gram news
ፈዋኢድ channel avatar

ፈዋኢድ

@fewaidabdurazaq

ProjectsENHealth

7,570subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ፈዋኢድ

    17 Sept, 16:13

    የተለያዩ ከተሞችና አገራት ስትሄዱ በተቻላችሁት አቅም መክተባዎችን ለመጎብኘት ሞክሩ። በተለይም የቆዩ መጻሕፍትና የእጅ ጽሑፎች مخطوطات ካገኛችሁ ኮፒ ለማድረግ ጥረት አድርጉ። የእጅ ጽሑፎችን ለማግኘት አንዱ መንገድ በፊት በኢልም የታወቁ ማዕከላትንና መክተባዎችን መጎብኘት ነው። ለምሳሌ ገዶ የእነ ሐጂ ከቢር አገር የተወሰኑ የእጅ ጽሑፎች ሊገኙበት ይችላሉ። አብዛኛው በተነሳ እሳት በሐጂ ከቢር የሕይወት ዘመን ቢቃጠሉም የቀሩ ይኖራሉ። አርጉባም ብዙ እንዳለ ይነገራል ። ሁለተኛው መንገድ ደግሞ ከታላላቅ ሸይኾች ልጆች ወይም ደረሳዎቻቸው ጋር መገናኘት ነው። አንድ ጊዜ ከሸይኽ መሐመድ ዓሊ አደም በፊት የሉጋ ፈን ሸይኽ ዐብዱልባሲጥ ሚናስ ላይ ያደረሱትን ሸይኽ በዘይርንበት ጊዜ منهج الوصول بشرح الفروع بالأصول የተሰኘውን መጽሐፋቸውን ገና በእጅ ጽሑፍ ሁኔታ ለማየት ችለን ነበር እስከ ማውቀው እስከ አሁን አልታተመም ። ኪታቡ በኮፒ መያዙ አንዱ ጥቅም ሙሉ ለሙሉ እንዳይጠፋ ይረዳል። አንዳንድ ኪታቦች ከአንድ ሰው ጋር ብቻ ሆነው የጠፉ አሉ። ለምሳሌ የሸይኽ ኢብራሂም የነሕው ፈን አልፊያ በውጪ አገር አንድ ሰው ወስዶት በዚያው ጠፍቷል። በጣም ቢፈለግም ለዓመታት አልተገኘም። በአልፊያቸው እንዲህ ብለዋል : فائقة ألفية الأجهوري بالبسط والبهاء والظهور
  • ፈዋኢድ

    17 Sept, 04:27

    ‎ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ‎ ‎🎊 ልዩ የዳዕዋና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም 🎉 ‎__ ‎ ‎🔉 እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ‎📅 ቀን፦ 8/01/2019 ኢ.አ ‎⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ (በኢትዮ) ‎ ‎በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ‎ የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌግራም ግሩፕ ‎ ‎⏬ ተጋባዥ እንግዶቻችን ⏬ ‎ ‎🎙 ኡስታዝ ዐብዱናስር መኑር ‎🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፊያን አል በናን ‎ ‎🔗 የፕሮግራሙን የሚተላለፍበት ግሩፕ ሊንክ ‎👉 https://t.me/Ibnu_Abas_Mesjid_wku ‎
    Image from a post by ፈዋኢድImage from a post by ፈዋኢድ
    9151111Open in Telegram
  • ፈዋኢድ

    15 Sept, 20:00

    🎙ወንድም አቡበከር '📖 ይህ ወንድማችን ሞቷል፣ አላህ ይርሀመው። ቲላዋውን በማሰራጨት፣ ስንቁን እናብዛለት
    5,330voice message56Open in Telegram
  • ፈዋኢድ

