gram news
Abay Bank channel avatar

Abay Bank

@abaybanksharecompany

Vision: To Become the First Bank of Choice Mission: Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders Core Values: Customer - Centricity Accountability Teamwork Employe

ProjectsENFinance

28,508subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Abay Bank

    13 Nov, 13:55

    የዓባይ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 9ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ የጥሪ ማስታወቂያ​የዓባይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 9ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጉባዔ ህዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ፓን አፍሪካ የስብሰባ አዳራሽ ይካሄዳል። ​ስለሆነም የባንኩ ባለአክሲዮኖች በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል። ​የጠቅላላ ጉባኤውን ዝርዝር አጀንዳዎች ለማግኘት የፌስቡክ ገጻችንን ይጎብኙ። 👉https://www.facebook.com/share/p/1Cc97VN1FK/የዓባይ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ
    2,090422Open in Telegram
  • Abay Bank

    13 Nov, 13:35

    በባንካችን ሲመነዝሩ ብዙ ያተርፋሉ!ከወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር የሚላክልዎን ገንዘብ ከዓባይ ባንክ ሲቀበሉ በፍጥነቱ ይደሰታሉ፤ በ10% ጉርሻው ይጠግባሉ፡፡🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ!የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
    2,24011Open in Telegram
  • Abay Bank

    13 Nov, 07:55

    የኅዳር 04/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን10% ጉርሻዎን ጨምረን ዛሬ 1 ዶላር #በካሽ ሲያመጡ በ180.9189 ብር እንገዛለን!ወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር በልባዊ ፍቅር በሚልኩልዎ ገንዘብ ላይ 10% ጉርሻ ጨምረን ወዲያውኑ በታላቅ አክብሮት እናስረክብዎታለን!🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ!ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
    2,94021Open in Telegram
  • Abay Bank

    13 Nov, 07:53

    ምቾት ላለው ግብይትዎ፣ ሃላል ካርድ አለኝታዎ!የሃላል ካርድዎን በሱቆች፣ ሬስቶራንቶችና የአገልግሎት መስጫ ተቋማት በሚገኙ የፖስ ማሽኖች ክፍያ ለመፈጸም እንዲሁም በኤቲኤም ማሽኖች 24/7 በመጠቀም ግብይትዎን ያቀላጥፉ፤ ቀንዎን በሐሴት ያሳልፉ!በደጅዎ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች የሃላል የክፍያ ካርድን በመውሰድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
    2,930video22Open in Telegram
  • Abay Bank

    12 Nov, 14:11

    Send More, Earn More!Maximize every transfer with Abay Bank. Whether you are receiving international remittances through our instant transfer agents, or exchanging foreign currency in person, you will immediately earn 10% BONUS credited directly to your Abay Bank account.Every dollar sent home goes further. Secure your 10% extra today!Download Abay MobileApp here 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app or dial to the USSD 812#Please follow/subscribe our Digital Media for more: 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaSource of Greatness!
    4,38013211Open in Telegram
  • Abay Bank

    12 Nov, 08:57

    የጽሑፍ ፈተና ጥሪ ማስታወቂያባንካችን ቀደም ሲል በCustomer Service Officer- II (CSO – II) ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ለሥራ መደቡ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን ለመለየት ቅዳሜ፣ ኅዳር 05 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጽሑፍ ፈተና ይሰጣል፡፡ በዚህ መሰረት፣ የተመደባችሁበትን ካምፓስ ለማወቅና ተጨማሪ መረጃዎች ለማግኘት የባንካችንን ድረ-ገጽ እንዲጎበኙ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡👉https://www.abaybanksc.com/wp-content/uploads/2026/11/Schedule-for-Test-Takers_-Abay-Bank_November-142026.xlsx👉https://www.abaybanksc.com/wp-content/uploads/2026/11/Test-Day-Guide-3.pdfመልካም ዕድል!ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
    5,26032105Open in Telegram
  • Abay Bank

