gram news
ኢስላማዊ ግጥም channel avatar

ኢስላማዊ ግጥም

@abdul_fettah

telegram.me/abdul_fettah በአቡ ያሲር የተገጠሙ - የተለያዩ ኢስላማዊ ግጥሞች ወደ እናንተ የሚደርስበት ቻናል ነው"Join"አድርጋችሁ ተቀላቀሉኝ ማስተካከልን እንጂ ሌላን አልሻም !! @abdulfettahjemal

ProjectsENReligion

6,370subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ኢስላማዊ ግጥም

    22 Sept, 19:14

    🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
  • ኢስላማዊ ግጥም

    22 Sept, 08:38

    ታላቅ ምንዳ÷ ለበጎ ሰሪዎች‼️‼️‼️⭕️ ታላላቅና ብርቅዬ የሰለፍይ መሻይኾችና አሊሞች የተጋበዙበት ⭕️ አለም አቀፉ የዳእዋና ልዩ የኒያ ፕሮግራም1. የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2. ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3. ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4. ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8. ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ 10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11. ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባ 15. ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ… ከሀሮ
    Telegramበባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያበባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ) በኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር ስር ላለው ቢላል መስጅድ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ ንግድ ባንክ :-1000-742-45-45-45 አቢሲኒያ :- 245566778 ሂጅራ :- 100-927-373-0001 አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ ኡስማን
  • ኢስላማዊ ግጥም

    22 Sept, 04:57

    🔷ለሰለፍዮች ምክርዶክተር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ አስስልጢ - ሀፊዞሁሏሁ - እንዲህ ብለዋል :-"ሰለፍይ ወንድምህ ስህተት ከሰራ ፣ ለመውቀስ ወይም ለማዋረድ አትቸኩል። በምትኩ በጥበብ በምክር እና በትእግስት (እርሱ የሚስተካከልበትን መንገድ) መፍትሄ አፈላልግ። እንደ ሀዳድያ አትሁን።አንዳንድ ወደ ሱና የተጠጉ፣ ለእርሷ ጉጉት ያላቸው ሰዎች ይህ አካሄድ ከሰለፎች የመጣ መስሏቸው ፣ ሱና እና ሰለፎች በምን ላይ እንዳሉ ባለማወቃቸው ምክንያት ይህ የሰለፎች ጎዳና ነው ብለው በመጠርጠር በዚህ (ችግር) ውስጥ ወድቀው ይገኛሉ።ስለዚህ ወንድምህ ለእውነትና ለምክር ምላሽ ካልሰጠ ፣ ማስረጃህን ሰብስብና ጉዳዩን ለታመኑ የእውቀት ባለቤቶች አቅርብ ፣ እነርሱንም አማክር።"الرسالة خمسون النصيحة لطلاب العلم ص/١٩https://t.me/alateriqilhaqكن على بصيرة
  • ኢስላማዊ ግጥም

    22 Sept, 04:57edited

    በኢንሴኖ ከተማ አስተዳደር ወደ መናኸሪያ መግቢያ 50 ሜትር ገባ ብሎ
    Image from a post by ኢስላማዊ ግጥምImage from a post by ኢስላማዊ ግጥም
  • ኢስላማዊ ግጥም

    19 Sept, 04:55

    forwarded from @hussinassilty

    قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-:" وصاحبُ الهوى يَقبلُ مَا وَافقَ هَواهُ بِلَاَ حُجَةٍ تُوجبُ صِدُقَهُ، وَيَرُدُّ مَا خَالفَ هَواهُ بِلَاَ حُجةٍ تُوجِبُ رَدّهُ ".📚 منهاج السنة (٣٠٢/٦)
  • ኢስላማዊ ግጥም