    15 Sept, 17:59

    መሠረታዊ የሐዲስ ዕውቀት እንዲኖረንና ወደ ሙሐዲስነት የሚወስደንን ጉዞ በትክክል ለመጀመር በሁለት ዋና ደረጃዎች ማለፍ ያስፈልጋል።የመጀመሪያው ደረጃ፦ الجانب التأصيلي أو النظري በዚህ ደረጃ የሙስጠላሕ እና መሰል ኪታቦችን በቅደም ተከተል ረጅም አመታት ልምድ ካለው ሸይኽ ጋር መማር ይመከራል ልክ ሸይኽ አቡል ሀሰን አራዚሂይ ያሉት ላይ። ከሚቀሩ ኪታቦች መካከልም፦ البيقونية ወይም طرفة الطرف نخبة الفكر الموقظة للذهبي اختصار علوم الحديث نزهة النظر ألفية العراقي ወይም ألفية السيوطي المتكلمون في الرجال للحافظ السخاوي ضوابط الجرح والتعديلاሁለተኛው ደረጃ፦ الجانب التطبيقي አንድ ሰው ከላይ የተጠቀሱትን የሙስጠላሕ እና መሰል ፈኖች በደንብ ቢማር እንኳን ይህ ብቻ ሙሐዲስ አያደርገውም። የተማረውን ዕውቀት በተደጋጋሚ በተግባር ማዋልና ረጅም ጊዜ ልምምድ ማድረግ ያስፈልጋል ልክ ተጅዊድ ኪታብ በመቅራት ብቻ ሙጅዊድ እንዳማይሆነው ። በተለይም በተኽሪጅ፣ በሪጃል፣ በጃርሕና ተዕዲል እንዲሁም በعلم العلل የቀድሞ የሐዲስ ሊቃውንት የጻፏቸውን መዛግብት በተደጋጋሚ ማንበብና ማጥናት እጅግ ወሳኝ ነው። ይህም በጊዜ ሂደት የሐዲስ ምርመራ ችሎታን እና ملكة ያዳብራል። ከዚህ አንጻር المفتاح في البحث والتخريج የተሰኘውን የሸይኽ አል-ሙሐዲስ አቡል ሐሰን አልራዚሒ ምርጥ ኪታብ መቅራት ይመከራል። ሸይኹ ራሳቸው አስተምረውታል https://t.me/AliAlrazihi/12539።
    Telegramقناة الشيخ/ علي الرازحي
    1,330114Open in Telegram
  • ፈዋኢድ

    14 Sept, 04:15

    ልጆችቻችሁ የሆነ ነገር ሲያጠፉ የሚፈሩት ሰው ስም እየጠራችሁ ከማስጠንቀቅ ይልቅ አሏህ ይቆጣል የምትለዋ ቃል እየደጋገማችሁ ማስፈራራትን ልመዱ ስለ አሏህ ልቅና ከልጅነታቸው በልባቸው እንዲቀረፅ ያደርጋቸዋልእገሌ ከመጣ ያየሀል ከምትሏቸው አሏህ ያየሀል እያላችሁ አለማምዷቸው ከዛ የትም ቢሆኑ አሏህ እያያቸው እንደሆነ ማገናዘብ ይጀምራሉ
    1,250533Open in Telegram
  • ፈዋኢድ

    12 Sept, 18:54edited

    ኦሮሚያ ክልል ያለው የሐዲስ ትምህርት ሰፊ ንቅናቄ እስካየሁትና እስከሰማሁት ድረስ በጣም የሚገርም ተምሳሌት የሚሆን ነው። በኢትዮጵያ ወደር የሌለው ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም። በሌሎች ቦታዎችም ብዙም ያልተለመዱ ኪታቦች ይቀራሉ። ለምሳሌ ታላቁ ሙሐዲስ ሸይኽ አሕመድ ወተር በድሬዳዋ سنن البيهقي ያቀራሉ። ሌላኛው ሸይኽ ደግሞ በአርሲ مسند الإمام أحمد ያቀሩ ነበሩ። በጣም ትኩረት ይደረግ የነበረው በመትን ላይ ቢሆንም አሁን በተወሰኑ ቦታዎች ሰነድ ላይ መነቃቃት እንዳለ ነግረውናል። አንዳንዶቹም علم الجرح والتعديل ያስተምራሉ፣ በተለይም "إيضاح السبيل في شرح إتحاف النبيل የኢማም ሙሐመድ ዐሊ አደም የተዘጋጀውን ሸርሕ። اللهم زد وبارك منشور سابق عن زين المحدثين في الديار الأرمية أحمد الوتري أطال الله عمره في طاعته https://www.facebook.com/share/p/1EjQ4xt1BJ/
    1,53021Open in Telegram
  • ፈዋኢድ

    12 Sept, 18:14

    Image from a post by ፈዋኢድImage from a post by ፈዋኢድ
    1,43081Open in Telegram
  • ፈዋኢድ

