Latest posts

Addis Ababa City Government Bureau of Justice
22 Sept, 10:07
https://youtube.com/shorts/FtxE2ZSNX34?feature=shareYouTubeከ40ሺ-1ሚሊየን ያስቀጣል #habesha #ebs #duetራዕይበ2022 በኢትየጵያ የፍትህ ተቋማት ተምሳሌት ሆኖ ማየት ...
Addis Ababa City Government Bureau of Justice
15 Sept, 11:52
https://m.youtube.com/watch?v=DfDfMM2yUQw&pp=0gcJCYsCo7VqN5tDiggCQAE%3D
Addis Ababa City Government Bureau of Justice
15 Sept, 11:50
https://m.youtube.com/watch?v=DfDfMM2yUQw&pp=0gcJCYsCo7VqN5tDiggCQAE%3D
Addis Ababa City Government Bureau of Justice
10 Sept, 10:52

Addis Ababa City Government Bureau of Justice
9 Sept, 13:18
https://youtu.be/koaUJcbabCkYouTubeየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ የህብር ቀን የተዘመሩ የህብረት ዝማሬየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ የህብር ቀን የተዘመሩ የህብረት ዝማሬ Part-1 New music new year Addis Abeba justice bureau ራዕይ በ2022 በኢትየጵያ የፍትህ ተቋማት ተምሳሌት ሆኖ ማየት ተልህኮ ከተማ አስተዳደሩን እና የነዋሪውን መብት እና ጥቅም በማክበር እና በማስከበር…
Addis Ababa City Government Bureau of Justice
11 Aug, 13:20
https://youtu.be/4wVhK7Zh7OsYouTubeAddis Abeba justice bureauራዕይ በ2022 በኢትየጵያ የፍትህ ተቋማት ተምሳሌት ሆኖ ማየት ተልህኮ ከተማ አስተዳደሩን እና የነዋሪውን መብት እና ጥቅም በማክበር እና በማስከበር ንቃተ ህግ እንዲዳብር በማድረግ የህግ ተፈፃሚነት በማረጋገጥ ላቀ የፍትህ አገልግሎት መስጠት እሴት 1.ግልፅነት…1,410Open in Telegram
Addis Ababa City Government Bureau of Justice
3 Aug, 14:24

Addis Ababa City Government Bureau of Justice
19 Jul, 14:15

1,900Open in Telegram
Addis Ababa City Government Bureau of Justice
19 Jul, 14:15
አስደሳች ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ፍትህ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ባሳየው የላቀ አፈጻጸም እውቅና ማግኘቱን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው። የተገኘው ውጤትና የተሰጠው እውቅና በተቋሙ አመራሮች፣ ሠራተኞችና አጋር አካላት በተቀናጀ ጥረት የተመዘገበው በመሆኑ ለዚህ ስኬት ድርሻ የነባራችሁ አመራሮች፣ ሠራተኞች፣ አጋር አካላት እንዲሁም ለመላው ተገልጋዮቻችን እንኳን ደስ አላችሁ፣ ደስ አለን። ይህ እውቅና ወደፊትም የላቀ አገልግሎት በመስጠት የነዋሪዎቻችን እርካታ ለመጨመር ተጨማሪ መነሳሳት የሚፈጥር የሞራል ስንቅ እንደሆነ በማመን የሕግ የበላይነት ለማረጋገጥ በሚናደርገው ጥረት ሁሉም ተቋማትና ነዋሪዎቻችን ከጎናችን እንደምትሆኑ እምነታችን ፅኑ ነው።1,680Open in Telegram
Addis Ababa City Government Bureau of Justice
12 Jul, 15:46

Addis Ababa City Government Bureau of Justice
26 Jun, 11:26

1,900Open in Telegram
Addis Ababa City Government Bureau of Justice
26 Jun, 11:26edited
ማስታወቂያቀን ሰኔ 19 /2018የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የማህበራዊ ኃላፊነት፤ የማህበራዊ አገልግሎትና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ በተደራጀና ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመምራት የሚያስችል የአሰራር ሥርዓት የሚዘረጋ ሕግ አውጥቶ ተግባራዊ እያደርገ ይገኛል፡፡ በዚሁ ሕግ መሰረትም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከ142 በላይ በጎፈቃደኛ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት የሚሰጡ የሕግ ባለሙያዎች ጥሪ አስተላልፎ በ11ዱም ክፍለ ከተማ በማሰማራት ለከተማው ህብረተሰብ ዘርፈ ብዙ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት መስጠት ተችሏል፡፡ ቢሮውም ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ሲሰጡ ለቆዩ የህግ ምሩቃን ላበረከቱት በጎ ስራ የማበረታቻ የምስክር ወረቀት ሰጥቷል፡፡ አሁንም በሁለተኛው ዙር በ2018 በጀት ዓመት በክረምት ወቅት በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት (free legal aid service) በመስጠት ነዋሪዎችን ለማገልገል የምትፈልጉ የሕግ ምሩቃን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በሚያሰማራችሁ ክፍለ ከተማ ወይም ወረዳ አስተዳደር በመገኘት አገልግሎቱን ለመስጠት ፈቃደኛ የሆናችሁ ከሰኔ 25 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በየክፍለ ከተማው ፍትህ ጽህፈት ቤት ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ማሳሰቢያ፡ ለምዝገባ ስትመጡ ከዩኒቨርስቲ መመረቃችሁን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት እና መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል።አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ1,700Open in Telegram
Addis Ababa City Government Bureau of Justice
20 Jun, 17:41
https://aajs.gov.et/blogs/detail/153aajs.gov.etAddis Ababa City Government Bureau of Justice | NewsAccording to the Decree No. 64/2011 issued by the Addis Ababa City Administration to re-establish the executive bodies of the city and re-establish their powers and responsibilities, the Addis Ababa City Administration Prosecutor's Office has powers and duties1,450Open in Telegram
Addis Ababa City Government Bureau of Justice
20 Jun, 17:41
https://aajs.gov.et/blogs/detail/154aajs.gov.etAddis Ababa City Government Bureau of Justice | NewsAccording to the Decree No. 64/2011 issued by the Addis Ababa City Administration to re-establish the executive bodies of the city and re-establish their powers and responsibilities, the Addis Ababa City Administration Prosecutor's Office has powers and duties1,450Open in Telegram
Addis Ababa City Government Bureau of Justice
18 Jun, 16:34

