Latest posts

𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
22 Sept, 15:53edited
ሕይወት አስተማረችኝ……………7- በርታ፤ ጠንክርዱንያ ላይ ከመሥራትና ከመበርታት ዉጭ አማራጭ የለህም፡፡ የሚያበረታታህ ብታጣ እንኳን ራስህን አበርታ፡፡ ለራስህ ነዳጅ ሁን፣ ራስህን ግፋ፣ ራስህን ሸልም፣ ለራሰህ ተናገር፡፡ ሌላዉን እንደምትመክረው ሁሉ ራስህንም ምከር - ጎበዝ! በርታ! በል ራስህን፡፡ የሆነ ነገር ጀምረህ ሰዎች አይሳካልህም ቢሉህ ያ የራሣቸው፣ የግላቸው አስተያየታቸው መሆኑን አስብ፡፡ እነርሱ የራሣቸው አስተያየት እንዳላቸው ሁሉ አንተም የራስህ አቋም ሊኖርህ ይገባል፡፡ ያ አቋም የነርሱ ተቃራኒ መሆን አለበት፡፡ ንግግራቸዉን መስማት የለብህም፡፡ መስሚያህን ጥጥ አርገው፡፡ ንግግራቸዉን ሰማህ ማለት ምኞታቸዉን አሳካህ፣ ፍላጎታቸዉን አሟላህ፣ ግምታቸዉን አፀናህ፣ ለስንፍና እጅ ሠጠህ … ማለት ነው፡፡ ስለዚህ የራስህን ሀሳብ አንግስ እንጂ የነርሱን ሀሳብ አታሳካላቸው፡፡ አስተያየታቸዉን ወደ ሕይወትህ አታምጣ፤ በራስህ ላይ አትተግብር፤ ራስህን አታወናብድ፣ ራስህን አትረብሽ፡፡ ማንም የራሱንና የመሰለዉን አስተያየት መስጠት ይችላልና ተዋቸው፡፡ ራስህ ካላመንክበት በስተቀር በሰዎች አስተያየት መንገድህን አታቋርጥ፡፡ ከሀሳባቸው ከፍ በል፤ ከፍ ብለህም ብረር፡፡ መብረሪያ ክንፍህን እንዲቆርጡ፣ ወደታች እንዲጎትቱህ ዕድል አትስጣቸው፡፡ ሀሳባቸዉን ካላነሳህ፣ ንግግራቸዉን ካልሰማህ፣ አስተያየታቸዉን ካላዳመጥክ ይሳካልሃል፡፡ ማንም ቢናገርህ፣ ቢያሸማቅቅህና ቢስቅብህ እጅ አትስጥ፡፡ ይሰካልኛል በላቸዉን ያለድካም ተጓዝ፡፡ ትክክለኛው መስመር ላይ እያለህ ተው አይሳካልህም ቢሉህ “አልተዉም፤ ያ የናንተ
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
22 Sept, 07:37
7ኛ ዙር‼️ የአቡኪ ቴክ የሁለት ወር ኮርሶች ምዝገባ ተጀመረ!✅ === የዚህ ዙር ኮርስ የሚያካትተዉ፦ 👉Basic Computer Skill 👉HTML 👉CSS 👉Bootstrap 👉Javascript 👉React 👉Deployment 🎥Video Lessons + PDF Notes አሁን ላይ ገበያዉ ላይ በጣም ተፈላጊ የሆኑ ኮርሶች አካቶዋል። 50% ስፖንሰር የተደረገ ኮርስ ነዉ።ቀሪዉ ነፃ ሲሆን መመዝገቢያዉን
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
21 Sept, 18:28edited
ሀቅ ነዉ🤝@abukiweb
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
21 Sept, 07:31
7ኛ ዙር‼️ የአቡኪ ቴክ የሁለት ወር ኮርሶች ምዝገባ ተጀመረ!✅ === የዚህ ዙር ኮርስ የሚያካትተዉ፦ 👉Basic Computer Skill 👉HTML 👉CSS 👉Bootstrap 👉Javascript 👉React 👉Deployment 🎥Video Lessons + PDF Notes አሁን ላይ ገበያዉ ላይ በጣም ተፈላጊ የሆኑ ኮርሶች አካቶዋል። 50% ስፖንሰር የተደረገ ኮርስ ነዉ።ቀሪዉ ነፃ ሲሆን መመዝገቢያዉን
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
20 Sept, 16:15edited
በድርጅት ውስጥ በጣም የሚለፋ ሰው ሁሌም ሥራን እያስኬደ አይሆንም፤ አንዳንዴ ሥራን እያገደ ሊሆን ይችላል። «ያለእሱ አይሰራም» ብለህ ሁሉንም ነገር ለአንድ ሰው ከተውክ፣ እሱም «አትንኩኝ» ባይ ከሆነ፣ ችግሩ ሰውየው ብቻ ሳይሆን ሲስተሙ ነው። ጥሩ ሥራ አስኪያጅ ራሱ ሁሉንም ነገር አይሠራም፤ ሥራው ያለእሱም እንዲቀጥል ሲስተም ይዘረጋል። ከዚያም በሪፖርት ይከታተላል፣ ያስባል፣ ይወስናል። አንዳንዴ መሪው ገለል ማለቱ ድርጅቱን እንደማይጠቅም ሳይሆን፣ ድርጅቱ ያለእሱ በራሱ መሄድ መቻሉን ለማየት እድል መስጠት ነው። ጥሩ አስተዳደር = ጥሩ ሰው መፈለግ ብቻ ሳይሆን፣ ጥሩ ሲስተም መገንባት ነው። @Abukiweb
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
20 Sept, 07:32
አንዳዴ የዋህ ከሆንክ በግዜ ከገበያ በኪሳራ ልትወጣ ትችላለህ። ~ በሰፊዉ እመለስበታለሁ!