    12 Sept, 07:58

  • ፈዋኢድ

    11 Sept, 14:25

    forwarded from @mohammedbatiy

    بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الثقلين وعلى آله وصحبه أجمعين أما بعد: ፉሪ ጀሞ ወለቴ ኬንተሪ አከባቢ ላላቹህ መስጅዶች እና መድረሳዎች ኪታብ የሚያስቀራ ኡስታዝ የምትፈልጉ ከሆነ አለሁኝ በሳምንት 1ቀን እሁድ ከ3ሰዓት እሰከ ዙህር ድረስ ባለውግዜ ነው እና በሳምንት ሶስት ቀን ከመግሪብ እሰከ ዒሻእ የሚመቸኝ ከዛ ውጭ አይመቸኝም 1ኛ: በነፃ ነው ምንም አይነት ክፍያ አልጠይቅም አልቀበልምም 2ኛ: ተማሪዎቻቹህ (ኪታብ የሚቀሩት) ከ20እና 30 በላይ ከሆኑ ነውየማስቀራቸው የደርስ አይነቶች(ፈኖች) 1ኛ: የሀዲስኪታቦችን ከቲንንሾቹ እሰከ ትሊልቅቆቹ ድረስ 2ኛ:የዐቂዳህ ኪታቦችን ከቲነንሽ እሰከ ትልሊቅ እና ሸርህ (ማብራሪያ)ዎችን 3ኛ: ነህው: የአጅሩሚያን በየትኛውም ሸርህ ማብራሪያ እና ሙለሐቱል ኢዕራብን ከነሸርሁ እና ሙተሚማን ከነሸረሁ 4ኛ: ሙስጧለሁል ሀዲስ (የሀዲስ ህግን) ከመጀመሪያው እሰከ አልፊያ ተድሪቡራዊ እና የአዳብ ኪታቦችን እና ረቃኢቆችን አጠር አጠር አድርጌ አስቀራለውባስቀመጥኩት መስፈርት የምትስማሙ ከሆነ በዚህ አድራሻዬ ፃፉልኝ:@MehammedBati ወይም ስልክ ደውሉልኝ:0912201407/0910490405
    1,65018Open in Telegram
  • ፈዋኢድ

    11 Sept, 03:22

    ጥያቄ ለነፍሴና ለናንተ🕹ስልክህ ያለ ምንም ፓተርን/ፓስዎርድ ለጓደኞችህ ወይም ለቤተሰብ ያለ ፍርሀት ትሰጣቸዋለህን❓ አንቺስ እህቴ ትሰጫቸዋለሽ❓ መልሱ "አዎ" የሆነ ሰው በርግጥም ታድሏልመልስህ ለራስህ ያዘውና ይቺን የቁርአን አያህ ግን አስተውላት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 يَسْتَخْفُونَ مِنَ النَّاسِ وَلَا يَسْتَخْفُونَ مِنَ اللَّهِ وَهُوَ مَعَهُمْ إِذْ يُبَيِّتُونَ مَا لَا يَرْضَىٰ مِنَ الْقَوْلِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ بِمَا يَعْمَلُونَ مُحِيطًاከሰው ይደበቃሉ፡፡ አላህም እርሱ (በዕውቀቱ) ከእነሱ ጋር ሲኾን ከንግግር የማይወደውን ነገር (በልቦቻቸው) በሚያሳድሩ ጊዜ (ከእርሱ) አይደበቁም፡፡ አላህም በሚሠሩት ሁሉ (በዕውቀቱ) ከባቢ ነው፡፡
    1,65032Open in Telegram
  • ፈዋኢድ

    10 Sept, 05:18

    ዱኒያ ለጠበበቻቸው ሁሉ አፋጣኝ መፍትሄ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው መጠቀም አቃተን ۚ وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱመውጫን ያደርግለታል፡፡ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 .....وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ ከማያስበውም በኩል ሲሳየን ይሰጠዋል፡፡ይህ የምታዩት አያህ ሱረቱ አል_ጠላቅ 3ተኛ አያህ ላይ ይገኛል ከዚህ አያህ ቀድሞት የመጣው አያህ ምን እንደሆነ ያወቀ ሰው እና በደምብ አውቆት የሚጠቀምበት ሰው ወሏሂ ወቢላሂ ወተሏሂ ምንም አይቸግረውም ብልጡ ማለት ያ ሰው ነው በሁለቱም ሀገር የተድላ ህይወትን ይኖራልአሏህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን🤲
    1,7702311Open in Telegram
  • ፈዋኢድ

    9 Sept, 17:00

    ማንኛውም አይነት ከሸሪዓ ጋር የማይጋጩ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ፕላትፎርም ላይ ማግኘት ከፈለጉ Halal Jobsን ይቀላቀሉ!አዲስ ስራ ለሚፈልጉ፣ ስራ መቀየር ላሰቡና የተሻለ የስራ አማራጭ ለሚፈልጉ ሐላል ጆብስ ቤታቸው ነው። እንዲሁም ቀጣሪዎች የስራ ማስታወቂያቸውን በነፃ እንዲለቁበት በማሰብ የተዘጋጀ ፕላትፎርም ነው!ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!ቻናል👉 https://t.me/+o11elgtYyB80ODQ0
    TelegramHalal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎችየስራ ቅጥር ማስታወቂያዎን በነፃ እንድንለቅልዎ በ @HalalJobsEthbot በኩል ይላኩልን ሐላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!
  • ፈዋኢድ

