Latest posts

ZAD Tour & Travel Agent
22 Sept, 19:12
FYI (ለመረጃ ያክል):እስከዛሬ የአመታዊውን ቪዛ ካወጣችሁ ድጋሜ ለመሄድ ስትፈልጉ መጀመሪያ ወዳወጣላችሁ ኤጀንሲ ሄዳችሁ Activate ማስደረግ ያስፈልግ ነበር።አሁን ግን የግድ የመጀመሪያው ኤጀንሲ መሆን አይጠበቅበትም። የፈለጋችሁት ህጋዊ ኤጀንሲ ጋ በመሄድ አክቲቭ ማስደረግ ትችላላችሁ። አክቲቭ ለማስደረግ የሚለፈለው ክፍያም አዲስ ከሚወጣበት የቪዛ ዋጋ ከግማሽ በታች ነው።ምናልባት በማወቅም ይሁን ባለማወቅ አንዳንድ ኤጀንሲዎች «መጀመሪያ ከኛ ስላወጣችሁ ሌላ ቦታ የትም ሄዳችሁ ማንም አክቲቭ አያደርግላችሁም!» ብለው የፈለጉትን ያክል ያልተገባ ዋጋ በመጥራት ካስገደዷችሁ፤ እንዳትሸወዱ ለማለት ነው።እንደዚያ የሚላችሁ ካለ ወደኛ ጎራ በሉና በተመጣጣኝ ዋጋ እናስተካክልላችኋለን።አዲስ ለምትፈልጉም ከሁሉም ኤጀንሲ በታች በሆነ ዋጋ ቪዛ እየሰጠን ነው።ለኤጀንሲዎች ደግሞ በተለይ ብዙ ሰው ካላችሁ፤ የሳዑዲ አጋራችሁ ከሚሰጣችሁ ዋጋ በታች እንሰጣለን። ከቪዛ ባሻገር ሆቴልና ትራንስፖርትም የሳዑዲ አጋራችሁ ከሚሰጣችሁ በታች መካና መዲና እንሰጣለን። ከፈለጋችሁ ማወዳደር ትችላላችሁ።በኢሜይል: umrah@zadtravelagency.com ላይ አናግሩን። ስልካችን: 0986111333 / 0985222666ኤጀንሲዎች ለቪዛ ከሆነ ቅድሚያ መዋዋል አለብን። ለምታመጡት ሰው በሙሉ 100% ኃላፊነት መውሰድ ስላለባችሁ!★
ZAD Tour & Travel Agent
22 Sept, 06:27
🗣ሰለ ጀበሉ ራህማ(ዓረፋ)በኡሱታዝ ጀማል ሰዒድ
ZAD Tour & Travel Agent
22 Sept, 06:27
📣ሰለ ጀበለ ሰውርበኡሱታዝ ጀማል ሰዒድ
ZAD Tour & Travel Agent
22 Sept, 06:27
🗣ሰለ መካ ቆይታችንበኡሱታዝ ጀማል ሰዒድ
ZAD Tour & Travel Agent
19 Sept, 04:43
المدينة أحق أن تهواها 🤍


ZAD Tour & Travel Agent
18 Sept, 13:39
ለዛሬ ብቻ! እድሉ ለነገም ካለ ኢንሻ አላህ ነገ እናሳውቃለን!ዛሬ ከመስከረም 28–ጥቅምት 8 (October 8–18) ላለን 1️⃣7️⃣ኛ ዙር የዑምራ ፓኬጅ መመዝገብ ለምትፈልጉ፤ ከ125 ሺህ እስከ 135 ሺህ ብር የሙሉ ፓኬጅ ዋጋ ቅናሽ ስላደረግን፣ የምትፈልጉ አሁኑኑ መመዝገብ ትችላላችሁ።የትኬት ዋጋ ስለሚቀያየር በየቀኑ የፓኬጅ ዋጋችንም ከፍ ማለቱ አይቀርም። ለዛሬ ለ11 ሰዎች ብቻ ቦታ አለን።📞 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ፦- 💬 በቴሌግራም፦ @ZadTravel- 📱 በዋትስአፕ፦ 0986111333- 📞 በስልክ መስመር፦ 0985222666- 🌐 የቴሌግራም ቻናላችን፦ t.me/ZadTravelAgency- 🌎 ድረ-ገጽ፦ www.zadtravelagency.com


ZAD Tour & Travel Agent
18 Sept, 11:52
يـا رسول الله ﷺ، اشتاقـت إليك القلوب. 🕊 اللـهم ارزقنا زيارة مسـجد نبيك ﷺ والصلاة فيه. 🤍


ZAD Tour & Travel Agent
17 Sept, 14:11
አል-ሐምዱ ሊላህ‼የ1⃣6⃣ኛ ዙር የዛድ ቤተሰቦቻችን በሰላም ጂዳ ደርሰው፤ ወደ መዲነተል ሙነወራ እያቀኑ ነው።
ZAD Tour & Travel Agent
17 Sept, 13:56
مسجد قباء أول مسجد أسس على التقوى ركعتين فيه تعدل أجر عمرة 🤍