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
20 Sept, 03:59
forwarded from @abu_osman1
✅በትክክለኛው ቦታ ያልዋለ ጥረት ሁሉ ዋጋ አይሰጠውም ዋጋ ያልተሰጠው ጥረት ደግሞ ምንም ነው እንዲሁ ይባክናል ።ጉልበትህ፣ ጊዜህ ወይም ቅንነትህ ለማይገባው ቦታ ወይም ለማይረዳው ሰው ከተሰጠ አይመሰገንም ዋጋ ካላገኘ ደግሞ በከንቱ እንደፈሰሰ ውኃ ይባክናል።©


𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
19 Sept, 15:51
አንዳዴ የዋህ ከሆንክ በግዜ ከገበያ በኪሳራ ልትወጣ ትችላለህ። ~ በሰፊዉ እመለስበታለሁ!
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
19 Sept, 14:21
forwarded from @abukiweb
ኮምፒውተር ለሌላችሁ ብቻ‼️ቴክኖሎጂ መተዋወቅ ትፈልጋላችሁ ግን ስልክ ብቻ ነዉ ያላችሁ?Web Development ምን እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋላችሁ? ቀላል ይሁን ወይም ከባድ ማወቅ ትፈልጋላችሁ?አንድ ሀሳብ ላካፍላችሁ በጥሞና አንብባችሁ ወስኑ🛑Full Stack Web Development ማለት ምን ማለት ነው⁉️⁉️መልስ ይህ በደንብ አንብቡት✍👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abukiweb/335 https://t.me/abukiweb/335 👆👆👆👆👆👆👆👆👆ይህን አንብባችሁ ስትጨርሱ እርግጠኛ ነኝ ፁሁፉ ግልፅ ባይሆንላችሁም እንኳን ትንሽ ውስብስብ ትምህርት እንደሆነና ግዜ ፡ ትኩረት እና ከልብ የመነጨ ፍላጎት እንደሚያስፈልግ ግልፅ ነው!! ===========እና የብዙዎች ጥያቄ ወደሆነዉ ነጥቤ ስመለስ፦ ይህን ዉስብስብ ትምህርት በስልክ መማር ይቻላል ወይ⁉️⁉️⁉️⁉️
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
19 Sept, 10:27
ይህን የHTML Course የኮምፒዉተር ተማሪዎች የተማሩበት ሲሆን 8300 ተማሪዎች ተምሮበታል✅👇👇👇 https://youtu.be/qb93EjLQ46M?si=NmbVXVniYPE_27KTእንደነዚህ አይነት ኮርሶች ተመዝግባችሁ ለመማር 👇👇👇👇 t.me/abukiweb/2385መማር ለሚፈልግ ሼር✅ቻናሉ ለመቀላቀል👇 https://t.me/abukiweb
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
19 Sept, 03:24
forwarded from @abukiweb
ወጣትነትወጣትነት ማለት ምን ማለት ነው?ወጣትነት ጥንቃቄ የሚፈልግ በብልሀት የምናልፈው ልክ እንደፒስታ መንገድ መንገጫገጮች የሚበዛው የስኬት ወይም የውድቀት መንገድ ነው።ይህንን ፒስታ በፈለግነው ማርሽ፣በፈለግነው ፍጥነትና በፈለግነው ነዳጅ ልክ የምንሽከረከርበት ከሆነ ወይ ይገለብጠናል ወይ ይጥለናል ወይ ይከሰክሰናል ከባሰ ደሞ ይገለናል ነገር ግን በጥንቃቄ በሚፈለገው ፍጥነት መጠን፣በሚያስፈልገው ማርሽ ባላንስ አርገን ማለፍ ከቻልን በአላህ ፍቃድ የሚፈለገው ቦታ ላይ ይደረሣል።©LIJ_MUAZ
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
18 Sept, 17:19edited
