋ›› ማለት ሐኪም ማለት ነው፡፡ ኤል ማለት እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡ “ኤል” የሚለው በሌሎቹም መላእክት ስም ላይ የሚቀጠል ስመ አምላክ ነው:: ይህም “መልአኬን በፊትህ እሰዳለሁ….. ስሜ በእርሱ ስለሆነ አታስመርሩት” (ዘጸ.23÷20-22) እንዳለው ነው፡፡ ስለዚህ ሩፋኤል ማለት የእግዚአብሔር ሐኪም ማለት ነው፡፡ የእግዚአብሔር ሐኪም ስንል እግዚአብሔር የሰው ልጆችን በህመማቸው እንዲፈውሳቸው ሐኪም አድርጎ እንደሾመው የሚገልፅ ስም ነው።🔷👉 ይህ መልአክ እንደሌሎቹ ሊቃነ መላእክት ሁሉ የሰው ልጆችን ይጠብቃቸዋል (ዳን.4÷13 ዘጸ. 23÷20 መዝ. 90÷11-13 ) ያማልዳል፣ ከፈጣሪ ያስታርቃቸዋል፡፡
ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
7 Sept, 03:20
https://youtu.be/FYVDNgA16YM?si=iyVkbCzSIdLhYp_IYouTubeEthiopia :- ጳጉሜ 3 ቅዱስ ሩፋኤል ለምን ይከበራል ? |የሰማይ መከፈት | ርኅወተ ሰማይ | pagume 3 |rufael |ዮናስ ቲዩብ |yonas tube#ethiopiaorthodox #ጳጉሜ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube Ethiopia :- ጷጉሜ 3 ቅዱስ ሩፋኤል ለምን ይከበራል ? |የሰማይ መከፈት | ርኅወተ ሰማይ | pagume 3 |rufael |ዮናስ ቲዩብ |yonas tube | kuwagume | quwagume | ጳጉሜን | ጷጉሜ | ጳጉሜ 3 | ጳጉሜ ማለት ምን ማለት ነው | ጳጉሜ 7 | ዮዲት | ጳጉሜ ስንት ነው | ጳጉሜ ስንት ናት | ጳጉሜ…
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