    15 Sept, 04:00

    🔴ስለ ሰይድ ቁጥብ 👇👇👇👇👇እውነትን ከሐቅ መነጸር ለመረዳትና ከስሜት የጸዳ ትክክለኛ የዐቂዳ እውቀት ለመጨበጥ እያንዳንዷን ክፍል በጥሞና ያንብቡ፦🔸 ክፍል 1፦ https://t.me/bahruteka/7683🔹 ክፍል 2፦ https://t.me/bahruteka/7684🔸 ክፍል 3፦ https://t.me/bahruteka/7695🔹 ክፍል 4፦ https://t.me/bahruteka/7702🔸 ክፍል 5፦ https://t.me/bahruteka/7710🔹 ክፍል 6፦ https://t.me/bahruteka/7716🔸 ክፍል 7፦ https://t.me/bahruteka/7723🔹 ክፍል 8፦ https://t.me/bahruteka/7728
    Telegramባህሩ ተካ - Bahiru Teka👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ ! ክፍል አንድ ሶሞኑን ሙሐመድ ሓሚዲን የእውቀት ቅርስ በሚል ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ስለ ሰይድ ቁጥብ የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርቦለት በጣም አሳፋሪ በሆነ ሁኔታ የነብያቶችን ክብር የሚያጎድፈውን የነብዩ ባልደረቦችን የሚያዋርደውንና የሙስሊሙን አለም ማህበረሰብ በግልፅ የሚያከፍረውን የሰይድ ቁጥብን ጥመቶች እንደ ተራ ጥፋት በመቁጠር ስሌት…
  • ኢስላማዊ ግጥም

    7 Sept, 20:02edited

    You will be forgotten as if you had never existedእንደ ሕልም ጭጋግ እንደ ውኃ አረፋ ማንነትህ ተዘንግቶ ስያሜህ ሲጠፋ መቼም እንዳልነበርክ አሻራህ ተፍቆ አስታዋሽ አይኖርም ግዜውን ጠብቆ✍አቡ ያሲር አብዱልፈታህhttps://t.me/abdul_fettah https://t.me/abdul_fettah
    1,83074Open in Telegram
  • ኢስላማዊ ግጥም

    31 Aug, 11:43

    👉 ቢዳዓ ከመጠጥ በላይ ያሰክራል !ኢኽዋኖች መርሐቸው እንደ አየሩ ፀባይ ይቀያየራል ። ወጥ የሆነ መርህ የላቸውም ። መለኮታዊው የህይወት መመሪያ የአላህና የነብዩ ንግግሮችና መመሪያዎች ለእነርሱ መርህ የሚሆኑት ከስሜታቸው ጋር ከገጠሙ ብቻ ነው ። ካልሆነ ቦታ የላቸውም ! እነርሱ የሚጋልቡበት የስሜት ፈረስ ወደ ሚፈልጉት የስልጣን እርከን ካደረሳቸው ሁሉ ነገር ሀላል ነው ። ሁሉ ነገር መስላሓ ነው ። ሁሉ ነገር ለእስልምና ሲባል ነው ። ምናልባት ያ ተግባር የእስልምናን መሰረት የሚንድ ቢሆንም እንኳን ! ለዚህ ነው በተለያየ ጊዜ በሸሪዓ ሚዛን ያልተመዘነ ንግግር የምንሰማውና ሸሪዓን የሚንዱ ተግባራቶችን የምናየው ። ሶሞኑን ጉዞውን ወደ ባሌ ያደረገው የሀገራችን የኢኽዋን መሪዮች ቡድን ትላልቅ ካላቸው መሪዮቹ ውስጥ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ይገኙበታል ። ይኸው ቡድን አብዛኛ ማህበረሰብ የሽርክ መናኻሪያ ያደረገውንና በአሁኑ ጊዜ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ እየተገነባ ያለውን የሶፍ ዑመርን ዋሻን ፕሮጀክት ከጎበኘ በኋላ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ባደረጉት ንግግር ከነብዩ በኋላ ነብይ ስለማይመጣ ዶ/ር አብይን ወልይ ብንለው ምን ትላላችሁ ሲል የተሰበሰበው ህዝብ በተክቢራ አጅቦ ወልይነቱን አፅድቋል ! ። ንግግሩን በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አዳምጡ : – https://drive.google.com/file/d/17fzkqAYx5JvC-V4XvqAi2a70bKEiCGg4/view?usp=drivesdk ኦሮምኛ የማትችሉ አስተርጉማችሁ ስሙት ። ገርሞ ገርሞ ይገርማል ። የትኛው ደስታ በዚህ ልክ እንዳሰከራቸው አናውቅም ። መጀመሪያ
  • ኢስላማዊ ግጥም