7ኛ ዙር‼️ የአቡኪ ቴክ የሁለት ወር ኮርሶች ምዝገባ ተጀመረ!✅ === የዚህ ዙር ኮርስ የሚያካትተዉ፦ 👉Basic Computer Skill 👉HTML 👉CSS 👉Bootstrap 👉Javascript 👉React 👉Deployment 🎥Video Lessons + PDF Notes አሁን ላይ ገበያዉ ላይ በጣም ተፈላጊ የሆኑ ኮርሶች አካቶዋል። 50% ስፖንሰር የተደረገ ኮርስ ነዉ።ቀሪዉ ነፃ ሲሆን መመዝገቢያዉን𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️ pinned «7ኛ ዙር‼️ የአቡኪ ቴክ የሁለት ወር ኮርሶች ምዝገባ ተጀመረ! === የዚህ ዙር ኮርስ የሚያካትተዉ፦ Basic Computer Skill HTML CSS Bootstrap Javascript React Deployment Video Lessons + PDF Notes አሁን ላይ ገበያዉ ላይ በጣም ተፈላጊ የሆኑ ኮርሶች አካቶዋል። 50% ስፖንሰር የተደረገ ኮርስ ነዉ።ቀሪዉ ነፃ ሲሆን መመዝገቢያዉን…»
18 Sept, 17:16

𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
18 Sept, 03:45edited
አላህ ካለ ሰባተኛ ዙር የfrontend Web Development ኮርስ ምዝገባ ነገ ይጀመራል! ከሁለት ~ሶስት ወራት የሚቆየዉ ይህ የFrontend ኮርስ ከ Basic Computer Skill ጀምረን HTML , CSS ,JavaScript ,React.Js እንማራለን!! ~ በፈለጋችሁት ዘርፍ ትመዘገባላችሁ ኢንሻዓላህ! Share✅ Join👇 Abuki Tech Abuki Tech
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
17 Sept, 18:21edited
ያሳዝናል!«እነርሱ ጧት ጀምረው አልሸጡም፣ እኔ ግን ሽጫለሁ። ሂድ ከእነርሱ ዘንድ ግዛ» ብለው፣ ለእነርሱ የመጣውን ደንበኛ እንኳን ወደ ጎረቤታቸው ሱቅ የሚልኩ የቀደምት አበው ትውልዶች ቦታ፤«ያም ና! ወደኔ፣ ያም ና! ወደኔ!» እያሉ ከመንገድ ላይ የገዢን ልብስ የሚሳቡ፣ አልፎም ተጣልተው የሚደባደቡ፣ እርስ በርሳቸው የሚመቀኙ፣ አንዱ ሲከስር የሚደሰቱ፣ አንዱ ሲያተርፍ የሚከፉ ትውልዶች ተተኩ።አሏህ ሆይ፣ አስተካክለን! 🤲@abukiweb
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
17 Sept, 13:09edited
ማስታወሻ‼️ ~ ለ2019 እስቲ የራሳችሁ Telegram Saved ዉስጥ ከአላህ እርዳታ ጋር ማሳካት የምትፈልጉት እቅዶችን ፃፉዋቸዉ!! ከዛ pin አርጉት! በየ ሶስት ወሩ እራሳችሁ ፈትሹ! እራሳችሁ ገምግሙ!!አላህ እንዲያሳካላችሁ ዱዓም አርጉ! ~ እኛ እናቅዳለን የሚያሳካዉ አላህ ነዉ! ዝግጁ ናችሁ?አዉ👍 t.me/abukiweb
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
17 Sept, 09:59
የFrontend Web Developmnet ምዝገባ ነገ ይጀመራል። እዚህ ጠብቁኝ👇👇👇 t.me/Abdulkerim_WebDev/596
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
17 Sept, 07:38
forwarded from @abdulkerim_dev
የFrontend Web Developmnet ምዝገባ ነገ ይጀመራል።እዚህ ጠብቁኝ👇👇👇 t.me/Abdulkerim_WebDev/596
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
16 Sept, 16:44
ልካችን እንወቅ! ትልቅ ጥበብ ነዉ።
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ
16 Sept, 16:20
ልካችን እንወቅ!ትልቅ ጥበብ ነዉ።
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
