gram news
Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን» channel avatar

Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

@abuabdurahmen

هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ https://t.me/abuabdurahmen

ProjectsARReligion

17,100subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    25 Sept, 13:38

    📢 ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም በቴሌግራም!— እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ምሽት መስከረም 15- 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።💺ተጋባዥ እንግዳችን፦🎙ኡስታዝ ሙሐመድ አል-ኪርማኒይ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ከዱና● ርእስ፦ የወጣቶች ሚና ኢስላምን በማሰራጨት ረገድ⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 በሱዑዲያ 8:40 በኢማራት 9:40 አይለፋችሁ!።#ሳምንታዊ_ሊቃእ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    25 Sept, 10:37

    👉 የሀራው ጉዳይ ጥንቃቄ ይፈልጋል ! ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን በሙሉ ሁሉም እንደሚያውቀው በቅርቡ በሀራ ሰለፍይ ወንድሞቻችን መካከል አለመግባባት ተፈጥሯል ። ከዛ በፊት በሀላባ ሰለፍዮች መካከልም የተፈጠረው አለመግባባት እልባት አላገኘም ። እንደዚህ አይነቶቹ አለመግባባቶች ሁሉንም ሰለፍዮች ያሳዘነ መሆኑ ግልፅ ነው ። የሶሞኑ የሀራው አለመግባባት ከመቀራረብ ይልቅ መራራቅ ፣ ከማጥበብ ይልቅ ወደመስፋት
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    25 Sept, 09:08

    forwarded from @bahruteka

    👉 የሀራው ጉዳይ ጥንቃቄ ይፈልጋል !ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን በሙሉ ሁሉም እንደሚያውቀው በቅርቡ በሀራ ሰለፍይ ወንድሞቻችን መካከል አለመግባባት ተፈጥሯል ። ከዛ በፊት በሀላባ ሰለፍዮች መካከልም የተፈጠረው አለመግባባት እልባት አላገኘም ። እንደዚህ አይነቶቹ አለመግባባቶች ሁሉንም ሰለፍዮች ያሳዘነ መሆኑ ግልፅ ነው ። የሶሞኑ የሀራው አለመግባባት ከመቀራረብ ይልቅ መራራቅ ፣ ከማጥበብ ይልቅ ወደመስፋት እየሄደ ነው ። ሀላባም ይሁን ሀራ ላይ የተፈጠሩ አለመግባባቶች በሰለፍዮች መካከል መሆኑ ግልፅ ነው ። አይደለም የሚል ካለ ማንኛው ከሱና እንደወጣ በመረጃ ግልፅ ማድረግ ይኖርበታል ። የሀራው አለመግባባት ደግሞ በመሻኢኾችና በተማሪዮቻቸው መካከል መሆኑ ልዩ ትኩረት እንዲሰጠው ያደርጋል ። በመሆኑም መሻኢኾቹም ሆኑ ተማሪዮቻቸው አላህን ፈርተው ከስሜት ርቀው ችግሩን በሰከነ መልኩ ለመፍታትና የሰለፍቶችን አንድነት ለመጠበቅ የሚችሉትን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ። አለመግባባቱ ከማንም በፊት ዳዕዋውን ይጎዳል ። ሁሉም ቆም ብሎ ቢያስተውል ለዚህ ዳዕዋ ሰለፎች የከፈሉትን መስዋእትነት አይቶ እኔ የሚለው ስሜት ራስን ከመውቀስ ጋር እንዲጠፋ ማድረግ በተቻለ ነበር ። አሁንም አረፈደም ። መሻኢኾች የተማሪዮቻቸውን ጥፋትና ስህተት ለማረም መንገዱን ከሰሎፎች ተሞክሮ መውሰድ የግድ ነው ። ይረዝምብኛል ባልል በጣም ብዙ ማሳያዎችን በጠቀስኩ ነበር ። ተማሪዮችም የመሻኢኾቻቸውን ስህተትና ጥፋት የሚሉትን በምን መልኩና እንዴት ማረም እንዳለባቸው ከሰለፎቻቸው በቂ ተምሳሌት አለላቸው ። ሁሉንም አንድ የሚያደርጋቸው የጋራ ነጥብ መከባበር ፣ መተዛዘን ፣ ስህተትን በስተትነቱ መስተካከል ያለበት መሆኑን ማመንና መንገዱን ወደ ቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ላይ አድርጎ ተሞክሯቸውን መጠቀም ነው ። በመሆኑም ሁለቱም የሱና ወንድሟሟቾች አላህን ፈርተው ከአሁኑ ሰአት ጀምሮ ምንም አይነት ነገሮችን የሚያባብሱ ነገሮችን ከመፃፍም ሆነ ከመናገር እንዲቆጠቡ በአላህ ስም እጠይቃለሁ ። ሌላው በየቦታው የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን ትፈታላችሁ ተብሎ ሀላፊነት የተጣለባችሁ የሀገራችን የሱና መሻኢኾች የሰለፍያን ዳዕዋ እንደ እሳት የሚበላውን የሰለፍዮችን አቅም የሚያዳክመውን ከአላህ እዝነት የሚያርቀውን አሳዛኝ አለመግባባት እንደሰደድ እሳት እየተዛመተ ሰለፍያን ከመብላቱ በፊት ቅድሜያ ሰጥታችሁ እንድትፈቱ ለዚህም የትኛውንም ዋጋ እንድትከፍሉ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ ። በመጨረሻም በየትኛውም አካባቢ በሰለፍዮች መካከል የተፈጠሩ አለመግባባቶች በአላህ ፈቃድ በአጭር ጊዜ ተፈተው ሰለፍዮች ወደ አንድነታቸው እንደሚመለሱ በአላህ ተስፋ እንድናደርግ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ ። ለዚህ አላማ የትኛውም ሰለፍይ የትም ሆኖ የሚችለውን እንዲያደርግ አደራ እያልኩ ከዚህ ሰአት ጀምሮ ከየትኛውም አለመግባባቱን ከሚያሰፉ ተግባሮች ተቆጥበን ወደ መግባባት የሚያደርሱ ሰበቦችን በማድረስ ተራ በተራ የሁሉም ሰለፍዮች የደስታ ብስራት የሚነገርባቸውን ቀናቶች እንጠብቅ እላለሁ ። አላህ ይረዳናል ሰለፍዮች አንድ ይሆናሉ ተውሒድና ሱና በሰለፍዮች ጥረትና በአላህ እገዛ የበላይ ይሆናሉ ።https://t.me/bahruteka
    Telegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    24 Sept, 14:36edited

