gram news
AAU - Muslim Students Union channel avatar

AAU - Muslim Students Union

@aaumsu

This is the official channel of AAU-MSU. Group: @aaumsu_discussion Youtube: youtube.com/@aaumsu Twitter: x.com/aaumsu12 Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303 Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1 Email: aaumsu12@gmail.com

ProjectsENReligion

7,850subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • AAU - Muslim Students Union

    21 Sept, 17:05edited

    ለፍሬሽ ተማሪዎች!እንደሚታወቀው አብዛኞቹ ኮሌጆች የአንደኛ ሴሚስተር የትምህርት ክፍለ ጊዜ ይፋ እያደረጉ ይገኛል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ለአመታት ባደረገው ጥረት ከ2 አመት በፊት ጀምሮ በጁሙዓ ዕለት በዩኒቨርሲቲው የሚወጡ ሁሉም የትምህርት ፕሮግራሞች፤ ፈተናዎች፣ ላቦራቶሪዎች እና ሌሎች የመማር ማስተማር ተግባራት ከ05፡30 በፊት እንዲያልቁ እንዲሁም ከሰዓት ከ07፡30 በፊት እንዳይጀመሩ አቅጣጫ የወጣ በመሆኑ፤ ከዚህ መመሪያ በተቃራኒ በመሆን የወጣ ማንኛውም ፕሮግራም ካለባችሁ በ @Aaumuslimstudentsunion1 በፍጥነት እንድታሳውቁ እናሳስባለን።@aaumsu
    1,100168511Open in Telegram
  • AAU - Muslim Students Union

    21 Sept, 13:52edited

    #NOTICEADDIS ABABA UNIVERSITY OFFICE OF THE REGISTRARለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመኝታ አገልግሎት ፈላጊ ተማሪዎች በሙሉ: የመኖሪያ አድራሻቸው በሸገር ከተማ የሆኑ፣ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ ሆነው በከተማዋ ዳርቻ አካባቢ የሚገኙ አዲስና ነባር ተማሪዎች፣ በዩኒቨርሲቲው ያሉትን የመኖሪያ ክፍሎች አቅም እና ተገኝነት መሠረት በውድድር ለመመደብ የሚያስችል የመኝታ አገልግሎት ማመልከቻ በኦንላይን እንዲያቀርቡ ያስታውቃል። ስለሆነም የመኝታ አገልግሎቱን መጠቀም የምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች በተጠቀሰው ሊንክ በመግባት ማመልከቻችሁን በኦንላይን እንድታስገቡ ያሳውቃል። https://isims2.aau.edu.et/apply/dormitory
    1,26094Open in Telegram
  • AAU - Muslim Students Union

    20 Sept, 17:59

    #ሚሽካት ከበኒ ኢስራኢል ምድር ....ጧሉትና ጃሉት ክፍል 3 አሏህ ሱብሀነ ወተዓላ አንድን ሰው(ህዝብ) አምናለሁ ስላለ ብቻ አይተወውም። ይፈትነዋል። << ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን>>(ሱረቱል ዐንከቡት:2) ኢማን ውድ ነገር ነው —እንደ ወርቅ ነው። የወርቅ ዋጋው የሚታወቀው በእሳት ሲፈተን እንደሆነ ሁሉ የኢማን እውነተኝነትም የሚገለጠው በፈተና ጊዜ
    1,36054311Open in Telegram
  • AAU - Muslim Students Union

    20 Sept, 17:16

    #ሚሽካት ከበኒ ኢስራኢል ምድር ....ጧሉትና ጃሉት ክፍል 3 አሏህ ሱብሀነ ወተዓላ አንድን ሰው(ህዝብ) አምናለሁ ስላለ ብቻ አይተወውም። ይፈትነዋል። << ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን>>(ሱረቱል ዐንከቡት:2) ኢማን ውድ ነገር ነው —እንደ ወርቅ ነው። የወርቅ ዋጋው የሚታወቀው በእሳት ሲፈተን እንደሆነ ሁሉ የኢማን እውነተኝነትም የሚገለጠው በፈተና ጊዜ
    1,08052Open in Telegram
  • AAU - Muslim Students Union

