Latest posts

Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
22 Sept, 18:40edited
እዚያ ቅድስት በሚሉት ከተማ ውስጥ :- ጋለሞታ በየጥጋጥጉ፤ የዝሙት፥ የጭፈራ እንዲሁም የስካር ቤቶች ለቁጥር ያዳግታሉ። ቢሆንም ይሄ ቅድስናችንን አይነካም ብለዋል። ግን አንድ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም አምላኩን የሚያመሰግንበት መስጂድ ያረክሰናል ይሉናል። ወይ አክሱም!
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
22 Sept, 11:22edited
ለፈገግታ! ~ ከወሎ ወደ አዲስ አበባ የመጣች ሙስሊም ናት። ክርስቲያን ዘመዶቿ ልጃቸው ትምህርት ጨርሶ ተመርቆ ኖሮ ድል ያለ ድግስ አዘጋጅተዋል። እቤታቸው እንደገባች ግድግዳ ላይ የተሰቀለ "የእየሱስን" ምስል ተመለከተች። "ይሄ ነው የተመረቀው ልጃችሁ?" ብላ ጠየቀቻቸው። እሷ እንዴት ብላ የ"ፈጣሪያቸውን" ምስል ይሰቅላሉ ብላ ታስብ?እውነተኛ ገጠመኝ ነው። = ✏️Ibnu Muneworየቴሌግራም ቻናል፡- http://t.me/AbuMeryemNeja https://t.me/IbnuMuneworTelegramAbu Meryem Channel (የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል!)ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለአስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
22 Sept, 04:20
ለምትፈልገው ነገር ካልታገልክ ለምታጣው ነገር አትከፋ!
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
22 Sept, 03:11edited
ይህን ልጅ አስታወሳችሁት¿¡ ቻናሉን በተለያዩ ቻናሎች ሰርቆ ከማስተዋወቅ አልፎ ጭራሽ አሁን ለነጋዴዎች ምርትና አገልግሎት ማስተዋወቅ አልጀመረም! ለኔ የገረመኝ በምትፈልጉት ቻናል ያለው ነገር ነው! ጉድ እኮ ነው! ቻናሎችን እንዳለ ተቆጣጠራቸው ልበል?! ኧረ! ድፍረት! ምን አይነት አይን አውጣነት ነው ወገን! ደግሞ እዚህ ያላችሁ ልጁን በኔ ቻናል ማስታወቂያ እንዲሰራላችሁ ብትጠይቁ መጥቼ የስራችሁ የድርጅታችሁ



Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
21 Sept, 20:00edited
ትገርማላችሁ! በቀ የዚህ ቻናል ተከታታዮች አፈላችሁ አይደል? ማለቴ ቡና ወይም ሻይ ለማለት ነውስ! እና አብሽሩ ጠጡ!! አሁን የሆነ ትርጉም ልትሰጡት ነዋ!? ኧረ! ወገን ቡናው እንዳይቀዘቅዝ እየጠጣችሁ እንዴ!
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
21 Sept, 19:06edited
ሙስሊሙ ነጋዴ ፂማሙ ደላላ፣ ዋሽተህ እንዳትሸጥ፣አታለህ እንዳትበላ፣ አንተ በሰራሀው ኢሰላም እዳይጠላ፣ የቂያማ እለት ጉድህ እንዳይፈላ፣ኸይረዲን ሐሰን (ቶክቻው) ረሒመሁሏህ!