1,800Open in Telegram
Addis Ababa City Government Bureau of Justice
18 Jun, 16:34

1,330Open in Telegram
Addis Ababa City Government Bureau of Justice
18 Jun, 16:33
በመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 እና አዋጁን ተከትሎ በወጡ መመሪያዎች አፈጻጸም ላይ ያተኮረ ዉይይት ተደረገ፡፡ በዉይይት መድረኩ የፍትህ፣ የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት፣ የሠላምና ጸጥታ፣ የቤቶች ልማትና አስተዳደር፣ የመልካም አስተዳደርና አቤቱታ ዘርፍ፣ የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ቢሮና በተዋረድ ያሉ የጽህፈት ቤቶቻቸው ስራ ኃላፊዎች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ በተገኙበት በመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የወጣ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር መመሪያ እንዲሁም በከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ የጸደቀ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጉዳዮች አቤቱታ ሰሚ ኮሚቴ የአደረጃጀት እና የአሰራር መመሪያ ቁጥር 164/2017 አፈጻጸም ላይ ያጋጠሙ ክፍተቶችና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ በዝርዝር ሁለት ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተደርጓል፡፡ በውይይቱም የሕግ ማቀፎቹ የዜጎች የንብረት የማፍራትን መብት በእጅጉ ያከበሩ ተያይዞም ምክንያታዊ ባልሆነ አኳኃን በየጊዜው ነዋሪዎች ላይ ጫና የሚያሳድረው የመኖሪያ ቤት ክራይ ዋጋ ቁጥጥር መደረጉ አስተዳደሩ በሺዎቹ በየግዜው በተለያዩ ሞዳሊቲዎች ለነዋሪዎች እያለማ የሚያቀርባቸው የቤት አማራጮችን ከመደገፍ ረገድና የኑሮ ጫና ከማረጋጋት አኳያ ከፍተኛ አበርክቶ እንዳለውም ተብራርቷል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በአፈጻጸም ወቅት ያጋጠሙ ውስንነቶችን በአከራይ ተከራይ፣ ተቆጣጣሪ አካል እና የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጉዳዮች አቤቱታ ሰሚ ኮሚቴ በመናበብ በዘርፉ ነዋሪዎች የሚፈልጉት
Addis Ababa City Government Bureau of Justice
16 Jun, 16:29

Addis Ababa City Government Bureau of Justice
16 Jun, 16:29

Addis Ababa City Government Bureau of Justice
16 Jun, 16:15
የትብብር ጥምረት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም ተገመገመ ። ።።።።።።።።።።።ፍትሕ ቢሮ ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ.ምበአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በሰው መነገድና ሰውን በህገወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀሎች ተከላካይ ትብብር ጥምረት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም የሰራቸውን ስራዎች ከፍትህ ቢሮ የተለያዩ የሥራ ክፍል የተወከሉ፣ ከትብብር ጥምረት አባላት ፣ ክ/ከተሞች እና የሚመለከታቸው አጋር ድርጅቶች በተገኙበት ግምገማውን አካሂዷል።በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ከሆፕ ፎር ጀስቲስ ካንትሪ ዳይሬክተር ወ/ሮ ሶስና ይርጋ ህገወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀልና የህፃናት ጉልበት ብዝበዛን መከላከል ከሁሉም ዜጋ እንደሚጠበቅ እና ችግሩን ለመቅረፍ በጊዜ የለኝም መንፈስ በጋራ መሰራት እንዳለበት አንስተዋል ። በአዲስ አበባ ፍትህ ቢሮ ሥር ያለው ትብብር ጥምረት ጽ/ቤት በኩል የሚሰሩ በርካታ ባለድርሻዎችን አቀናጅቶ በጋራ ከመሥራት ጀምሮ በተደራጀ ሁኔታ የተሻለ የህግ አደረጃጀትን በመፍጠር ከሌሎች አቻ ክልሎች ጋር ጭምር የተጀመሩ የቅንጅት ሥራዎች ለሌሎችም እንደ መልካም ተሞክሮ ልሆን የሚችል መሆኑን ገልጸዋል ።በፍትህ ቢሮ የትብብር ጥምረት ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ዮሐንስ ብርሃኑ በበኩላቸው ህገወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ከመከላከል ጀምሮ የሚሰሩ በርካታ ሥራዎችን መሥራት የመንግስት ግዴታ ብቻ ሳይሆን የብዙ ባለድርሻ አካላትም ተሳትፎ የሚጠይቅ መሆኑን አስታውሰው ይህን የዜግነት እና ሀገራዊ ሃላፊነት ከመንግስት ጋር ተደምረው እየሰሩ የሚገኙ
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.