    19 Sept, 18:33

    #ሚሽካት ከበኒ ኢስራኢል ምድር ....ጧሉትና ጃሉት ክፍል 2 የኢስራኢል ልጆች ለነብያቸው በአላህ መንገድ እንደሚዋጉ ቃል ቢገቡም ፈተናው በእውነት ሲመጣ ግን በዚያ ቃል መጽናት አልቻሉም። <<فَلَمَّا كُتِبَ عَلَيْهِمُ الْقِتَالُ تَوَلَّوْا إِلَّا قَلِيلًا مِّنْهُمْ ۗ وَاللَّهُ عَلِيمٌ بِالظَّالِمِينَ>> <<በእነርሱ ላይ መዋጋት
    1,390184Open in Telegram
  • AAU - Muslim Students Union

    18 Sept, 18:54

    ትምህርት ቅንጦት አይደለም ~ ያ ኡመተል ኢስላም! ልጆችህን ትምህርት አስተምር። ካልሆነ ግን በገዛ ምድርህ ባይተዋር ትሆናለህ። ካልሆነ ግን ሌላው በተቋም እና በመዋቅር ሲዋጋህ አንተ በለቅሶ ነው የምትከላከለው። ካልሆነ ግን በገዛ ቀየህ ላይ "የእስላም አገሩ መካ፣ የአሞራ አገሩ ዋርካ" ይተረትብሃል። ካልሆነ ግን ግብር የምትከፍልበት ተቋም የምትወገርበት ዱላ ይሆናል። ካልሆነ ግን ለሚደርስብህ መድሎና መገለል ምላሽህ ለቅሶ ብቻ ይሆናል። ካልሆነ ግን መብትህን የምታገኘው ሌሎች ሰፍረው ለክተው በሚሰጡህ መጠን ብቻ ይሆናል። ካልሆነ ግን በአስተማሪነት፣ በሰራተኝነት በሚመጡ አካላት በገዛ ቀየህ ላይ የባህል ወረራ ይፈፀምብሃል። ማንነትህ ይደባለቃል።አለመማር አንድምታው ብዙ ነው። አላስተምርም ካልክ ሚሽነሪ ገብቶ ልጆችህን በትምህርትና በጤና አገልግሎት ስም ይወስድልሃል። እነ ላጲሶ የሚሸነሪ ሰለባዎች ናቸው። አላስተምርም ካልክ ሴረኛ ፖሊሲዎችና ደንቦች እየተረቀቁ ከንግዱ ሴክተር ሳይቀር በካልቾ ትባረራለህ። አላስተምርም ካልክ ታሪክህን እያወላገደ፣ እምነትህን እያንጋደደ ለሚያጠለሽ አካል ቦታውን ትለቃለህ። አለመማር በጤናው፣ በፀጥታው፣ በአስተዳደሩ፣ ... ሴክተር የሚኖረው ክፍተት ከምናስበው በጣም የራቀ ነው። በዚህ ዘመን በስልኩ የተላከለትን መልእክት የማያነብ፣ የሰፈሩ አጥር ላይ የተለጠፈን ማሳሰቢያ የማያውቅ፣ ባንክ ቤት ገብቶ ስሙን መፃፍ አቅቶት ሰው የሚጠብቅ ወጣት ማፍራት እጅግ አደገኛ ነገር ነው። አስተምር ልጆችህን። በትምህርት ተቋማት ውስጥ ያሉ ችግሮችን ልጆችህን በማራቅ አትፈታቸውም። አንተ ራስህን
    1,81020115222Open in Telegram
  • AAU - Muslim Students Union

    18 Sept, 08:26

    ወደ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ አዲስ ተማሪዎች፦ከላይ የተቀመጠው መረጃ የየዩኒቨርሲቲ ጀመዓዎችን መረጃ የያዘ ሲሆን በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ስለ ዩኒቨርስቲዎቹ፤ ጀመዓዎች እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች መጠየቅ ትችላላችሁ።አላህ ለስኬት መሠረት የሆነን ቆይታ ያድላችሁ።©EHEMSU @aaumsu
    Image from a post by AAU - Muslim Students UnionImage from a post by AAU - Muslim Students Union
    1,74016621Open in Telegram
  • AAU - Muslim Students Union