    8 Sept, 17:46edited

    قال ذهبي العصر عبد الرحمن بن يحيى المُعلِّمي في مجموع رسائل التفسير- الأعمال الكاملة-(٧ / ٢٣٣)- الرسالة التاسعة- ما نصه: (وتدبر مواقع الإنابة في القرآن يقضي بأن بين الإنابة والتوبة فرقًا. فالتوبة تقتضي سبق مخالفة لها بال، والإنابة تصدق بالتوجه إليه سبحانه بعد غفلة، ولو بغير معصية).
  • ፈዋኢድ

    6 Sept, 18:24

    Share adergut
  • ፈዋኢድ

    6 Sept, 18:24

    ይህች ሰብብ ልትሆን ትችላለች ቁርዓን ለመቅራት የተቸገሩ ካሉ ከዉጪ የመጡ የአይን ሀኪሞቾ በነፃ
    2,46021Open in Telegram
  • ፈዋኢድ

    6 Sept, 18:24

    👁👁👁👁አስደሳች ዜናየአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል።👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሬ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፃላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።👉ለበለጠ መረጃ +251911599329 +251912410372 👉ይደውሉእባክዎ መረጃውን share ያድርጉ Telegram @cataract2026
    Image from a post by ፈዋኢድImage from a post by ፈዋኢድ
    17,9002Open in Telegram
  • ፈዋኢድ

    4 Sept, 16:12edited

    فوائد انتقيتها من الدرس الأول من تعليقات شيخنا الدكتور محمد الإسحاقي على الموقظة للحافظ الذهبي، وللدكتور عناية بهذا الكتاب تمتد لنحو عشر سنوات.
    1,600file3Open in Telegram
  • ፈዋኢድ

    4 Sept, 08:35

    ይሄ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ የፃፈላት የትብብር ደብዳቤ ነው ።
    2,700file621Open in Telegram
  • ፈዋኢድ

    4 Sept, 08:35

    🔴ህፃን ራህመትን እንታደጋት‼በተለያዩ የዳዕዋ እና የደርስ እንቅስቃሴዎች የምናውቃት አንድ እህታችን በቅርቡ የመጀመሪያ ልጇን አላህ ሰጥቷት የነበረ ቢሆንም ፤ በልብ ህመም የተነሳ ህፃኗ ተገቢውን ህክምና ካለገኘች ከ2 ሳምንታት ያልዘለለ ጊዜ እንደቀራት የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገልፆላታል!✈️ ከሀገር ውጪ ተገቢውን ህክምና ካገኘች መዳን እንደምትችል እና የተሻለ ተስፋ እንዳላት በህክምና ባለሙያዎች ተነግሮናል ።▫️ለህክምናው ብቻ የሚያስፈልገው ወጪ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ በመሆኑ ቤተሰቦቿ ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል።✨ ከአላህ በታች እኛም ቤተሰቦቿን ከጭንቀት ለማውጣት የእኛ አስርም መቶም ብር ወጋ አላትና የአቅማችንን እንረባረብላት ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።ይህንን አካውንት ተጠቀሙ 1000139136164 hamid mohammedለበለጠ መረጃ / TeleBirr 📞 +251924585748 📞 +251994247701
    Image from a post by ፈዋኢድImage from a post by ፈዋኢድImage from a post by ፈዋኢድ
    1,780811Open in Telegram
  • ፈዋኢድ

    3 Sept, 13:45

    forwarded from @merkezabumussa1

    3️⃣0️⃣ ቀዳሜ ነሐሴ 3️⃣0️⃣ 🟩🟩🟩🟩🟩🟩➡️ መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ የቁርአን ሂፍዝና የተርቢያ ማእከል በበጋና በክረምት በአዳሪ መርሀግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ ወንድና ሴት ተማሪዎችን የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 30 አጠና ተራ እፎይታ የገቢያ ማእከል በሚገኘው ትልቁ አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል ። ኢንሻአላህ➡️ በፕሮግራሙ ከተመራቂ ተማሪዎች የተለያዩ ማራኪ ዝግጅቶች ይጠብቋቹሀላ ።➡️ በፕሮግራሙም ላይ የተለያዩ መሻይኾችና ኡስታዞች አጫጭር ሙሐደራዎች ይኖሯቸዋል ።ተጋባዥ እንግዶች ⤵️➡️ሸይኽ ሙሐመድ አወል ባህርዳር ➡️ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
    Image from a post by ፈዋኢድImage from a post by ፈዋኢድ