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
21 Sept, 19:02edited
ሰዎችን ስንወድም በምክንያት እንውደዳቸው።ውዴታችንም ድንበር ሳያልፍ በልክ ይሁን። ምክንያቱም አንድ ቀን አይታወቅምና በሆነ አጋጣሚ ልንጠላቸው እንችላለን።ልክ እንደዚሁም ስንጠላቸውም በምክንያት እንጥላቸው።ጥላቻችንም ድንበር ሳየልፍ በልክ ይሁን።ምክንያቱም አንድ ቀን አይታወቅምና በሆነ አጋጣሚ ልንወዳቸው እንችላለንና።!ምክንያቱም ለሰዎች ያለን ውዴታችንም ሆነ ጥላቻችን በልክና ድንበር ያላለፈ ከሆነ መውደድ ባለብንም ጊዜ ለመውደድ መጥላት ባለብንም ጊዜ ለመጥላት አንቸገርም። =✏️ወንድማችሁ:-አቡ መርየምየቴሌግራም ቻናል:- http://t.me/AbuMeryemNeja http://t.me/AbuMeryemNejaTelegramAbu Meryem Channel (የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል!)ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለአስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
21 Sept, 06:28edited
ማስታወቂያ!السلام عليكم ورحمة الله وبركاته!ውድና የተከበራችሁ የአቡ መርየም ቻናል ተከታታይ እህቶች ቁርኣን ከኑራኒያህ ጀምሮ በተጅዊድ ለእናንተ በሚመቻችሁ ሰዓት በ Online በቴሌግራም ወይም በኢሞ የመቅራት ሙሉ ፍላጎት ያላችሁና ዝግጁ የሆናችሁ እህቶች ካላችሁ በውሰጥ መስመር አናግሩኝ። 👉 @NejaLobete 👈የተወሰኑ ተማሪዎች መቅራት ጀምረዋል።እናንተም ለእናንተ በሚመቻችሁ በፈለጋችሁት ሰዓት ቂርኣት መጀመር ትችላላችሁ።አሁኑኑ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ።የአሏህን ቃል ቁርኣን በዚህ ቴክኖሎጂው ሁሉን ነገር ቀላልና ምቹ ባደረገበት በዚህ ዘመን ካልተቀራ መቼ ሊቀራ ነው!?
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
20 Sept, 12:40edited
አንድ ከለተሞ መንጋዎች ቻናሉን ልክ ቴሌግራም በአሁን ሰዓት በራሱ ጊዜ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን በቻናሎች ላይ እንደሚለቀው እንዴት እንደሆነ ባላውቅም የልጁም ቻናል በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ቻናል ላይ እየተለቀቀ ነው።ለማንኛውም ሰዎቹ ቻናልህን በሙመይዓ ቻናል ላይ ሼር ተደርጎ አይተናል ብለው አስፈንጥረው ሙመይዕ ብለው እንዳይተኩሱበት ይጠንቀቅ።!


Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
20 Sept, 05:27edited
በቁርኣንና ሐዲስ እንድንሰራቸው እንድንፈፅማቸው የታዘዝናቸው ትዕዛዛት ሁሉ በየትኛውም ዘመንና ጊዜ ለእኛ በዱኒያም ሆነ በአኺራ እጅግ የሚጠቅሙንና የሚበጁን ነገሮች ሲሆኑ ልክ እንደዚሁ አትስሩ ተብለን የተከለከልናቸው ራቁ የተባልነው ነገር ሁሉ እኛን በዱኒያም በአኺራም የሚጎዳን የሆነ ነገር ነው። =✏️ወንድማችሁ:-አቡ መርየምየቴሌግራም ቻናል= http://t.me/AbuMeryemNeja http://t.me/AbuMeryemNejaTelegramAbu Meryem Channel (የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል!)ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለአስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
20 Sept, 04:55edited