    17 Sept, 13:30edited

    ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን:-በመጀመሪያ የአላህ ሰላም እዝነት እና ረድዔት በእናንተ ላይ ይሁን። ምስጋና ሁሉ ሁሉንም ችግር አልፋችሁ በውጤት ለእዚህ ስኬት እንድትበቁ ላስቻለው ጌታችን አላህ የተገባ ይሁን። እንደ አንድ ሰውነት ሆነን እንድንደጋገፍ እና እንድንረዳዳ ባስተማሩን አዛኙ ነብይ ላይም የአላህ ውዳሴ እና ሰላም ይስፈን።የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ሙስሊም እህት ወንድሞቹን በኢስላማዊ ፍቅር እና እንክብካቤ አቅፎ ለማስተናገድ ዝግጅቱን አጠናቋል። ስለሆነም እናንተ እህት ወንድሞቻችን ከምንም በላይ ከደም በላይ የሚያጋምደንን የኢስላም እህት ወንድማማችነት በማሰብ ማንኛውም የምትፈልጉትን መረጃ እና እገዛ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በኩል ትጠይቁ ዘንድ እንጠይቃለን።📌 AAU MUSLIM STUDENTS UNION - 0909524252Main and FBE Campus 📌 አሊፍ ሓጂ - Main Campus - 0955942642AAiT (5 Kilo) Campus 📌 ሙሐመድ አብራር - AAIT - 09534424234 Kilo Campus 📌 አይመን ሙሐመድ - 4kilo - 0977207747Sefere Selam Campus 📌 አብዱልዓዚዝ ዩሱፍ - s.selam campus - 0951907014
    TelegramAAU - Muslim Students UnionThis is the official channel of AAU-MSU. Group: @aaumsu_discussion Youtube: youtube.com/@aaumsu Twitter: x.com/aaumsu12 Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303 Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1 Email: aaumsu12@gmail.com
    2,2501291Open in Telegram
  • AAU - Muslim Students Union

    17 Sept, 06:46

    Don't forget to bring A4 size paper and pencil for the consultation. 🔖Thursday Sep 17, morning at 3:00 LT.
  • AAU - Muslim Students Union

    17 Sept, 06:04

    ደጋግሜ ብየዋለሁ የሆነ ተቋም መብታችሁን ቢነፍግና ቢከለክል ምን ልታደርጉ ነው? ልትሸሹ?! ልትተዉ?! ሌላ ቦታ፤ ሌላ ሀገር፤ ሌላ ተቋም፤ ሌላ ዩኒቨርስቲ ልትፈልጉ?!!!! አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ኒቃብ ይከለክላል ወይ? ኒቃብ የማይከለከልበት ዩኒቨርስቲ የቱ ነው? ሶላትስ? ጀለብያስ? ቁርዓንስ? ሌላም ሌላም እያሉ የሚጠይቁ ብዙ ናቸው። የእኔ ጥያቄ ደግሞ ከላይ እንዳልኩት እዚህ ስለተከለከለ ጅቡቲ ወይንም ሴኔጋል ሄዳችሁ ልትማሩ ነው?!ሰዎች፦ ኢትዮጵያኮ ሀገራችሁ ናት። እነዚህም ተቋማት በእናንተ ግብር እና ላብ የተገነቡ ናቸው። ሌላው ቢቀር በበደል ላይ እንዲዘወተር ስላደረጋችሁ በአላህ ፊት እንጠየቃለን ብላችሁ አታስቡም?! እስልምና ደግሞ ሀይማኖታችሁ ነው። በር ላይ ጥለነው የምንገባው ሀይማኖት አይደለም። እንድንኖረው ነው የታዘዝነው። እንኖረዋለንም።ቀደምቶች ባደረጉት ትግል አሁን ላይ ያለው ሁኔታ የተሻለ ቢሆንም አሁን ያለው ሁኔታ እንዲፀና፤ የተሻለ ጊዜም እንዲመጣ መትጋት ግዴታችሁ ነው። ያለፈው ትውልድ የከፈለው ዋጋ ለእናንተ አማና ነው። ቀጣዩ ትውልድ በተሻለ ይኖር ዘንድ ደግሞ እናንተም አማና አለባችሁ። በዚያ ልክ አስቡ። ሁላችንም መንገደኞች ነው። የዚህ አለም ሰዎች አይደለንም። ያማረች ዱንያን ሰርተን እናልፍ ዘንድ እናልም።©️@aaumsu
    2,220238522Open in Telegram
  • AAU - Muslim Students Union

