gram news
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት) channel avatar

Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

@abu_umer1

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

ProjectsENReligion

7,390subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    22 Sept, 19:47

    forwarded from @mewedetulqulub

    ዛሬ ምትበድላት ሚስትህ ከአመታት በፊት እሷን ካላገባው ሞቼ እገኛለው ያልካት ሴት ናትኮአላህን ፍራ🙌https://t.me/MewedetulQulub
    44311Open in Telegram
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    22 Sept, 19:01

    🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    22 Sept, 18:25edited

    አጂብ እንዲህም ብሎ ፖስቶ ነበር!አላህ ሆይ ከተምዪእ ፊትና ጠብቀን🤲https://t.me/Abu_Umer1
    Image from a post by Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)Image from a post by Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    22 Sept, 18:05edited

    የአማርኛ መበላሸት ከሱና አያስወጣም የመንሃጅ መበላሸት ግን ከሱና ያስወጣልለእነዛ አድርሱላቸው🙌https://t.me/Abu_Umer1
    24571Open in Telegram
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    22 Sept, 18:04

    ሴትን ልጅ ለገንዘብ መፈለግ❌ሴትን ልጅ ለመልክ መፈለግ ❌ሴትን ልጅ ለዲኗ መፈለግ ✅https://t.me/MewedetulQulub
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    22 Sept, 16:46edited

    እንደው እኔማ ሚዲያ ላይ ሙተነቂብ ሴት ሳይ ተቃጥየ ነው ምሞተው። አላህ ይመልሳችሁ ሌላ ምን ይባላል… እናንተ እንኳ ሃያዕ ባታጡ…!https://t.me/Abu_Umer1
    330181Open in Telegram
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    22 Sept, 14:40edited

    كان إبراهيم النخعي رحمه الله إذا دخل عليه أحد وهو يقرأ في المصحف غطّاه.ኢብራሂም አን-ነኽዒ (رحمه الله) ቁርአንን እያነበበ ሳለ አንድ ሰው ወደ እርሱ ቢገባ፣ ቁርአኑንይሸፍነው ነበር።📚 مجموع رسائل ابن رجب (1/87)ይህ የሰለፎች አምልኮታቸውን ከሰዎች እይታ ለመጠበቅ የነበራቸውን ጥንቃቄ ያሳያል እኛ የት ነው ያለነው ሰው ካላየልን ሁላ ደስ አይለንምአሏህ ይዘንልን🤲🤲https://t.me/Abu_Umer1
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    22 Sept, 09:03

    📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወልይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም!🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184 ስም፡Saliha Hassen Endris🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ 📞 0945697003 📞 0943725521
    Image from a post by Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)Image from a post by Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)Image from a post by Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    22 Sept, 03:28

    ኢብሊስ በጣም ብዙ ሰራዊት አለውከሰራዊቶቹ መካከል እሱ ዘንድ በጣም ተወዳጅ የሆነውባል እና ሚስትን የሚያጣላ ሰራዊት ነው።
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    22 Sept, 03:21

    የማለዳ ስንቅ https://t.me/Sakinah_Quran_Post
    468video1Open in Telegram
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    21 Sept, 19:44

    ውሻ ልብስህን ሙብተዲእ ደግሞ ቀልብህን ይነጅሳል
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    21 Sept, 18:48

    " ከራፊዳም ሆነ ከአይሁዳ ኋላ ቆሞ መስገድ..." ————— ታላቁ የሐዲስ ሊቅ #አል_ኢማም_አል_ቡኻሪ (ረሂመሁላሁ ተዓላ) የሚከተለውን ይላሉ፦❝...ከራፊዲ እና ከአይሁድ ኋላ ቆሞ መስገድ፣ በመካከላቸው ምንም አይነት ልዩነት እንዳለው አይታየኝም።እነሱ (ራፊዳዎች) ሰላም አይባሉም፣አይዘየሩም (አይጠየቁም)፣ምስክርነታቸው ተቀባይነት የለውም፣እርዳቸው አይበላም።❞📚 [ኸልቅ አፍዓል አል-ዒባድ (ገፅ:14)] @SemirEnglish
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    21 Sept, 16:51edited

    ~ሀራም ግንኙነት የሚገርመዉ እኮ..... ለአሏህ ታማኝ ያልሆነ ሰዉ ለአንተ ታማኝ ይሆናል ብለህ ማሰብህ ነዉ።
    547135Open in Telegram
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    21 Sept, 14:05

