Latest posts

abumeamrmusa
22 Sept, 19:14
🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
abumeamrmusa
22 Sept, 11:40
forwarded from @alateriqilhaq
🔷ለሰለፍዮች ምክርዶክተር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ አስስልጢ - ሀፊዞሁሏሁ - እንዲህ ብለዋል :-"ሰለፍይ ወንድምህ ስህተት ከሰራ ፣ ለመውቀስ ወይም ለማዋረድ አትቸኩል። በምትኩ በጥበብ በምክር እና በትእግስት (እርሱ የሚስተካከልበትን መንገድ) መፍትሄ አፈላልግ። እንደ ሀዳድያ አትሁን።አንዳንድ ወደ ሱና የተጠጉ፣ ለእርሷ ጉጉት ያላቸው ሰዎች ይህ አካሄድ ከሰለፎች የመጣ መስሏቸው ፣ ሱና እና ሰለፎች በምን ላይ እንዳሉ ባለማወቃቸው ምክንያት ይህ የሰለፎች ጎዳና ነው ብለው በመጠርጠር በዚህ (ችግር) ውስጥ ወድቀው ይገኛሉ።ስለዚህ ወንድምህ ለእውነትና ለምክር ምላሽ ካልሰጠ ፣ ማስረጃህን ሰብስብና ጉዳዩን ለታመኑ የእውቀት ባለቤቶች አቅርብ ፣ እነርሱንም አማክር።"الرسالة خمسون النصيحة لطلاب العلم ص/١٩https://t.me/alateriqilhaqكن على بصيرة
abumeamrmusa
21 Sept, 07:59
ونعم بها من نصيحة
abumeamrmusa
21 Sept, 07:58



abumeamrmusa
21 Sept, 07:46
forwarded from @hussinassilty



abumeamrmusa
21 Sept, 07:21edited
🌹🌹ዶክተር ሼክ ሁሰይን ቢን ሙሐመድ ቢን አብደላህ አል-ሲልጢ (አላህ ይጠብቃቸው) “ለዕውቀት ፈላጊዎች ሃምሳ ምክሮች” በተሰኘው መልዕክታቸው ውስጥ እንዲህ ይላሉ፦ በሰላሳ አንደኛው ምክር ላይ፦ በምስጢር (በድብቅ) ድምፅ መቅዳት በዕውቀት ባለቤቶች (ዑለማኦች) ላይ ያለውን አደገኝነት፣ ከዚያም በመካከላቸው ጥፋትንና መለያየትን ለመፍጠር መጣርን አስመልክቶ፤ እውነተኛ የዕውቀት ፈላጊ ከዚህ አስነዋሪ ተግባር ሊርቅ ይገባል። በምስጢር በሼኮች ላይ ድምፅ የሚቀዱ ሰዎችን አይተናል፤ አላህ በዲን ላይ ያላቸውን ግንዛቤ (ፊቅህ) ቀምቷቸዋል። እናም ሼክ ረቢዕ አል-ማድኸሊ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፦ "ያለፈቃዳቸው በሼኮች ላይ ድምፅ የሚቀዳ ሰው፤ እርሱ ከሃዲ፣ ወራዳ፣ የማይታመንበትና በሰለፊዮች መካከል መለያየትን የሚፈልግ ፈታኝ (የብጥብጥ አጋፋሪ) ነው።"👇👇👇👇🌹🌹🌹🌿🌿🌿 https://t.me/abumeamrmusa https://t.me/abumeamrmusa


abumeamrmusa
20 Sept, 17:02edited
በሱና ሰው መካከል በአደባባይም ሆነ አልሆነም እንደ ሆኔታው ረድ መደራረግ ከድሮም ጀምሮ ያለ ነው አድስ ነገር አይደለም ።
abumeamrmusa
18 Sept, 07:43
forwarded from @ibn_habib_aselefy
🚿🕋የሕክምና ምክሮች (የጤና ምክሮች)።📌🔊 قال الإمام القحطاني-رحمه الله-✔️وَتَدَاوَ بِالْعَسَلِ الْمُصَفَّى، وَاحْتَجِمْ فَهُمَا لِدَائِكَ كُلِّهِ بَرْآنِ لَا تَدْخُلِ الْحَمَّامَ شَبْعَانَ الْحَشَا لَا خَيْرَ فِي الْحَمَّامِ لِلشَّبْعَانِ وَالنَّوْمُ فَوْقَ السَّطْحِ مِنْ تَحْتِ السَّمَا يُفْنِي وَيُذْهِبُ نَضْرَةَ الْأَبْدَانِ━════✿♦️♦️♦️✿════━• t.me/Ibn_Habib_Aselefy t.me/Ibn_Habib_Aselefy
abumeamrmusa
16 Sept, 17:24
forwarded from @aisabisl
👉👉ሰበርርርርር አይደለም የቅራአት ማስታወቂያ።السلام عليكم ورحمة الله وبركاته➸የቂራአት ተማሪ ምዝገባ ላይ ነን።📖 መርከዙ አት-ተዕሊም ONLINE የቁርኣን እና የክታብ ማዕከል 📖¶¶ ማዕከላችን በኦን_ላይን ከ ቃዒደቱ አል-ኑራኒየህ ጀምሮ እስከ ክታቦች ድረስ መቅራት የሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል።ትንሽ ክፍት ቦታ ስላለ መቅራት የምትፈልጉ እህቶች ፈጥናቹህ በመመዝገብ መቅራት የምትችሉ መሆናችሁን እናበስራለን ።የምንሰጣቸው ትምህርቶች ✅ አል-ቃዒደቱ አል-ኑራኒያ ለጀማሪዎች ✅ቁርኣን ነዞር ✅ቁርኣን ሂፍዝ ✅ቁርኣንን ሀፍዘዉ ሙራጀዓ ማድረግ ለሚፈልጉ ✅በተጨማሪም ለተማሪዎች የሚመጥን የተጅዊድ ትምህርት ✅የዐቂዳና አጫጭር የመንሀጅ ክታቦች ✅➸ኪታቡ የሚቀራው በምርጫችሁ ሁኔታ ሲሆን ግን ተደራጅታችሁ ነው።የትምህርቱ አሰጣጥ ሁኔታTelegramhttps://t.me/abumeamrmusa اتبع ولا تبتدع فقد كفيت ،!!!! القناة الرسمية لنشر دعوة السلفية لأبي معمر موسى بن رشاد السلطي اللهم ثبتنا على الحق!!
abumeamrmusa
16 Sept, 08:09
forwarded from @hussinassilty