    16 Sept, 19:30

    በቦሌ ቡልቡላ ከሚገኘው አንሷር መስጂድ ከተላለፈ የኹጥባ መልዕክት፦በቅርብ ቀናት ውስጥ የሚገኙት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በተለይም ምክንያቶች ሃይማኖታቸውን፣ የሃይማኖታቸውን ድንጋጌ እንዳይስፋፋ የሚገፉ፣ ከትምህርት ማዕከል ራሳቸውንም፣ ቤተሰቦቻቸውንም ሃገራቸውን እንዳይመጥኑ ከሚያደርጉት ጥረት፣ ከሚያደነቃፏቸው አካላት አላህ ሱብሃነ ወተዓላ እንዳያግዛቸው በምንችለው ነገር ሁሉ በሃሳባችን፣ በምክራችን እንዲሁም በዱዓችን እነሱን ማገዝ ይገባናል። ይህ በእኛ ላይ ትንሹ ግዴታ ነው።@aaumsu
    2,200video269Open in Telegram
  • AAU - Muslim Students Union

    15 Sept, 21:01

    AAU Muslim Students Union – ሕያው ምስክር
    2,08017551Open in Telegram
  • AAU - Muslim Students Union

    15 Sept, 20:59

    AAU Muslim Students Union – ሕያው ምስክር
    1,8301061Open in Telegram
  • AAU - Muslim Students Union

    15 Sept, 20:59

    ሕያው ምስክር - 2የጂማ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ትግል!አቅራቢ፦ሱደይስ አብዱረህማን (የጂማ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ አሚር)አዘጋጅ፦ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት !!@aaumsu
    1,600file822Open in Telegram
  • AAU - Muslim Students Union

    15 Sept, 19:00

    Don't forget to bring A4 size paper and pencil for the consultation. 🔖Thursday Sep 17, morning at 3:00 LT.
  • AAU - Muslim Students Union

    15 Sept, 19:00

    Don't forget to bring A4 size paper and pencil for the consultation. 🔖Thursday Sep 17, morning at 3:00 LT.
    Image from a post by AAU - Muslim Students UnionImage from a post by AAU - Muslim Students Union
  • AAU - Muslim Students Union

    15 Sept, 11:50

    የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 የትምህርት ዘመን በ Self sponsorship የተመዘገቡ ተማሪዎች ወደ የትምህርት መስኮች መግቢያ ነጥብን ይፋ አድርጓል።@aaumsu
    Image from a post by AAU - Muslim Students UnionImage from a post by AAU - Muslim Students UnionImage from a post by AAU - Muslim Students UnionImage from a post by AAU - Muslim Students Union
  • AAU - Muslim Students Union

    14 Sept, 14:19edited

    ለ2019 ዓ.ል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመደበኛው መርሃ ግብር ለመማር ቅበላ ላገኛችሁ የአንደኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች መስከረም 06 እና 07 2019 ዓ.ል በየተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓሶች በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ያሳውቃል፡፡ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ 1. የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውንና ኮፒ፣ 2. አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ 3. የማደሪያ ምድብ (Dormitory) ለተሰጣችሁ ብርድልብስና አንሶላ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ ያስታውቃል፡፡ 4. ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትኖሩ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው የተመደበላችሁን የመኝታ ክፍል የዩኒቨርሲቲውን የመግቢያ ፈተና በተፈተናችሁበት UGA2019…. ቁጥር በመጠቀም ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡ https://portal.aau.edu.et/NewStudents/DormitoryPlacement 5. በተጠቀሱት ቀናት (መስከረም 06 እና 07) ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚመጡ ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች እንዲሁም በቦሌ የአገር ውስጥ አውሮፕላን ጣቢያ ዩኒቨርስቲው ወደ አዲስ አበባ እና ቢሾፍቱ ወደሚገኙት ካምፓሶቻችን የትራንስፖርት አገልግሎት የሚያቀርብ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 6. ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ ሆኖ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎችና ዶክመንቶች ይዛችሁ ሪፖርት የምታደርጉት መስከረም 07 ቀን 2019 ዓ.ል መሆኑን ያሳውቃል፡፡ 7. ለሁሉም
    2,009124Open in Telegram
  • AAU - Muslim Students Union

    14 Sept, 11:13

    አል በያን - ቅ1.pdf
    1,870173321Open in Telegram
  • AAU - Muslim Students Union

    14 Sept, 07:42