    12 Nov, 06:38

    የኅዳር 03/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን10% ጉርሻዎን ጨምረን ዛሬ 1 ዶላር #በካሽ ሲያመጡ በ180.9134 ብር እንገዛለን!ወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር በልባዊ ፍቅር በሚልኩልዎ ገንዘብ ላይ 10% ጉርሻ ጨምረን ወዲያውኑ በታላቅ አክብሮት እናስረክብዎታለን!🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ!ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
    4,74032Open in Telegram
  • Abay Bank

    11 Nov, 11:00

    በተላከበት ፍጥነት ከ10% ጉርሻ ጋር እናደርሳለን!☑️ ዶላር፣ ☑️ ዩሮ፣ ☑️ ፓውንድ ወይም ☑️ ድርሃም ከውጭ አገር ሲላክልዎ ወይም በካሽ ይዘው ሲመጡ ለደንበኝነትዎ 10% ጉርሻ ይሸለማሉ።🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙየዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
    5,34031Open in Telegram
  • Abay Bank

    22 Sept, 11:43edited

    ከውጭ አገር ለሚላክልዎ ገንዘብ አስደሳች ጉርሻ !ወዳጅ ዘመዶችዎ ለበዓል ማድመቂያና ለፍቅራቸው መግለጫ ከውጭ አገር በፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን የሚልኩልዎን ገንዘብ ከዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ ምንዛሬ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ዶላር የ10 ብር ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ይቀበሉ፡፡🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ይሸለሙ!ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነው የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ይገበያዩ፡፡ መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱና ስልክዎ ላይ ይጫኑ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!የታላቅነት ርዕይዎን በዓባይ ባንክ ዕውን ያድርጉ!የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ይወዳጁ! 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
  • Abay Bank

    22 Sept, 08:07

    Your World Just in One Card!☕️✈️ From your morning coffee to booking a flight across the globe — your world just in one card.💳 With Abay Visa Card, you don't need a heavy wallet, just one card to unlock your world.​Tap into convenience, security, and global access wherever life takes you.To use Abay Mobile Banking Service seamlessly, please download the app 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app or dial to 812#For a variety of our banking services, instant financial information, and new vacancy announcements please follow/subscribe our Digital Media. 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaSource of Greatness!
    1,990211Open in Telegram
  • Abay Bank

    22 Sept, 06:08

    የመስከረም 12/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመንበፈጣንና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን ይላኩ፤ በዓባይ ባንክ ​በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ተጨማሪ ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይቀበሉ!ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
    1,94031Open in Telegram
  • Abay Bank

    21 Sept, 13:51

    ለታማኝ ደንበኝነትዎ ጉርሻ አለዎ!እርስዎ እኛን መርጠው ከባሕር ማዶ በፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን የሚላክልዎን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ ምንዛሬ በተጨማሪ ለታማኝ ደንበኝነትዎ በእያንዳንዱ ዶላር የ10 ብር ጉርሻ ከታላቅ ምስጋና ጋር ይቀበሉ፡፡ከእኛ ጋር ለመሥራት ስለመረጡ እናመሰግናለን!🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ!ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነው የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ይገበያዩ፡፡ መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱና ስልክዎ ላይ ይጫኑ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!የታላቅነት ርዕይዎን በዓባይ ባንክ ዕውን ያድርጉ!የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ይወዳጁ! 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
    2,600221Open in Telegram
  • Abay Bank

    21 Sept, 09:03

    ጥረትዎን ወደ ፍሬ፣ ህልምዎን ወደ እውነታ ይለውጡ!Unite.et የወገናቸውን ኑሮ ለመደገፍና ጥሪት ለመቋጠር ሌት ከቀን ለሚታትሩ ኩሩ ኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ የፋይናንስ አጋር!ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው Unite.et ሁለገብ የባንክ አገልግሎት፣ ከእጅዎ መዳፍ ሳይለይ የዓለምን ጫፎች ያገናኝዎታል።🕒 በቀን 24 ሰዓት፣ በሳምንት 7 ቀን፣ 🌐 ከየትኛውም የዓለም ክፍል፣ 📲 በቀላል እና ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ያገለግልዎታል!ዓባይ ባንክ የታላቅነት ጉዞዎ እውን እንዲሆን ሁልጊዜ ከጎንዎ ነው!ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነው የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ይገበያዩ፡፡ መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱና ስልክዎ ላይ ይጫኑ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ይወዳጁ! 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
  • Abay Bank