abumeamrmusa
15 Sept, 07:06
forwarded from @ibn_habib_aselefy
🗓 🌴ከስብ(ስራ) ሐሯም ነው የሚሉ ሰዎች እንዳሉ።💡💡👌🕹 ከለተሞ ሰማይ ስር🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)🤲🎁 ረቢዐስ'ሳኒይ 3//1448🇸🇦||ቴሌግራም ቻናል፦ ━════✿💡🪴👇💡✿════━• t.me/Ibn_Habib_Aselefy t.me/Ibn_Habib_Aselefy
abumeamrmusa
12 Sept, 16:03
ጠብቀኝ ለማለት እህ እህ እህህህህህ እሚባለው የት ላይ ይመስላቾሃል ? ክክ ሰዉ እንደዛ ሲል እኔ በጣም ነው እሚትገርመኝ።
abumeamrmusa
12 Sept, 15:10
forwarded from @ibn_habib_aselefy
💐 هَدِيَّة شِعْر جَمِيلَة للمتزوجين والمريدين💡💡🔉 تزوجوا الولود، كذالك الودود،👌🔉 الأستاذ الشاعر، المشهور عبد المنان السلطي السانكري السلفي -حفظه الله تعالى ورعاه-━════✿💡🌴🌴💡✿════━• t.me/Ibn_Habib_Aselefy t.me/Ibn_Habib_Aselefy
abumeamrmusa
11 Sept, 18:50
ጠብቀኝ ለማለት እህ እህ እህህህህህ እሚባለው የት ላይ ይመስላቾሃል ?ክክ ሰዉ እንደዛ ሲል እኔ በጣም ነው እሚትገርመኝ።
abumeamrmusa
10 Sept, 16:54edited
🌺🌺በትንሳኤ ቀን (የቂያማ እለት) የመከራና የፈተና ባለቤቶች የነበሩት ሰዎች አጅራቸውን (ምንዳቸውን) ሲቀበሉ፤ በዱንያ ላይ በጤናና በምቾት የኖሩት ሰዎች በዱንያ ላይ ሳሉ ቆዳቸው በመቀስ ተቆራርጦ በነበረ ምኞታቸው ይሆን ነበር።🌺https://t.me/abumeamrmusa https://t.me/abumeamrmusaTelegramhttps://t.me/abumeamrmusa اتبع ولا تبتدع فقد كفيت ،!!!! القناة الرسمية لنشر دعوة السلفية لأبي معمر موسى بن رشاد السلطي اللهم ثبتنا على الحق!!
abumeamrmusa
10 Sept, 16:16

abumeamrmusa
10 Sept, 16:14
forwarded from @mhamdekiderkidobo

abumeamrmusa
10 Sept, 13:53
forwarded from @badratkhaier



abumeamrmusa
10 Sept, 12:01
forwarded from @ibn_habib_aselefy
⛰""""""""""فائدة""""""""🏕🔴🌴 الإنشاء وما يتعلق به،🤌🫴AGift for Lugga Students📌🔉 الأستاذ الشاعر، المشهور عبد المنان السلطي السانكري السلفي -حفظه الله تعالى ورعاه-━════✿💡🌴🌴💡✿════━• t.me/Ibn_Habib_Aselefy t.me/Ibn_Habib_Aselefy
abumeamrmusa
10 Sept, 06:50
አስተዋይ ሰው ማለት ~ዱንያን የተወ ሰው ነው ዱንያ እሱን ከመተው በፊት! ~ቀብሩን የሳመረ (ያጋገጠ) ነው ቀብር ውስጥ ከምግባቱ በፊት! ~ወዳጁን(አሏህን) ያስደሰተ ነው እሱን ከመገናኘቱ በፊት።https://t.me/abumeamrmusa https://t.me/abumeamrmusaTelegramhttps://t.me/abumeamrmusa اتبع ولا تبتدع فقد كفيت ،!!!! القناة الرسمية لنشر دعوة السلفية لأبي معمر موسى بن رشاد السلطي اللهم ثبتنا على الحق!!
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