ZAD Tour & Travel Agent
15 Sept, 06:47
لِأَجْلِكَ يَا دَارَ الحَبِيبِ أُطِيلُهُ ... حَنِينِي وَأَشْوَاقِي إِلَيْكِ تَسِيلُ 🤍🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧
ZAD Tour & Travel Agent
13 Sept, 18:17edited
ዛሬ ከመስከረም 28–ጥቅምት 8 ላለን 1️⃣7️⃣ኛ ዙር ዑምራ መመዝገብ ለምትፈልጉ፤ ከ125 ሺህ እስከ 130 ሺህ ብር ሙሉ ፓኬጅ ስላደረግን፣ የምትፈልጉ መመዝገብ ትችላላችሁ።ለዛሬ ብቻ‼📞 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ፦- 💬 በቴሌግራም፦ @ZadTravel- 📱 በዋትስአፕ፦ 0986111333- 📞 በስልክ መስመር፦ 0985222666- 🌐 የቴሌግራም ቻናላችን፦ t.me/ZadTravelAgency- 🌎 ድረ-ገጽ፦ www.zadtravelagency.com
ZAD Tour & Travel Agent
13 Sept, 12:20
ሰዎችን መለየት ብቻ የሚያም ይመስለኝ ነበር... ያቺን የምወዳትን ከተማ (መዲናን) ትቼ እስክወጣ ድረስ!ያኔ የቦታ መለየት ይበልጥ ህመም እንዳለው ተገነዘብኩ።አንድን ቦታ ስትለይ የሚደረግ የእይታ መለዋወጥ፣ የመሰናበቻ እቅፍ፣ የሚያጽናና ቃል፣ ወይም እንደገና ለመገናኘት የሚሰጥ ቃል-ኪዳን የለም! ያለው ነገር ቢኖር... በሹክሹክታ የሚደረግ ዝምታ እና የሚፈስ እንባ ብቻ ነው።እዚያ ላይ ነው... መውጣቴ በአካሌ ብቻ እንደሆነ የተረዳሁት። ሩሔ ግን፣ እዚያው እሷ ጋር መቅረትን መርጣለች!መዲና ሙነወራ፣ ጦይባ፣ ዲያረል ሐቢብ 👑💔كنت أظن فراق الأشخاص موجعاً حتى فارقت المدينة فأدركت أن فراق الأماكن أكثر وجعاً فراق بلانظرات متبادله بلاعناق وبلاكلمات للسلوى أو وعود باللقاء فقط همس وصمت ودموع 😢 وهنا أدركت أن رحيلى منها لم يكن سوى رحيل بالجسد أماالروح فآثرت البقاء ....💔|| t.me/ZadTravelAgency


ZAD Tour & Travel Agent
12 Sept, 09:04
የ🌌🌌ኛ ዙር የዑምራ ፓኬጃችንን ምዝገባ በማጠናቀቅ ላይ ነን‼ ✅ ከመስከረም 7–17, 2018 (September 17–27, 2026) ያዘጋጀነውን 1️⃣6️⃣ኛ ዙር ልዩ የመስከረም የዑምራ ፓኬጅ ምዝገባ ልናጠናቅቅ ስለሆነ፤ ትምህርት በድምቀት ከመጀመሩ በፊት ከቤተሰባችሁ ጋር ዑምራ ማድረግ የምትፈልጉና የመስከረም 17ን ግርግር መራቅ የምትፈልጉ ከወዲሁ ተመዝገቡ። ▫️ የፓኬጅ ዓይነቶችና ዋጋዎች፦
ZAD Tour & Travel Agent
11 Sept, 19:06edited
📖 አሕሰነል አኽላቅ🎤 አቡ ረያን ሰዓድ ጀላሉክፍል 3⃣ለ1⃣5⃣ኛ ዙር ተጓዦቻችን በሆቴላቸው የተጀመረ አዲስ ደርስ
ZAD Tour & Travel Agent
10 Sept, 07:22
መካ🕋🕋🕋 🤩 የከተሞች እናት‼
ZAD Tour & Travel Agent
9 Sept, 15:23edited
📖 አሕሰነል አኽላቅ🎤 አቡ ረያን ሰዓድ ጀላሉክፍል 2⃣ለ1⃣5⃣ኛ ዙር ተጓዦቻችን በሆቴላቸው የተጀመረ አዲስ ደርስ
ZAD Tour & Travel Agent
9 Sept, 11:48
كل الأبواب يمكن تجاوزها إلا هذا الباب لايمكن تجاوزه أو نسيانه يظل محفورا فى القلب بكل تفاصيله مدى الحياه ...🕋❤️اللهم إحملنا إلى بيتك الحرام حجاجاً ومعتمرين. بحولك وقوتك ياقوى ياكريم ❤️🤲🕋..


ZAD Tour & Travel Agent
8 Sept, 16:25edited
📖 አሕሰነል አኽላቅ🎤 አቡ ረያን ሰዓድ ጀላሉ▶️ ክፍል አንድለ1⃣5⃣ኛ ዙር ተጓዦቻችን በሆቴላቸው የተጀመረ አዲስ ደርስ
ZAD Tour & Travel Agent
8 Sept, 16:25
Ahsan-alakhlaq (1).pdf
ZAD Tour & Travel Agent
8 Sept, 07:49
🗣ሰለ እናታችን ኸዲጃ እና በዒባዳችን ዙርያ የተሰጠ መልዕክትበኡስታዝ ሰዓድ ጅላሉ
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