    27 Aug, 03:50

    🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታላላቅ የሰለፍያ #መሻይኾች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ #የonline የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ አርሂቡ ይላቹሀል።💺ተጋባዥ መሻይኾች1,ሸይኽ ሀሰን ገላዉ {ከባህር ዳር}2,ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ{ከስልጤ}3,ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ(ከባህርዳር)4,ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን አስ'ስልጢ (ከአዲስ አበበ)5,ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአዲስ አበባ)6,ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (ከኮምቦልቻ)
    Telegramየሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290ይህ ግሩፕ የተከፈተበት አላማ. በሀራ ከተማ አስተዳደር የሚገኘዉን የሰለፍዮችን መስጅድ #መስጅደል ፉርቃንን በተሻለና ባማረ ሁኔታ ለመገንባት ታቅዶ የተከፈተ ግሩፕ ነዉ። ስለሆነም በዚህ የተቀደሰ ተግባር የበኩላችሁን አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ስንል መልእክታችን ነዉ ባረከሏሁ ፊኩም። አካዉንት 👉ንግድ ባንክ 1000777145437 ያካዉንቱ ተጠሪዋች 1,ያሲን ሙሄዉ 2,ሰይድ ይማም
  • ኢስላማዊ ግጥም

    23 Aug, 03:57edited

    ⛔️ የመውሊድ እውነታ በግጥም የነቢዩ ውዴታ በሱና እንጂ በቢደዓ አይገለፅም!" | አጭር አማርኛ ግጥምወንድም አትሸወድ ለአህባሽ ብዥታ የሚያስፈልገው ለረሱል ﷺ ውዴታ ሱና መከተል ነው ሳይለቁ አንድ አፍታ🎙በዩቲዩብ ለመከታተል👇https://youtu.be/iBe31bc9TkU?si=WL6hy73yq0pv4oJ6አዘጋጅ✍ አቡ ያሲር ድምፅ 🎙 አቡ ሃሩንየቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/abdul_fettah https://t.me/abdul_fettah
    2,940video8Open in Telegram
  • ኢስላማዊ ግጥም

    22 Aug, 05:14edited

    ​🚨 ለጤናዎ ቅድሚያ ይሰጡ 🚨​ ዶ/ር ሸምሱ ሷቢር መካከለኛ ክሊኒክ ​በላቀ ሙያዊ ብቃትና በዘመናዊ ሕክምና መሣሪያዎች ታግዘን እርሶና ቤተሰብዎን ለማገልገል ዝግጁ ነን!​✨ የምናቀርባቸው አገልግሎቶች፡ 🔹 የ24 ሰዓት ሙሉ የሕክምና አገልግሎት 🔹 በረጅም ጊዜ ልምድና ሥልጠና ባካበቱ ባለሙያዎችና ስፔሻሊስት ዶክተሮች የሚሰጥ እንክብካቤ 🔹 ዘመናዊ የላቦራቶሪና የዲያግኖስቲክ ምርመራዎች​📌 ሥራ ጀምረናል! ​📞 ለቀጠሮና ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፡ 📱 0926447788​📍 ዶ/ር ሸምሱ ሷቢር መካከለኛ ክሊኒክ — ጤናዎ የታመነበት ቦታ!🌐 https://t.me/Drshemsu/103
    Image from a post by ኢስላማዊ ግጥምImage from a post by ኢስላማዊ ግጥም
  • ኢስላማዊ ግጥም pinned a photo