ተጨባጭና ማንም የማይክደው እውነታ!! በአሁን ሰዓት ሁላችንም በሚባል ደረጃ ያለብንን ችግር ክፍተትና ስህተታችንን በሚገባ ጠንቅቀን እናውቀዋለን ቢባል ማጋነን አይሆንም።ነገር ግን ይህን ከማወቃችንም ጋር ላሉብን ለሆኑ ችግሮቻቻችን ክፍተቶቻችንና ስህተቶቻችን ግን ትክክለኛና እውነተኛ ዘላቂ የሆነ መፍትሔ በመስጠት ማበጀት መቅረፍ ግን አቅቶናል።! አሏህ ያግዘን! =✏️ወንድማችሁ:- አቡ መርየምየቴሌግራም ቻናል:- http://t.me/AbuMeryemNeja http://t.me/AbuMeryemNejaTelegramAbu Meryem Channel (የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል!)ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለአስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
20 Sept, 04:32edited
አንዳንዴ በእኛ የሚደርሱብን መከራዎች ችግሮች ከወዳጆቻችን ከጓደኞቻችን እውነተኛውንና እውነተኛ ያልሆነውን ለመለየት ይረዳሉ።✒️ወንድማችሁ:- አቡ መርየምየቴሌግራም ቻናል= http://t.me/AbuMeryemNeja http://t.me/AbuMeryemNejaTelegramAbu Meryem Channel (የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል!)ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለአስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
17 Sept, 05:24edited
ሞት ለማናችንም የማይቀርና እውነት ከመሆኑም ጋር እጅግ በጣም ከሞት ተዘናግተናል።ልክ እንደዚሁም ሞትን እጅግ በጣም እንፈረዋለን።የምንፈራው ግን ለሞት ስላልተዘጋጀን መልካም ስራ ስንቅ ስለሌን ብቻ ሳይሆን በዱኒያ ብዙ አመት መቆየት ስለምንፈልግም ጭምር ነው።አንድ ቀን ግን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወደ ዱኒያ ዳግም ላንመለስ ዱኒያን ተሰናብተን እንሄዳለን።
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
16 Sept, 20:01
ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
16 Sept, 10:10edited
በዚህ ዘመን ዝሙት እጅግ ከባድ ወንጀል ከመሆኑም ጋር አሏህ በቁርኣን ዝሙትን ስያስጠነቅቅ አትስሩ ሳይሆን አትቅረቡት ያለው ወንጀል ከመሆኑም ጋር በጣም ቀላል ሆኗል።ወደ ዝሙት የሚያደርሱ መንገዶችም እጅግ በጣም በዝተዋል።በተቀራኒው ኒካሕ ትዳር ደግሞ ቀላል ከመሆኑም ጋር ሰዎች ዘንድ እጅግ ከባድና ተራራ የሆነ ነገር ሆኖ ታያቸው።ሱብሓነሏህ! አሏህ ይድረስልን! እጅግ በጣም ያሳዝናል።!የቴሌግራም ቻናል= http://t.me/AbuMeryemNeja http://t.me/AbuMeryemNejaTelegramAbu Meryem Channel (የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል!)ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለአስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
15 Sept, 20:48edited
አንድ ከለተሞ መንጋዎች ቻናሉን ልክ ቴሌግራም በአሁን ሰዓት በራሱ ጊዜ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን በቻናሎች ላይ እንደሚለቀው እንዴት እንደሆነ ባላውቅም የልጁም ቻናል በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ቻናል ላይ እየተለቀቀ ነው።ለማንኛውም ሰዎቹ ቻናልህን በሙመይዓ ቻናል ላይ ሼር ተደርጎ አይተናል ብለው አስፈንጥረው ሙመይዕ ብለው እንዳይተኩሱበት ይጠንቀቅ።!