    21 Sept, 07:03

    የመስከረም 11/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመንበፈጣንና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን ይላኩ፤ በዓባይ ባንክ ​በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ተጨማሪ ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይቀበሉ!ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
  • Abay Bank

    21 Sept, 05:01edited

    https://www.abaybanksc.com Source of Greatness!
  • Abay Bank

    20 Sept, 04:23

    https://www.abaybanksc.com ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
    3,21071Open in Telegram
  • Abay Bank

    19 Sept, 08:58

    Sending Money Home Made Simple!With bank-grade security and instant delivery to bank accounts or mobile wallets, your hard-earned money arrives home in seconds.Use our instant and reliable international money transfer agents: Dahabshiil, Western Union, MoneyGram, Ria, Remitly, Thunes, Shift, URemit, EthioDash and Sitti Express to send money home in no time with #10Birr incentive added on every Dollar you send!To use Abay Mobile Banking Service seamlessly, please download the app 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app or dial to 812#For a variety of our banking services, instant financial information, and new vacancy announcements please follow/subscribe our Digital Media. 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaSource of Greatness!
    3,590631Open in Telegram
  • Abay Bank

    19 Sept, 05:58

    የመስከረም 09/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመንበፈጣንና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን ይላኩ፤ በዓባይ ባንክ ​በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ተጨማሪ ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይቀበሉ!ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
    3,370521Open in Telegram
  • Abay Bank

    18 Sept, 11:11

    ፍጥነቱ፣ አስተማማኝነቱ፣ ጉርሻው . . . ሁሉም ማስደሰቱ!ከባሕር ማዶ በፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን የሚላክልዎን ገንዘብ ከዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ ከፍተኛ ዕለታዊ ምንዛሬ ከማግኘት በተጨማሪ በእያንዳንዱ ዶላር የ10 ብር ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ይቀበሉ፡፡🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ!ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነው የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ይገበያዩ፡፡ መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱና ስልክዎ ላይ ይጫኑ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!የታላቅነት ርዕይዎን በዓባይ ባንክ ዕውን ያድርጉ!የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ይወዳጁ! 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
    3,9301011Open in Telegram
  • Abay Bank

    18 Sept, 06:45

    ሱመያ- ከዓባይ ባንክ ለሴቶች የቀረበ የስኬት ቁልፍ፣ የታላቅነት አጋር !ሴቶች በኢኮኖሚ የታገዙና እንዲሆኑና እራሳቸውን በፋይናንስ እንዲያበቁ ሱመያ የሴቶች ከወለድ ነጻ የቁጠባ ሒሳብን ዓባይ ባንክ አመቻችቷል። የሸሪዓ ዕሴቶች እና መርሆችን ባከበረ መልኩ ገንዘብዎን በምቾት እና በአስተማማኝ ሁኔታ ይቆጥቡ።በሁሉም ቅርንጫፎቻችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በታገዙ ልዩ መስኮቶች እንዲሁም ለዚህ አገልግሎት ብቻ ተብለው ወደ ተከፈቱ ቅርንጫፎቻችን በመሄድ የሱመያ-የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ።ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነው የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ይገበያዩ፡፡ መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱና ስልክዎ ላይ ይጫኑ ወይም በUSSD በ812# ይደውሉ!የታላቅነት ርዕይዎን በዓባይ ባንክ ዕውን ያድርጉ!የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ይወዳጁ! 👉https://www.abaybanksc.com/socialmediaዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
    3,830741Open in Telegram
Download the series as CSV
A feedback bot for your channel — free

Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.

How it works →
Create the bot