    19 Aug, 08:24

  • ኢስላማዊ ግጥም

    18 Aug, 19:52

    ስለ መውሊድt.me/abdul_fettah
    Image from a post by ኢስላማዊ ግጥምImage from a post by ኢስላማዊ ግጥምImage from a post by ኢስላማዊ ግጥምImage from a post by ኢስላማዊ ግጥም
    3,680229Open in Telegram
  • ኢስላማዊ ግጥም

    13 Aug, 19:40edited

    አታክብረው ይቅር (2)ከአባቱ በላይ አውቃለሁ ማለቱ ቡዳነት ነው አሉ ሰዎች ሲተርቱ✍️አቡ ያሲር_አብዱል ፈታህ 👇👇👇👇 https://t.me/abdul_fettah https://t.me/abdul_fettah
    3,130video16Open in Telegram
  • ኢስላማዊ ግጥም

    13 Aug, 19:34

    አጠር ያለች ግጥም ስለ መውሊድ🗞አታክብረው ይቅር..!!🗞መውሊድ ቢድዓ ነው ሱና እኮ አይደለም በኢስላም ተልዕኮ አስ-ተምሮው የለም✍️አቡ ያሲር_አብዱል ፈታህ 👇👇👇👇 https://t.me/abdul_fettah https://t.me/abdul_fettah
    3,010video11Open in Telegram
  • ኢስላማዊ ግጥም

    11 Aug, 06:42edited

    👂ቁርዓን የልብ ፈውስ ነው ። https://t.me/abdul_fettah
    2,680video10Open in Telegram
  • ኢስላማዊ ግጥም

    8 Aug, 07:18edited

    ||በሚያስፈልግበት ቦታ ጥንካሬን (ሺዳን) መጠቀም አስፈላጊ ነው !!🎙 ፈዲለቱ ሸይኽ : ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ (ሐፊዘሏህ)||ቴሌግራም ቻናል •━════✿🔰🔰✿════━• t.me/Bilal_Al_ghamassi t.me/Bilal_Al_ghamassi
    2,680video7Open in Telegram
  • ኢስላማዊ ግጥም

    4 Aug, 12:25edited

    https://t.me/abdul_fettah
    Image from a post by ኢስላማዊ ግጥምImage from a post by ኢስላማዊ ግጥም
  • ኢስላማዊ ግጥም

    28 Jul, 07:07edited

    በሕይወትህ ውስጥ አንዳንዴ በጨለማ የተዋጥከው የተቀበርክ መስሎህ ሊሆን ይችላል .. ነገር ግን አሏህ እንደ ዘር ዘርቶህ (ሊያበቅልህ) ሊሆን እንደሚችል አትርሳ .!! ✍️#bilal galleryhttps://t.me/abdul_fettah
    Image from a post by ኢስላማዊ ግጥምImage from a post by ኢስላማዊ ግጥም
  • ኢስላማዊ ግጥም

    24 Jul, 07:08

    🎤 ═ ❁ ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ ❁ ═ 📢✅ ውድና የተከበራችሁ የሱናህ ቤተሰቦቻችን ዕለተ ሰኞ 20/11/2018 ለኢሎስ ከተማ እና አከባቢዋ እንዲሁም በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ለምትገኙ ሙስሊሞች በሙሉ በፉርቃን መድረሳ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ማዘጋጀታችንን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን፦ ➴➷➘➴➴➴➴➴➴➴➊ኛ╰┈➢ ሸይኽ አብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)❷ኛ╰┈➢ ሸይኽ መህቡብ ከሳንኩራ (ሐፊዘሁላህ)❸ኛ╰┈➢ ሸይኽ ሰይፉላህ ከምስራቅ ስልጢ (ሐፊዘሁላህ)❹ኛ╰┈➢ ሸይኽ ዘይኑ ከመናከሪያ (ሐፊዘሁላህ)❺ኛ╰┈➢ ኡስታዝ አቡ ኑዕማን (ሐፊዘሁላህ)❻ኛ╰┈➢ ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ (ሐፊዘሁላህ)╰┈➢ ኢንሻ አላህ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ።
    TelegramKHALID_ASELEFYየጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!