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
15 Sept, 08:01edited
ማሳሰቢያ:-👉 ለቴሌግራም ቻናልና ግሩፕ ባለቤቶች በሙሉ!በተለያዩ በቻናል ማሳደጊያ Wave ላይ ያላችሁ ወንድምና እህቶች አንዳንድ Wave የሚሰሩ ወንድሞች በቻናሎቻችሁ በግሩፖቻችሁ የተለያዩ አይነት መንሀጅ ያላቸው ሰዎችን ቻናል አንድ ላይ ቀላቅለው ደባልቀው የሚሰሩ እንዲሁም ጭራሽ አንዳንዶች ደግሞ ሙዚቃ፣ድራማና ፊልም የሚለቀቅባቸውንም ቻናሎችን ሰብስበው በቻናሎቻችሁ በግሩፖቻችሁ ሼር የሚያደርጉም ስላሉ ቻናሎቻችሁን ግሩፖቻችሁን በደንብ ብትቆጣጠሩ የተሻለ ነው። ይህም ብቻ አይደለም በቻናሎቻችሁ በግሩፖቻችሁ ያለ እናንተ ፍቃድ እናንተ ሳታውቁ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን እየሰሩ ገንዘብ የሚቀበሉም አሉ።ስለዚህ በቻናላችሁ በግሩፓችሁ በሚለቀቀው ነገር ሁሉ ተጠያቂዎች እናንተ ስለሆናችሁ ያላችሁበት Wave ምን አይነት እንሆነና Wave ሰሪ ወንድሞች መንሀጃቸው ምንድነው በWave ላይ ያሉ የቻናል ስብስቦች ምን አይነት ናቸው የሚለውን ጠንቅቃችሁ ልታውቁ ይገባል።ለቻናልና ለግሩፕ ባለቤቶች ሼር በማድረግ አድርሱላቸው።✏️ወንድማችሁ:-አቡ መርየምየቴሌግራም ቻናል= http://t.me/AbuMeryemNeja http://t.me/AbuMeryemNejaTelegramAbu Meryem Channel (የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል!)ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለአስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
15 Sept, 05:01edited
🤳አንዳንድ ስልክ ደውላችሁ ስልክ ቶሎ ሳይነሳላችሁ ሲቀር ስንቴ ደወልኩኝ ስልክህን ስንቴ ቀጠቀጥኩኝ! አታየውም እንዴ! ስልክህን አልያዝከውም የምትሉና ቶሎ ሲነሳላችሁም ምነው በአንዴ ገና አንዴ እንደጠራ በአንድ ጥሪ ላጥ አድርገህ አነሳሀው የምትሉ ሰዎች ግን...በቀ ለምን በአካል እኔጋ አትመጡም! ደግሞም ስልኬን እንዲህ ቀጥቅጠሀው ስታበቃ ለምን ቶሎ አላነሳህም ትላለህ! ጎበዝ መጀመሪያ ና የቀጠቀጥከውን ስልኬን አሰራው! ወይ ሌላ ቀይርልኝ!😁
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
15 Sept, 04:15edited
በአሁን ሰዓት ከተቸገርንባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ሰዎችን ስንወዳቸውም ከልክ በላይ ድንበር ያለፈ ውዴታ እንወዳቸውና መጥላት ባለብን ጊዜ ለመጥላት እንቸገራለን።ልክ እንደዚሁም ስንጠላቸውም ከልክ በላይ ድንበር ያለፈ ጥላቻ እንጠላቸውና መውደድ ባለብን ጊዜ ደግሞ ለመውደድ እንቸገራለን። ለሰዎች ያለን ውዴታችንም ሆነ ጥላቻችን በልክና ምክንያታዊ ይሁን! አሏህ ሁላችንንም ያስተካክለን። = ✍ወንድማችሁ:- አቡ መርየምየቴሌግራም ቻናል= http://t.me/AbuMeryemNeja http://t.me/AbuMeryemNejaTelegramAbu Meryem Channel (የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል!)ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለአስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)
14 Sept, 05:08edited
አልይ መስጅድ እና መድረሳመድረሳው ባሉት ክፍት የሥራ ቦታዎች መድረሳዉ ኡስታዞች እና ኡስታዛዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። አስቾካይ ነዉተፈላጊ መስፈርት፦ 1. ቁርዓን በሚገባ የሀፈዘ 2. አጫጭር መካከለኛ ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል በተለይ ቡልገል መረም እና ሪያድ አሳሊሂን 3. ኸጥ እና አረብኛ የሚያውቅ/የምታውቅ/ 4. አማርኛ በደንብ የሚሰማና የሚናገር 5. የኮምፒዩተር ክህሎት ቢኖረዉ ይመረጣል። 6. ቢያንስ ለአንድ ዓመት የኮንትራት ውል የሚፈርም 7. የሥራ ጊዜ ከአስር እስከ መግሪብና ክረምት ሙሉ ቀን※ ደመወዝ፦ በስምምነት ※ ብዛት፦ ወንድ 10 ሴት 7 አድራሻ፦ አለምባንክ ስልጤ ሰፈር
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