    በየቦታው ግሩፕና ቻናል እየከፈታችሁ ያልተገባና አላስፈላጊ ነገር እየፈጠራችሁ ማን አለብኝ በማለት ራሳችሁን ከማስቀደም በፊት ተጠንቀቁ።ይች እጃችሁ የምታደርገው ነገር ከአላህ ዘንድ ታስጠይቃችኋለች።የዲን ጉዳይ በስሜትና በግምት የሚያዝ ነገር አይደለም ሰዎችን መሰብሰብና ቻናል መክፈት ብቻ ኢልም አያደርገውም።እልቅ ተማሩ ከኡለማዎች ስር ጠጋ ብላችሁ ተማሩ ጅህላችሁን አራግፉ።የማታውቁትን ከመናገርና ከማስተላለፍ በፊት ጠይቁ አረጋግጡ እውቀት ካላችሁ ብቻ ተናገሩ።ማን አለብኝ ብሎ ራስን ማስቀደም ሳይሆን ምን አውቃለሁ ከማን ተማርኩ ይህን ነገር ለማስተላለፍ ማስረጃየ ምንድነው ብሎ ራስን መጠየቅ ይገባል።አላህን ፍሩ ዲን አማና ነው ሳትማሩ አትመሩ ሳታውቁ አትናገሩ።
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    21 Sept, 11:57edited

    بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِیمِበአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነውأَلَمْ نَشْرَحْ لَكَ صَدْرَكَ ۱۝ልብህን ላንት አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሀል)። 1وَوَضَعْنَا عَنْك زوِزْرَكَ ۲۝ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሀል። 2الَّذِي أَنْقَضَ ظَھْرَك ۳۝ያንን ጀርባህን ያደከመውን (ሸክም)። 3وَرَفَعْنَا لَكَ ذِکْرَكَ ۴۝መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሀል። 4
    51473Open in Telegram
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    21 Sept, 11:02edited

    ~ "በዛሬው በኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ከመግሬብ እስከ ዒሻዕ ለየት በሚል ቆይታችን ላይ ማንም መቅረት የለበትም" እየተደዋወላችሁ ባረከሏሁ ፊኩም©ኡስታዝ አቡ አብዱራህማን
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    21 Sept, 07:58edited

    ✍️ قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله : يخطب الرجل امرأة ملتزمة وهو غير ملتزم وتحب أن تتزوج به وتقول: لعل الله أن يهديه على يدي، وهذا عمل بمنتظر ما ندري، المنظور الذي أمامنا أنه غير ملتزم فإذا قالت: لعل الله أن يهديه على يدي، قلنا: ولعل الله
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    21 Sept, 07:55

    ✍️ قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله :يخطب الرجل امرأة ملتزمة وهو غير ملتزم وتحب أن تتزوج بهوتقول: لعل الله أن يهديه على يدي،وهذا عمل بمنتظر ما ندري، المنظور الذي أمامنا أنه غير ملتزمفإذا قالت: لعل الله أن يهديه على يدي، قلنا: ولعل الله أن يضلك على يديه كله متوقع،وكونك تضلين على يديه أقرب من كونه يهدي على يديك، لأن المعروف أن سلطة الرجل على المرأة أقوى من سلطتها عليه،وكم من إنسان يضايق الزوجة لما يريد حتى يضطرها إلى أن تقع فيما يريد دون ما تريد،وهذا شيء مشاهد مجرب،أهم شيء عندي أن نعرف أن الإنسان مكلف بما ينظر لا بما ينتظر.
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    21 Sept, 06:47

    forwarded from @abumuazhusenedris

    💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️☄️ የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️1. የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2. ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3. ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4. ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8. ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ 10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11. ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባ
    Telegramበባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያበባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ) በኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር ስር ላለው ቢላል መስጅድ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ ንግድ ባንክ :-1000-742-45-45-45 አቢሲኒያ :- 245566778 ሂጅራ :- 100-927-373-0001 አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ ኡስማን
  • Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

    21 Sept, 06:11

    ከሚስትህ ጋር አብረህ ስትቀራ ያለው feeling🤌🏻https://t.me/MewedetulQulub
    430video72Open in Telegram