    📌 የተፍሲር ደርስ ማስታወቂያ📚 የሚሰጠው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله-🎙በአቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ)🗂[ክፍል ~00/148](ሱረቱ አል-ሙምተሂነህ ❴ክፍል03❵pdf ኮፒ ሊንክ ለመግኘት ጠቅ ያድርጉ السعدي الجزء 030 pdf https://t.me/abuabdurahmen/10557 السعدي الجزء 029 pdf https://t.me/abuabdurahmen/12242 السعدي الجزء 28 pdf https://t.me/abuabdurahmen/14014 🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- አዳማ 01 ከጀማል መጋዘን ትንሽ ከፍ ብሎ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ዘውትር እሮብ ሐሙስ እና አርብ ከመግሪብ በኃላjoin #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
  • Live stream finished (26 minutes)

    24 Sept, 07:32

  • Live stream started

    24 Sept, 07:05

  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    24 Sept, 06:19edited

    በድጋሚ ታላቅ ብስራት በአዳማ ከተማኢብኑ ተይሚያ መርከዝ እና መድረሳ ለመጀመሪያ ዙር ለሴት እና ለወንድ ተማሪዎች በተመላላሽ መልኩ ለአንድ አመት የሚቆይ የኪታብ ሙቱኖችን ለማሰሀፈዝ ዝግጅቱን ጨርሶዋል ። ስለሆነም ተማሪዎቻችን ከዛሬ ጀምሮ ምዝገባ መጀመሩን አውቃችሁ በግዜ እንድትምዘገቡ ስንል እናሳስባለን ።ስልክ ቁጥር +251908286729 +251962963588መልእክቱን Share Share አድርጉት https://t.me/ibnuu_teymiyah
    Telegramየኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ቻናል (قناة (مسجد ابن تيميةበአዳማ ከተማ የኢብኑ ተይሚያህ መስጂድና መድረሳ ደርሶችና ፈዋኢዶች የሚለቀቅበት ቻናል
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    23 Sept, 19:43edited

    الدَّاعِيَةُ المُخْلِصُ لَا يَحْمِلُ ضَغِينَةً شَخْصِيَّةً بَلْ هَدَفُهُ هِدَايَةُ الخَلْقِ وَرَحْمَتُهُمْالطَّرِيقُ لَيْسَ مَفْرُوشًا بِالوُرُودِ بَلْ هُوَ طَرِيقُ الأَنْبِيَاءِ الَّذِي يَحُفُّهُ الِابْتِلَاءُ: صُدُودُ النَّاسِ وَإِيذَاؤُهُمْ: يُوَاجَهُ بـ الصَّبْرِ المُطْلَقِ، كَمَا أَوْصَى لُقْمَانُ ابْنَهُ: {وَأْمُرْ بِالْمَعْرُوفِ وَانْهَ عَنِ الْمُنْكَرِ وَاصْبِرْ عَلَى مَا أَصَابَكَ}. العَجَلَةُ وَاسْتِعْجَالُ النَّتَائِجِ: يُوَاجَهُ بِاليَقِينِ أَنَّ الِهِدَايَةَ بِيَدِ اللهِ وَحْدَهُ، وَأَنَّ مَسْؤُولِيَّةَ الدَّاعِيَةِ هِيَ البَلَاغُ فَقَطْ: {إِنْ عَلَيْكَ إِلَّا الْبَلَاغُ}. العُجْبُ وَالغُرُورُ بَعْدَ النَّجَاحِ: يُوَاجَهُ بِتَذَكُّرِ فِضْلِ اللهِ وَأَنَّ التَّوْفِيقَ لَمْ يَكُنْ بِشَطَارَةِ الدَّاعِيَةِ بَلْ بِمَحْضِ رَحْمَةِ اللهِjoin #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    22 Sept, 19:37

    ﴿ وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ ﴾ شرط﴿ يَجعَل لَهُ مَخرَجًا ﴾ وعد﴿ وَيَرزُقهُ مِن حَيثُ لا يَحتَسِبُ ﴾ مكافأة
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    22 Sept, 17:36

    الواحد إذا أصابه قلق وخوف شرَد عن الله، لكن إذا اطمَأَنّ أنِس بالله، فلذلك وطّن نفسك على السّكينة، لتأنس بالله جلا وعلا؛ فإذا أنِسْتَ بالله فتح عليك من حُسنِ التّعامل مع كُلّ شيء !الشيخ د. صـالح آل الشيخ -وفقه الله وسدّده-
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    22 Sept, 17:36

    قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله :-- قال تعالى: ﴿وَمَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِرُونَ﴾ سورة الأنفال الآية ٣٣ "فَأَخْبَرَ سُبحانه أنه لا يُعذّب مُستغفراً ، لأن الإستغفار يمحو الذَّنب الذي هو سبب العذاب ، فَيندفع العذاب". [ مجموع الفتاوى ٨/ ١٦٣]
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    22 Sept, 16:44

    اصبر على ما أعطاك اللّه من العلم،قال تعالى : {إِنَّا نَحْنُ نَزَّلْنَا عَلَيْكَ الْقُرْآنَ تَنْزِيلًا (23) فَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ وَلَا تُطِعْ مِنْهُمْ آثِمًا أَوْ كَفُورًا (24) } قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله : وقد يرِد على الإنسان سؤال في نفسه؛ حيث يقول: من المُتوقَّع أنه لما قال: {إِنَّا نَحْنُ نَزَّلْنَا عَلَيْكَ الْقُرْآنَ تَنْزِيلًا} أن يقول: فاشكر نعمة اللّه؛ لأن تنزيل القرآن عليه نعمة، فلماذا قال اللّه عز وجل: {فَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ وَلَا تُطِعْ مِنْهُمْ آثِمًا أَوْ كَفُورًا}؟ نقول: لأن تنزيل القرآن عليه عهدٌ وميثاقٌ أن يُبلِّغه إلى الأمة، وتبليغُه إلى الأمة يحتاج إلى صبر ومعاناة؛ لأنه سوف يُكذَّب، وسوف يُؤذَى على هذا الوحي، فيحتاج إلى صبر، ولهذا نقول لكل من منَّ اللّه عليه بعلمٍ : اصبر على ما أعطاك اللّه من العلم، ابذُل هذا العلم تعليمًا، ودعوة، وخُلُقًا، وأدبًا، وعبادة؛ لأن اللّه لم يُحمِّلك هذا العلم إلا سيسألك عنه يوم القيامة. وقوله: {فَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ}
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    22 Sept, 14:38edited

    ​📌 አዲስ ተከታታ ትምህርት​በአዳማ ከተማ በኢብኑ ተይሚያ መስጂድ​📚 ኪታቡ፡ ሱለሙ ዉሱል ኢላ ዒልሚል ዑሱል ✍️ አዘጋጅ፡ ሸይኽ ሃፊዝ ቢን አህመድ አል ሀከሚይ (ረሂመሁሏህ)🎙በአቡ አብድረህማን አብድቃድር (ሀፊዘሁላህ)​📅 የደርስ ቀናት፡ ዘውትር ሰኞ እና ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፡ ከመግሪብ እስከ ኢሻእ 📍 ቦታ፡ አዳማ ከተማ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ​📌 የዛሬው ትምህርት ክፍል (00/21) ​📖 የኪታቡን PDF ለማግኘት፡👇 https://t.me/abuabdurahmen/13759
    Image from a post by Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»Image from a post by Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    22 Sept, 09:27

    📌አዲስ ሙሓደራ🔹የሙሓደራዉ ርዕስ (( የነብዩ ምክር ለሴቶች እና ሴቶች በእስልምና መከበራቸው ))የተዳሰሱት ነጥቦች ፦- የሴች ክብር በቁርዓን - የሴች ክብር በሀዲስ - ከነቢዩ ምክር ለሴቶች - ​በአምልኮ እና በበጎ ስራ ላይ (ምክሮች)፦ የዲን ማዕዘናትን አጥብቆ መያዝ - ​በትዳር ሕይወት እና በመልካም አብሮነት (ግንኙነት) ውስጥ - የቤት እንክብካቤ እና ኃላፊነት -በመልካም ስነ-ምግባር እና ምላስን መጠበቅ እና ከመራገም መራቅ🎙 አቡ አብዱረህማን አብ ዱልቃዲር ኢብን ሐሰን (ሐፊዘሁሏህ)🔸በአዳማ ከተማ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ የተደረገ ሳምንታዊ የሴቶች ሙሓደራjoin #telegram ቻናል
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    21 Sept, 10:59

    ~ "በዛሬው በኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ከመግሬብ እስከ ዒሻዕ ለየት በሚል ቆይታችን ላይ ማንም መቅረት የለበትም" እየተደዋወላችሁ ባረከሏሁ ፊኩም
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    21 Sept, 05:14edited

    فليس لمعلم أن يخالف تلامذته على هذا، ولا لغير المعلم أن يأخذ أحدًا من تلامذته لينسبوا إليه على الوجه البدعي لا ابتداء ولا إفادة، وليس له أن يجحد حق الأول عليه وليس للأول أن يمنع أحدًا من إفادة التعلم من غيره، وليس للثاني أن يقول: شد إلي وانتسب لي دون معلمك الأول، بل إن تعلم من اثنين؛ فإنه يراعي حق كل منهما، ولا يتعصب لا للأول ولا للثاني، وإذا كان تعليم الأول له أكثر؛ كان رعايته لحقه أكثر.وإذا اجتمعوا على طاعة الله ورسوله وتعاونوا على البر و التقوى؛ لم يكن أحد مع أحد في كل شيء، بل يكون كل شخص مع كل شخص في طاعة الله ورسوله، ولا يكونون مع أحد في معصية الله ورسوله، بل يتعاونون على الصدق والعدل والإحسان، والأمر بالمعروف والنهي عن المنكر ونصر المظلوم وكل ما يحبه الله ورسوله، ولا يتعاونون لا على الظلم ولا عصبية جاهلية، ولا اتباع هوى بدون هدى من الله، ولا تفرق ولا اختلاف ولا شد وسط لشخص ليتابعه في كل شيء ولا يحالفه على غير ما أمر الله به ورسوله.وحينئذ فلا ينتقل أحد عن أحد إلى أحد ولا ينتمي
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    21 Sept, 05:14

    ذم التحزب والحزبيةقال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله في " الفتاوى " (18/13):وعلى المعلمين أن يكونوا متعاونين على الخير والتقوى كما أمر النبي صلى الله عليه وسلم بقوله: " مثل المؤمنين في توادهم وتراحمهم وتعاطفهم كمثل الجسد الواحد إذا اشتكى منه عضو تداعى له سائر الجسد بالحمى والسهر "...وليس لأحد من المعلمين أن يعتدي على الآخر، ولا يؤذيه بقول ولا فعل بغير حق؛ فإن الله تعالى يقول: { والذين يؤذون المؤمنين والمؤمناتِ بغير ما اكتسبوا فقد احتملوا بهتانًا وإثمًا مبينًا }.وليس لأحد أن يعاقب أحدًا على غير ظلم ولا تعدي حد ولا تضييع حق بل لأجل هواه؛ فإن هذا من الظلم الذي حرمه الله ورسوله، فقد قال الله تعالى فيما روَى عنه نبيُّه صلى الله عليه وسلم: " يا عبادي! إني حرمتُ الظلم على نفسي وجعلته بينكم محرمًا فلا تظالموا ".وإذا جنى شخص؛ فلا يجوز أن يعاقَب بغير العقوبة الشرعية، وليس لأحد من المتعلمين والأستاذين أن يعاقبه بما شاء، وليس لأحد أن يعاونَه ولا يوافقه على ذلك؛ مثل: أن يأمر بهجر شخص
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    20 Sept, 21:13

    ذكرتم -حفظكم الله- هل لهم مسلك صحيح في الدعوة السلفية، وهل هم في صفوف السلفيين، دعاة يرمون كل شخص بالتمييع لمجرد خطأ، ونرجو منكم التمثيل؟الرئيسية » الفتاوي » ذكرتم -حفظكم الله- هل لهم مسلك صحيح في الدعوة السلفية، وهل هم في صفوف السلفيين، دعاة يرمون كل شخص بالتمييع لمجرد خطأ، ونرجو منكم التمثيل؟لا داعي للتمثيل، لكن هذا موجود وأنتم تعرفونه! هذا أمر موجود ملموس لكم، تعرفونه تماما، لا شك أنه موجود ونسأل الله أن يقضي على هذه الفتنة، فإنها -والله- أضرت بالدعوة السلفية كثيرا، لا هنا فقط، بل في الدنيا كلها! فهذا مذهب جديد لا يعرفه أهل السنة: رمي أهل السنة بأنهم مميعون – يعني-: مبتدعة، وتقصُّد أهل السنة بالذات.وأنا لا أستبعد أن بين هؤلاء ناسا مدسوسين على المنهج السلفي وأهله، لأن هذا أمر معلوم قطعا من أساليب أهل الأهواء، أنهم يدسّون في صفوف المسلمين من يضلّلهم، ولا بدّ لهؤلاء أن يلبسوا لباس المنهج السلفي إذا كان الأمر يهم السلفيين.فأنت يجد كثيرا من أهل البدع يدّعون السلفية – بل يدّعونها
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    20 Sept, 21:13

    أحيانا يحصل بين بعض السلفيين خلاف في بعض المسائل، فما المسائل التي يخرج بها الرجل من السلفية وما الضابط في ذلك؟وما الضابط في ذلك؟إذا رجعنا إلى أحمد بن حنبل فإنه يصعب جدا علينا تطبيق المنهج الذي كان يسير عليه هو وأمثاله -رضي الله عنه ورحمه-لكن نحن في زمان اشتد فيه الضعف والانحطاط ومحاربة هذه الأحكام -ولو كانت صوابا- وكم أبطلوا من الأحكام على المستحقين أن يحكم عليهم بالبدع والضلال المبتدعين الذين عندهم كفريات لا بدع، إذا قلت فيه: مبتدع، قامت الدنيا وقعدت،وهذا دليل على غربة الإسلام وغربة سنة نبينا محمد عليه الصلاة والسلام، فأحمد بن حنبل يقول للرجل من أئمة الإسلام في الحديث والفقه والعلم فيتوقف في القول بخلق القرآن فيبدعه ويضلله، كما حصل للحارث -حكم عليه بالبدعة وحذّر منه- الحارث المحاسبي ويعقوب بن شيبة ممن توقفوا في القرآن هل هو مخلوق أو غير مخلوق بدّعه وضلّله، وأهل الحديث في عصره كلهم يؤيدونه ولا يخالفونه، إذا قال مثل هذا الكلام لا يعارضه أحد بل كلهم يقولون حق، كما أشار لذلك
  • Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

    20 Sept, 21:07

    ❁ ذكر الخطيب البغدادي أن أهل الكلام يسخرون من حملة السنة ورواتها، " ثم هو يفتخر على العوام بذهاب عمره في درس الكلام، ويرى جميعهم ضالين سواه؛ لانتسابه إلى القول بالعدل والتوحيد، وتوحيدُه إذا اعتُبر كان شرًكا وإلحادًا؛ لأنه يجعل لله من خلقه شُركاءً وأندادًا ". — شرف أصحاب الحديث/٤join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
    TelegramAbu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ https://t.me/abuabdurahmen